ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር!!አባትየው እና ሚስቱ ተፍጠጡ!!

Ойын-сауық

ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር!!
አባትየው እና ሚስቱ ተፍጠጡ!!
‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@habmedia1257‬

Пікірлер: 1 600

  • @Dukashow33
    @Dukashow33Ай бұрын

    ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/aq6t3KWBpZyYnKQ.htmlsi=p8vtQM_oNkmZAGZO

  • @seidibrahim5175

    @seidibrahim5175

    Ай бұрын

    Duka sho

  • @sjhxmc559

    @sjhxmc559

    Ай бұрын

    ባለጌናት ወላሂ ሥታሥጣላ ምንትመሠላለች

  • @febanlove2876

    @febanlove2876

    Ай бұрын

    ለምንድነው ኮመት መስጫውን የተዘጋብኝ ወንድሜ በጣም ባለጌ ነሽ ባልና ሚስት እኮ ሊደባደቡ ሳይሆን በስረአቱ ተከባብረው እንዲኖሩ ነው ይቺ ንግግራ ሁሉ ጋዳና ተዳዳሪ ነች ሰውን በመተት እያደነዘዙ መዳብደብ ጡሩ አይደለም ፈጣሪን ፍሪ አባቱን እንካን አክብሪ

  • @user-xw4uo5yv1r

    @user-xw4uo5yv1r

    Ай бұрын

    😢lijitu😮.enaten..abate.bediluwatal😢.silezih. bebqel😮yzdegech😢.nat..😢ayimirowa.bebaqel.new.yadegechiw😢echii.wushaa.balagee..zelan

  • @sebleyic7667

    @sebleyic7667

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘልዬ አንተ የተባረክ ነህ እና በርታ የንስር አይንን ስለረዳኸው በጣም እናመሠግናለን

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2tАй бұрын

    ይች እንኳ ያረገዘችውም ልጇም ያጠራጥራል 😅😅😅😅😅 አባት ልጅህን ወደ ፀበል ውሰድ በጤናው አይደለም የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    Ай бұрын

    እውነት ከሆነ የእሱም ላይሆን ይችላል እኔ ግን እውነቷን አይመስለኝም ልጅቷ ሙልጭ ያለች ዱርዬ ናት እንጂ ለትዳር አትሆንም ?

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    🤣🤣🤣እኮ የ እሱ መኦኑንም 🤣🤣ያጠራጥራል

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    I agreed with your comment

  • @user-qc5fq7ei4f

    @user-qc5fq7ei4f

    Ай бұрын

    ስጀመር ጧንቃይ ካስርገዛት ቡሀላ ኣይደል

  • @shalommi12youtube98

    @shalommi12youtube98

    Ай бұрын

    ልክ ነው የእሱ ልጅ አይደለም ይመርመር እች ሰው አድለችም ሰይጣን ናት።

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684Ай бұрын

    ዘልዬ የንስር አይንን ጉዳይ አደራ በማርያም ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርታልን

  • @hanaselomon2761

    @hanaselomon2761

    Ай бұрын

    እኔም

  • @user-dc4uu5kh5z

    @user-dc4uu5kh5z

    Ай бұрын

    እኔም

  • @mrsfatema9947

    @mrsfatema9947

    Ай бұрын

    እኔም

  • @mrsfatema9947

    @mrsfatema9947

    Ай бұрын

    ​@hእኔምanaselomon2761

  • @misganawayele

    @misganawayele

    Ай бұрын

    እኔም በጉጉት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397Ай бұрын

    የዘሌ አድናቂዎች የጀግናዉ የነስራይንን ሰራተኛ ክፉል 2 ያቅርብልን የምትሉ 👍

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146Ай бұрын

    ይቺ አንድ ቀን ትገደለዋለች ቤተሰብ የሆነ ነገር አርጉ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093Ай бұрын

    ይቺ የጨርቆሰ ወሮበላ ናት ምን ሚሰት ናት ልጁ ቤተሰብ የለዉም እዉነታቸዉን ነዉ ልጃቸዉን በህይወት ይዉሰዱት

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    Ай бұрын

    እረ ጀሚላየ የጨርቆስ ልጆች ሁሉ እንዲህ አይደለንም ስንት አሪፎች አለን❤

  • @user-ev7vt3ln2s

    @user-ev7vt3ln2s

    Ай бұрын

    Your are right

  • @asterabera5654

    @asterabera5654

    Ай бұрын

    😂😂😂😂 tadhmkakin eko

  • @user-dl4oq4wd5w

    @user-dl4oq4wd5w

    Ай бұрын

    እውነት ነው።

  • @user-uv5co1gp4t

    @user-uv5co1gp4t

    Ай бұрын

    Betekekl 🎉🎉🎉

  • @user-oe7xu6lt8g
    @user-oe7xu6lt8gАй бұрын

    እረ ወድሜ የንስርአይንን ሰራተኛ መቸረሻ አሳየን

  • @user-rz3vp2ez8n

    @user-rz3vp2ez8n

    Ай бұрын

    ተረጋጉ

  • @edrisassen

    @edrisassen

    Ай бұрын

    😢😢​@@user-rz3vp2ez8n

  • @addisw1713
    @addisw1713Ай бұрын

    ዘሌ ምርጥ ሰው የንስር አይን ሰራተኛዋ እንዳትለቃት ❤❤

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6pАй бұрын

    ይች ባለጌ ነች አትሆነውም አባትየው በጣም ትክክል ናቸው አባትየውን እዳታስደበድበው ይች ክፉ ሴት

  • @alemhaile625
    @alemhaile625Ай бұрын

    ሚስቲቱ መስተፋቅር አድርጋበት ነው እንጅ እሄን ሁሉ ድብደባ ችሎ ከእሷ አልለይም ይላል።

  • @tigistbeyene1133

    @tigistbeyene1133

    Ай бұрын

    ይሄ በቀጥታ መስተፋቅር ነው ስምንቷን በፀበል ይለይለታል ዘሌ ግን አድናቂህ ነኝ በርታልን።

  • @alemhaile625

    @alemhaile625

    Ай бұрын

    @@tigistbeyene1133 በፀበል ድኖ ወደልቦናው ተመልሶ ይመጣል

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Ай бұрын

    ትክክል እኔም ብያለሀሁ ፀበል ይውሰዱት መጀመርያ😢

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l2SptJl6npDOe7Q.htmlfeature=shared amen

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMeriseАй бұрын

    ተባብሪችሁ ወደ ጸበል ውሰዱት ልጁን አሰርታበት ከሆነ ከባድ ነው ልጅቷም የሆነ መንፈስ አለባት ሴት ሁና የሴትነት ባህሪ ክብር የላትም

  • @SemiraSemu-bf7zp

    @SemiraSemu-bf7zp

    Ай бұрын

    አው ልክ ነሽ

  • @user-us1dc4cs1h

    @user-us1dc4cs1h

    Ай бұрын

    ልጅት ያለባት ውንዳውንድ ምያረጋት ከቤ ምያረጋት አይነጥላ ነው

  • @ShibibaAtoipi

    @ShibibaAtoipi

    Ай бұрын

    ኸረ ልጅቷ እንጃ ጋጠወጥ ናት የሚስት ባህሪዋ መውለዷ ብቻነው በቃ ቧላን ደብድባ ያለነው ትላለች ሚድያላይ ?

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    እኔም ጥያቄነው😂

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    እሶዋ በሆነነገር አርጋዋለይ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1gАй бұрын

    ዘሌ የተባረክ ነህ። እውነተኛ ጋደኛ የንስር አይን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው። የዋህ ነው። ጌታ እግዚአብሔር አልጣለውም።

  • @dttsige4234
    @dttsige4234Ай бұрын

    በውነቱ እጅግ ጥበብ የተሞላበት ውሳኔ ዘሌ ኑርልን አባቴ ትክክለኛ ወላጅ አደንቆታለሁ

  • @user-hc1lr3hz1k
    @user-hc1lr3hz1kАй бұрын

    ዘሌ የስራዎችህ አድናቂህ ነኝ የወንድማችን የንስር አይን ጉዳይን በጭንቀት እየተጠባበቅን ነው እባክህን በፍጥነት አሳውቀን የምትሉ በlike❤❤❤❤❤

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l2SptJl6npDOe7Q.htmlfeature=shared amen

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79Ай бұрын

    አባትዮ ትክክል ናቸዉ የሆነ ነገረ ተደረጎበት ነዉ ልጁም የሱ ካለሆነሥ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    Ай бұрын

    ትክክል ልጂቷ አንድ ነገር አድርጋበት ነው ልጁም የሱ የመሆኑ ነገርም ያጠራጥራል

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @yonasdemeke8348

    @yonasdemeke8348

    Ай бұрын

    Lijunim DNA yasmermir

  • @alujbb6044
    @alujbb6044Ай бұрын

    ዘላለም እግዚአብሔር ይሰጥህ እሱን ፀበል ያውሰዱት ።

  • @seni_21
    @seni_21Ай бұрын

    ዘልዬ የንስር አይንን ጉዳይ አደራ በማርያም ይዣሀለሁ አንተንም እመብርሃን ትጠብቅህ እና ልጅ ጸበል ይሄድ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBabaАй бұрын

    የፋዘር ግምት እውነት ሳይሆን አይቀርም ልጁ እኮ እርሷ ፊት ሲሆን እንደ በረዶ ነው የቀለጠው።

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @addisw1713

    @addisw1713

    Ай бұрын

    👍

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    Ай бұрын

    አው

  • @selamawitghiwot2745

    @selamawitghiwot2745

    Ай бұрын

    በክት ነው ድሀ ሰለለመደ ቢሄድም እዛ አይቆይም ሱሰ ሆኖበታል፣😂

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9mАй бұрын

    ልጆቷ ግን የተማመነይበት ነገር አለ የምትሉ 🙄👍

  • @Habesha28

    @Habesha28

    Ай бұрын

    ጉልበት ነዋ 😂

  • @heratenegusa1673

    @heratenegusa1673

    Ай бұрын

    እኔ ግን የጤና ችግር ይመስለኛል

  • @annagizaw5479

    @annagizaw5479

    Ай бұрын

    ምንም የተማመነችበት ነገር የለም የአስተዳደግ ጉለት አለ እናቃቸዋለን የጨርቆስ ተደባዳቢ ናት ወደል ናት

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    Ай бұрын

    የቦክስ ፣የተደባዳቢ መንፈስ አለባት

  • @abuahmed6265

    @abuahmed6265

    Ай бұрын

    ​@@user-vg4ij4jb2o666 ናት

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971Ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ ጋር ዉሰዱት አስደግማበት ነዉ ተባብሪችሁ ወደ ጸበል ውሰዱት ልጁን አሰርታበት ከሆነ ከባድ ነው ልጅቷም የሆነ መንፈስ አለባት ሴት ሁና የሴትነት ባህሪ ክብር የላትም

  • @marysam9193
    @marysam9193Ай бұрын

    ጠረጴዛ ደበደበች እኮ የባሏ አባት ስለተናገሯት ወንድ ልጂ እንኳ አያደርገዉም ለሚስቱ ቤተሰብ ክብር አለዉ!!!!

  • @MayoshaTa

    @MayoshaTa

    Ай бұрын

    ሜዳ ያደገች ዘላን ናት ዲቃሎቿን እየፈለፈለች እንዲያሳድግላት ነዉ

  • @serkserk1091
    @serkserk1091Ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ የንስር ዓይንን ስለረዳከው እጅግ እናመሰግንሃለን ወንድሜ ። ሁለታችሁንም እንወዳችኅለን❤

  • @aduadu3685

    @aduadu3685

    Ай бұрын

    በጣም እንጂ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442Ай бұрын

    እቺ አዉሬ መስተፋቀር አሳርታባት ነው እባካችሁ ልጁን እርዱት

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Ай бұрын

    ትክክል😢

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ouАй бұрын

    እናት አባት መቸም አይጥልም አባቱ ትክክል ናቸው ዘሌየንስር አይንን ነገር በርታልን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876Ай бұрын

    የባለጌ ጥግ አባቱ ፊት እንካን አቀማመጣ ብልግናዋን ይገልፃል

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3lАй бұрын

    ዘልዬ የኛ ጀግና የንስር አይንን ነገር አደራ ❤

  • @user-go2uy1yy3f

    @user-go2uy1yy3f

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7hАй бұрын

    የነስርአይን ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ ወድሜ አሳውቀን በአላይ ያች መተተኛ ትታሰር መጨረሻውን አሳየን አደራ ወድሜ በጣም ነው ደሞ ደስ የምትሉት አብራችሁ ሳያችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሁለታችሁንም

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975Ай бұрын

    ያአባትዮው ሀሳብ ትክክልል ነው ይቺ ልባ እደቂጧ ያበጠው በፍፀም መቀጠል የለባቸውም ትገለዋለች ብላ አንድ ቀን ልጁን ይዞ ይሂድ ሆሆሆ የሴት ጎረምሳ አትሻብኝኝ ልጁንማ ያሥነካችው አለ ወዳ የልብ ልብ አልተሠማትም አይንህን ግለጥ ወንድም በቀል አለብኝ ብላለች እኮ ላባቷ ክብር የለለላት ሴት ያባቷን። በቀል እባሏላይ መወጣት አሥባነው

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117Ай бұрын

    ዘላለም እባክህ የልጁን ፍቃድ አትጠብቅ አባትየው እውነታቸውን ነው በግዴታ ወደ ፀበል መሄድ አበት ;; ዘላለም ስለ እግዚአብሔር ብለህ ይሄንን ልጅ ፀበለ እንዲሄድ አድርግ አባብለህ ትመለሳለህ ብለህ ውሰዱት ;;🙏🙏🙏💛💚💚💚💛💛💛💗💗💗💗💧💧💧💧💧

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619Ай бұрын

    ይች ሴት መዘዘኛ ናት ዘልየ እራስህን ጠብቅ ተፈጣሪጋ ❤❤

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    😂😂እረ በባሎወ የለምደችውን እዳደበድበብን ሆወ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amaharaАй бұрын

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተሰማ እንጅ ያልተሰራ ነገር የለም የምትለን መሪ ቃል ይመቼኛል ዘሌ 🥺 ዉይ ኧረ የንስር ዓይን እንዴት ሆነ ያችን ሰራተኛ መጨረሻውን አሳዉቀን ነገሩ ከሷ አያልፍም

  • @user-qd9hd7wm4n

    @user-qd9hd7wm4n

    Ай бұрын

    በጣም የሚሳዝን

  • @user-wz2eb7py2f

    @user-wz2eb7py2f

    Ай бұрын

    Ewunat New

  • @user-wz2eb7py2f

    @user-wz2eb7py2f

    Ай бұрын

    Camra Manu Erasu Yataratirale

  • @user-ti1amahara

    @user-ti1amahara

    Ай бұрын

    @@user-wz2eb7py2f ትክክል

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @massighalia544
    @massighalia544Ай бұрын

    አባታችን እንዳሉት አሰርታበት ነው የምትሉት በላይክ😢

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112Ай бұрын

    አምቢ ከሷ አልለይም ካለ ደህና አድርጋ ትዠልጠዉ እንግዲህ ምን ይደረጋል። “ሚስቴ 50 አለቃ የሴት ወታደር ነች” የሚለዉ የጌጡ አየለ ዘፈን ይታዘዝለት። የራሱ ጉዳይ ነዉ፣ እኛ በስንቱ እንበጥበጥ። ወንድሜ መልካም የድብድብ ዘመን ይሁንልህ። ወይ ዘንድሮ ወንድ ልጅ ተኮላሽቷል።

  • @helulove8941

    @helulove8941

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @MeremalyuAlyuahmed

    @MeremalyuAlyuahmed

    Ай бұрын

    እረ አታሥቂኝ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3dАй бұрын

    ዘላለምዘገየ የወድማችንን ያይን ነስር የጀግናው ወድማችንን መጨረሻ አሳውቀን

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107Ай бұрын

    ብዙ ግዜ የጠረጠርኩት ነገር እውን ይሆንልኛል. የነስር አይን ልጅቷን ሲጠይቃት ድምዳሜዬ. እራሱዋ እንደሆነች. ነው. ትክክል ሆነ ሀሳቤ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ክፉዎች😢😢

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    Ай бұрын

    በጣም

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848Ай бұрын

    እኔ የዚህ ጋዜጠኛ አጠያየቅ እና መልስ አሰጣጡ አንጀቴን ነው የሚያርሰው።እኔ እርሱን ለመምሰል በጣም እየጣርኩኝ ነው።

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    በርታታ🎉🎉

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagenАй бұрын

    ዘሌ ዘላለም ዘገየ አክባሪህ ነኝ ወንድማለም ❤ የልጁ ጉዳይ አሳሳቢ ነው ወደ ፀበል ይውሰዱት እና ደግሞ የንስር አይን ወንድማችን መጨረሻውን አሳየን የሰራተኛዋን እና የካሜራማኑን ነገር ማወቅ እንፈልጋለን ምክንያቱም እነሱን በገንዘብ የገዛቸው ሰው ለህግ መቅረብ አለበት ❤❤❤❤❤

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    ተባረክ ትክክል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687Ай бұрын

    ለዚህ ልጅ ቤተሠብ ወሳኝ ነው 😭😭 ሲሞት ከማልቀስ አሁን ነዉ መፍትሄ ማድረግ 🧐 ፀበል ዉሰዱት

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9iАй бұрын

    ልጁ እኮ ሴት ሳይሆን ወንድ ነዉ ያገባዉ።ኸኸኸኸኸኸ

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    Ай бұрын

    ግፈኛ 🤣🤣🤣

  • @HaregHaraka

    @HaregHaraka

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-cb8ws5gv8h

    @user-cb8ws5gv8h

    Ай бұрын

    በጣም ወንድ ለወንድ ከባድነዉ😢😢😢 ፈጣሪ ልጁ ግን አላህ ይድረስለት😢😢😢

  • @user-pu2pz5lr2n

    @user-pu2pz5lr2n

    Ай бұрын

    ክክክክክክክክክእዉነት ወንዲነዉያግባዉ😢😢😢😢😢😢

  • @jaakjaak8038

    @jaakjaak8038

    Ай бұрын

    ጠበል ይግba ❤❤❤😢

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398Ай бұрын

    ወንድማችን.ሥላምሕ.ይብዛ.የዝያ.ጀግና.ወንድማችን.መጨርሣ.አሣየን❤❤

  • @MartaMershaye
    @MartaMershayeАй бұрын

    ማንም ወድ ተደብድቦ እይኖርም በመተት ይዛው ነው አባት ትክክል ናቸው

  • @trr1069
    @trr1069Ай бұрын

    ወንድም አለም የንስርን አይን ጉዳይ አደራዉን ላንተ ሰተናል እነዛ ከሀዲወች ለህግ ሳታቀርብ እዳትቀር በጉጉት እዬጠበቅን ነዉ አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305Ай бұрын

    ዘላለም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አንተን የማይመጥን ስራ ነው የጀመርከው ልጅቷ ባለጌ ነች የጨርቆስ ዱርዬ ነች ሰዉን አታከብርም

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l2SptJl6npDOe7Q.htmlfeature=shared amen

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273Ай бұрын

    ዘልየ ወንድማችን እኮን ደህና መጧህ አባታችን እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጠወት ትክክል ብለዎል አቧቴ በሰላሙ አይደለም አባቱ ስለተናገሮት እኮ ጠረቤዛ ደበደበችው ይች ጋጠወጥ ዱርየ ዘልየ ወንድሟችን የንስርን አይንን ስለጠየከው ክበርልን አላህ ያሽረው መጨረሻውን እንድታሳውቀን በጉጉት እየጠበቅን ነው❤❤

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958Ай бұрын

    የአባቱ ግምት ልክ ነው ፀበል ይሂድ

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8lАй бұрын

    የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅህ 🎉የንስር አይንን ገዳይ እንዳትዘነጋ እስከመጨረሻው ሰራተኛይቱና ካሜራማኑ ናቸው የዚህ ሴራ አካል 😢😢😢አደራ ትናንት እጅጉን አስሉቅሶኛል ወይኔ መያዜ ብሎ እራሱን ሲወቅስ አለሁ በለው ወንድሜ😢

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    Ай бұрын

    ያስቀጠረቻትም እጅ ሳይኖርበት አይቀርም ።ሰራተኛዋ እና ካሜራ ማኑን በገንዘብ ገዝተዋቸዋል

  • @user-kg3xp7xj7k

    @user-kg3xp7xj7k

    Ай бұрын

    አንተም እራስህን ጠብቅ ዙሪያህን ማየት አለብህ ከሱ መማር አለብህ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu547927 күн бұрын

    ወይኔ አንቺ በውጭው ሀገር ብትሆኚ ጆሮሽን አንጠልጥለው ነበር እስር ቤት የምትበሰብሽው ይሄ መተት የሚባለው ጉድ ነው ፀበል ውሰዱት ካልሆነ የመጨረሻው ማሰብ ይከብዳል።

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5vАй бұрын

    የኔ አባት ሲያሣዝኑ ኸረ እናቱ አሁን ሕዝቤ የሚዲያ ሰው ሆናል ራስሽን ሁኚ ካልሆነ ከሰው ውጭ ሆነሽ ትኖርያለሽ ማንም መኮፈስ አያዋጣም

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lcАй бұрын

    ፀበል ዉሰዱት አሁን እሽ ላይል ይችላል ምክንያቱም በመንፈስ ታስሯል ዝም ብላችሁ ፀበል መዉሰድ ከዛ ቡሀላ ነዉ መወሰን የሚችለዉ😢😢😢

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5hАй бұрын

    አባቴ ልጁን ወደፀበል ውሰዱት እደዚህ ዓይነት አለ እንዴ ሴት ሴት ስትሆን ነው ደስ የሚለው ልቦና ይስጥሽ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1hАй бұрын

    ይች ሴት አይደለችም የአባት እንኳን ክብር የለላት መተት መተት ጸበል ውሰዱት በግድ ጎታችሁ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1tАй бұрын

    ሱባሀን አላህ እንዴት ነዉ እምታስፈራዉ የሴት አንፃር እንኳን የላትም ማፈሪያ ናት ትንሽ እንኳን የሴት ክብር ይኑርሽ እንደዉ ምኖም አያምር አባትየዉ ትክክል ናቸዉ ልጃቸዉን ይዘዉ ይሂዱ ነገ ቢሞት ዋይዋይ አይጠቅምም ልጅቶዋ ባለጌ ናት ገና ቦክስ ሰልጥኛለሁ ብላ መጫወቻ ታርገዉ እንደ አንች ያለ እናት ጋር ያደገ ልጅ ምን ይዞ ምንስ እያየ ፣ምንስ አራያ ሊኖረዉ ነዉ ልጁ እራሱ ከአንች መፈጠሩ ያሳዝናል ክበረ ቢስ አይ አዲስ አበባ ስንቱን ጉድ ይዘሽ ነዉ ያለሽዉ የአንች አይነቱ ሙጅሪም እና በላ ነዉ ለአገራችን ጦስ የሆነን ሰላም ያጣችዉ አገራችንንን

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Tsotawa yimermerr

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Entin saynorrat aykerrim

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Sheyttuaan nech

  • @MayoshaTa

    @MayoshaTa

    Ай бұрын

    ደህና ወንድ አጥታ ነዉ ባክህ

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    በትክክል በቻበድህናው. አደለም

  • @media5992
    @media5992Ай бұрын

    የአባቱ ሀሳብ ትክክል ነዉ ፍቅርም ልጂም ትዳርም ሚስትም የሚአስፈልገዉ በጤና በሂወት ሲኖር ነዉ...እግዚኦ የተረገመች ናት

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    Ай бұрын

    ስጋ ለበስ አጋንንት ናት

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    Ай бұрын

    በትክክል ይቺ የመጨረሻ መተተኛ እብድ አሳማ ናት በአስቸኩዋይ ፀበል ይውሰዱት እሱ ብቻ ነው መፍትሄ የሚሆነው ይች ኮተታም ጉማሬ ናት ሰው አይደለችም እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድማችን ( ይማርህ) መድሀንያለም መጨረሻውን ያሳምርልህ።ጉማሬ በለበል ይውረድብሽ ባሌ ትያለሽ እንደ ጌሾ እየወቀጥሽው መተታም ቀባብታው ነው ይድፋሽ አሳም እጅ እግሩን እሰሩና ውሰዱት እኔም መጥቼ እረዳዎታለሁ ኮስማና ሆኖ አባቴ ይች ድብኝት እነዚህ መተተኛዎች እኮ ህዝቡን ጨረሱን

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5hАй бұрын

    ዘልዬ የንስር ዓይን እንዴት ሆነ ሰራተኛው እንዴት ሆነች አገኘሀት እሱ እንዴት ነው ተሻለው አሳውቀን ዘላለም

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567Ай бұрын

    ወንድሜ በምትሰራው ስራ በጣም አድናቂህ ነኝ። ለንስር ዓይን እያደረግህ ያለኸውና ጓደኝነትም በችግርም ግዜ መሆኑን እያስመሰከርክ ነው ለማንኛውም ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን። አንተም ብትሆን ለራስህ ተጠንቀቅ ሰው ብዙም አትመን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @bettyamharawit1278
    @bettyamharawit1278Ай бұрын

    እኔ የሆነ ቀን ነፍስ ይማር እምልበት አቅም የለኝም እነዚህን ጥንዶች መለያየት አለባቸው ዘሌ ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ

  • @selammulu5111
    @selammulu5111Ай бұрын

    ልጂቱው እኮ ተናግራለች በቀል አለብኝ አባቲ እናቲን ይደበድባት ነበር እና ታይኳዶኦ የተማርሁትም አባቴን ስለምጠላው ነው ብላ ነበር እና እየተበቀልች ነው አግዚያብሔር ይርዳው እጂ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    Ай бұрын

    አው ብላለች ኮ😢😢

  • @user-cc1er8is7i
    @user-cc1er8is7iАй бұрын

    የንሥር አይንን ጉዳይ ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911Ай бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውድ ነቢያች 🙏🙏☝☝☝

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1cАй бұрын

    አባዬ ትክክል ናቸው ልጂ በጤናው አይደለም ሲቀጥል የንሰር አይን አቅረብልን ናፍቆናል ከምን ደረሰ ያቺ እባብ ሰራተኝዋ ምን አለች🙋

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678Ай бұрын

    ልጁን በግድም ይሁን በውድ ወደ ጠበል መውሰድ ነው እንጂ ከራሱ ጋር አይደለም ሴት ጥሩ መንፈስ የላትም እና ሌላ እንዳያይ አድርጋ አስቀምጣው ነው እና ቤተስብ ተረባርቦ ያድኑትአባት አቆማቸው ጥሩ ነው በርቱ እናንተም እርዶቸው😢😢😢

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355Ай бұрын

    እዳትመለስ ፀበል ቶሎ በለክ ግባ መዳኒት አደርግብታለች ፋዘርዬ ጀግና ምንም ቢሁን አባት መከታ ወድሜ ተመልሰክ እዳትሰበው ታጠፋካለች እግዚአብሔር ይገላግልክ

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9hАй бұрын

    አባትዬው ትክክል ናቸው ❤ በመስተፋቅር ልጁን አሳበደችው እቺ ሰይጣን 🔴 ልጁ ወዶ አደለም እግዚአብሔር ይማርህ 💚💛❤🙏

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mmАй бұрын

    መሞትን የፈለገ የተደረገበትን ነገር ማወቅ ያልፈለገ ከባድ ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ አባት

  • @user-dy4fu2kr2n
    @user-dy4fu2kr2nАй бұрын

    ፀበል ይጠመቅ ይህ ነዉ መዳኒቱ

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6cАй бұрын

    አበትዮ አዊቆሀል ልክነው ልጂቱ ክፈናት ዘልየ በርታ ጀግናየ❤❤❤

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1pАй бұрын

    ዘሌ የዛን ጀግና ወንድማችንን የአረመኔዋ ሰራተኛ ጉዳይ አንተን ከእናትዋ ጋር አገናኝታ ከሄደች በህዋላ አገኛችዋት ?ከምን ደረሰች?እባክህ ቶሎ አሳውቀን ጀግናው በርታልን እራስህን ጠብቅ ጌታ ይርዳህ ክፉ አይንካህ

  • @user-or6vs7kd3e
    @user-or6vs7kd3eАй бұрын

    የአይን ነስር መጨረሻዉ አሳዉቀን ዘሌ

  • @addisw1713

    @addisw1713

    Ай бұрын

    የንስር አይን በሚለው ይስተካከል😂😂

  • @user-or6vs7kd3e

    @user-or6vs7kd3e

    Ай бұрын

    @@addisw1713 ክክክ

  • @user-tw5vz4id1p

    @user-tw5vz4id1p

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅✅​@@addisw1713

  • @arsenalfc2285
    @arsenalfc2285Ай бұрын

    ጋዜጠኛው ምን ነካህ ልጅቷ ባለቤቷን ምንም ነገር እንዳይል እድል ሰጠሀት ማድረግ የነበረብህ ሚስት ተብየዋ ወጣ ልጅና አባቱን አንድ ላይ በመጀመሪያ መጠየቅ ነበረብህ

  • @user-by6si1lt6g

    @user-by6si1lt6g

    Ай бұрын

    Betkikl

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc23 күн бұрын

    ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን ዘልዬ የዳግም ህይወት መጨረሻው ማየት እፈልጋለሁ እንደምታግዘውም ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይርዳው 🙏

  • @bateldamte
    @bateldamteАй бұрын

    ልጁ በደህናው አይመስለኝም እንዲህ ሆኖ እሷን ማለቱና ብትችል ወደ ጸበል እንዲሄድ እርዳው በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @user-ys7jf6tr2z
    @user-ys7jf6tr2zАй бұрын

    ዠላለሜ ድብቅ ካሜራ ገጥመህ ቪደወውን አሳይተህ ለህግ ትቅረብ በሞቴ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    እረ ወንድም የነስር አይን ምን ላይ እንደረሰ አሳውቀን በፈጠረህ. ያቺ የተረገመች ሰራተኛ አፈር ትብላና. 😢😢😢😢. ይቺ የተረመች ሴትዮ መጣች ጨካኝ 😢😢😢. እንዲህ መሸፋፈን ጥሩ አድርጋሃል እራስህን እየጠበክ አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067Ай бұрын

    መጀመሪያ ጋዜጠኛውን አመሠግናለሁ ልጁላይ መድሀኒት አድርጋ ነው እየተጫወተችበት ያለችው ደሞ አታፍርም እንዴ የአዲሥ አበባ ልጅ ነኝ ምንም አላውቅም ሥትል ቆይ ግን ጠንቆይ ቤት እየሄዱ የሠውን ህይወት ማበላሸት በአዲሥ አበባ ልጆች አይደል የሚብሠው በኔም ላይ የደረሠ ሥለሆነ ነው እንደዚህ ያልኩት አዎ የአዲሥ አበባ ልጅ ነኝ ለዚያውም የወታደር ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሣደገኝ እና የዘመኑ ጉዶች የምታደርጉትን እናውቃለን

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk27 күн бұрын

    ወይ ጉድ የሴት ወበኔ ወሩበላ ሴት ልጅ ወንድልጅ ደብደባ አንደነው ጉበዝ ባል ተብየ አረቅልፉ አትሁን ጀግና አባት ዘሌ የኛ ጀግና የነስር አይን ጉዳይ እንደዘነጋ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5skАй бұрын

    ወንድማችን በጣም እግዚአብሔር ይስጥ ጠባቂ እግዚአብሔር ብሆንም ራስን መጠበቅ የአባት ነው አደራ ራስህን ጠብቂ።

  • @NardosNardi-bz2cn
    @NardosNardi-bz2cnАй бұрын

    ዘልሽዬ የኔ ምርጥ ጀግና አንተ ነገሮችን ጀምረህ ሳትጨርስ እንደማትተው አውቃለሁእና የንስር አይን ጉዳይን አደራ አደራ አደራ እግዛብሄር ይርዳህ ይጠብቅህ በርታልኝ ወንድም አለም

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rlАй бұрын

    ዘልዬ ውዱ ወንድሜ ጀግናዬ በርታልኝ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ አደራ እራስህን ጠብቅ ሰበብ አድርስ ምክንያቱም አሁን ከምንጊዜውም በላይ ትልቅ ክፉዎች ያሉበት ጉዳይ ይዘሀል ተጠንቀቅ ወንድሜ እናደሞ የንስር አይንን ጉዳይ አልጠራጠርም ከግብ እደምታደርሰው ያካሜራማኑእና ልጅቷ ነብሰበላዎች ናቸው የጃቸውን ማግኘት አለባቸው ወይኔ ጀግናችንን ወዳጅ መስለው ሰሩለት እነማን እደሆኑ አዛዦቻቸው አሁን እናቃለን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ያረቢ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጠወት አባት ከዝች ዳቢሎስ ሴት ጋር መለያየት አለበት ወይም ፀባዩን ተስተካክል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህቴ

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xyАй бұрын

    ዘልየ እዴው ልለምንህ የነሰራይን ነገር አዴራህን ምን አባቴ ልሁንለት ጀግናውን አኮላሹት አዴራህን የነሰርየን ነገር😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hgАй бұрын

    ልጁ መስተፋቅር ባታሰራበትማ ይቺን ወደል በእንጨት አይነካትም ነበር ፀበል ያስፈልገዋል 😢😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751Ай бұрын

    አባቱ ፊት እንኳን አቀማመጣን የማታሳስተካክል ወደ ፀበል ውስድት ዜሌ አደራ የንስር አይንን ነገር መጨረሻውን አሰማል የሱ መታመም የእግር እሳት ሆኖብናል አይገባውም ማን እንዲህ እንዳረገው መጨረሻውን ከእግዛቤር ጋር ድረሱበት❤❤❤❤❤

  • @MahletKwd
    @MahletKwdАй бұрын

    የወድማችን ንስር አይን ነገር አደራ ተከታተልለት በናትህ

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6cАй бұрын

    ልጁ የእምነት ቦታና ፀሎት ያስፈልገዋል የሆነ ነገር ሆኖል 😢😢😢

  • @belayhelen
    @belayhelenАй бұрын

    ፀበል ዉሰድት ምክንያት ልጅቱ ትከብዳለች

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144Ай бұрын

    እረ ይህድ ይች በጭንቅላቷ ሳይሁን በቡክስ ነው የምታስበው ትገለዎለች አስፈራርታው ነው አልለይም የሜለው ጌታ ይገስጥሽ ተባረክ አንተ ጋዜጠኛ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530Ай бұрын

    እውነት አባታችን የሆነግር አለ ፀበል ይግባ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATAАй бұрын

    ዘሌ የኛ መልካም የነስር አይን ጉዳይ እስከመጨረሻ እንድትሄዱ አደራ 😢ቤት ግን አሁንም ብቀይር ጥሩ ነው ልጅቶን በጣም ፈርቸታለው😢😢

  • @jastavms2119

    @jastavms2119

    Ай бұрын

    የምር እኔም😢😢😢

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79Ай бұрын

    የንሥረ አይን ጉዳይ አደራ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103Ай бұрын

    ምንም ካልሆነ ለምን ሚዲያውን ጠርቶ ችግር አለብኝ አለ? ልጅቷ ትገለዋለች ዘሌ በህግም ቢሆን ልጁን ከዚህ ቤት አውጡት እባካችሁ።

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynuАй бұрын

    ዋው እኔ በጣም እምገርመኝ ዱካshow አድነገር ከያዘ አይለቅም የምትሉ ብጥር አርጎ ስዴን ከእንክርዳድ ለይቶ ነው እምያስቀምጠው. ማሻአላህ ❤❤ ዘሌ በርታ አላህ ይጠብቅህ አተም እረስህን ጠብቅ።

  • @user-vz4wd4ix3g
    @user-vz4wd4ix3gАй бұрын

    ዘልየ የኔ ጀግና በጣም የምናከብርህ ውድማችን የንስርን አይን ክፍል ሁለት አቅርብልን ያችን ካህድ ሴትመጨረሻዋን እንየው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211Ай бұрын

    በመስትፍቀር ነው የሰርቹ 🥲አረ ልጁ ውዷ አይድልም እግዚአብሔር ይድርስለት. አባቱ ትክክል ነው መፍተው ጸበል ብቻ ነው ልጁ ጸበል ይጥመቅ. 🥲ያዛዝናል የኢትዮጵያ ህዝብ ነገር 🥲

  • @fevuna
    @fevunaАй бұрын

    ልጆቻቸውን ግን ልጁ ልጅትዋ የሚሉ ሠዎች በጣም ይሠቀጥጡኛል ! በጤና ነው!?

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092Ай бұрын

    እደዚ ይሻላል ይሂድ እሷም ትየው አባት ጸበል እዳሉት ይውሰዱት ወዶ አይደለም አቺግን ባለጌ ነሾ ክብር የለሽም ማፈሪያ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619Ай бұрын

    የነስር እይን መጨረሻ ዘልየ አሳውቀን

  • @SadaSaeed-xc7zm
    @SadaSaeed-xc7zmАй бұрын

    ዘልየ ወድሜ ሰላምህ ብዝት ይበል የነስር አይን መጨረሻ እድታሳዉቀን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ❤❤❤❤ጀግናዉ ዘልዬ የነስር አይን ቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩኝ ነዉ አደራ አሳዉቀን ❤❤እስማርት ዘሌ❤እራስህን እየጠበክ ❤❤❤አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @UgaNegussie-qr5hd
    @UgaNegussie-qr5hd29 күн бұрын

    እባክህ ዘላለም የንስር አይን ጉዳይ ምን ላይ ደረስክ እባክህ አሳውቀን።

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275Ай бұрын

    መተት አሰርታበታለይ ፀበል ውሰዱት

Келесі