ህብስት ጥሩነህ - አረ አስጥሉኝ …. 19 አመት በፊት የዘፈነችው ተወዳጅ ሙዚቃ | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ህብስት ጥሩነህ - አረ አስጥሉኝ …. 19 አመት በፊት የዘፈነችው ተወዳጅ ሙዚቃ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 163

  • @sahlegebrielbelete5343
    @sahlegebrielbelete53432 жыл бұрын

    ሕብስትዬ የሠው ማኛ ስራዎችሽ ዘመን የማይሽረው ናቸው፤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke38302 жыл бұрын

    የ90ዎቹ ልጆች ማስታወሻችን ህብስትየ ደሞ እዴት እንዳማረብሽ 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad72572 жыл бұрын

    ንዝረት ተሰማኝ እንዲህ ፅደቁብን በድሮ ትውስታ ምንም ሳትቀይሩት ሲሆን ደግሞ የራሱ ፓወር አለው ለዛ ነው ከመደመጥ አልፎ ስሜታችንን ተቆጣጥሮ እንደኤሌክትሪክ የሚነዝረን እናመሰግናለን

  • @abrhammengesha5250

    @abrhammengesha5250

    2 жыл бұрын

    Gegna nesh yesefrachen enku

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ሰብ ዉዶቼ

  • @user-ee3wg4my3g

    @user-ee3wg4my3g

    Жыл бұрын

    😍

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l2 жыл бұрын

    ዉበቱን ደፍቶብሻል እግዚአብሔርይጠብቅሽ ቆንጅየዋ

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @solekebe7628
    @solekebe76282 жыл бұрын

    የማይረሣ ትዝታዬ ህብሥትዬ የኔ ደምቡዋሻ ሥክን እርግት ያልሽ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎችሽ ለኔ የምንግዜም ትዝታዎቼ ናቸው እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @yareddesta6533
    @yareddesta65332 ай бұрын

    ከ 19 ዓመትም በኋላ ድምጿ ያዉ ነዉ ። 👏👏👏👏

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay30072 жыл бұрын

    ኤረረ የድምፅሽ በጣም በጣም ጨምሯል, በጣም የተደስኩበት, ክፉ አይንካሽ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube89922 жыл бұрын

    አይ በትዝታ ወደኋላ መለሳችሁኝ ልጅነቴ ትምህርት ቤቴ ሁሉን አስታወሰኝ ወይ ጊዜ እንዴት ይሮጣል ቆይ አርቲስቶች ቶሎ የመየረጁት ለምንድነው እኔ አርጅቼ እሷ ገና ልጅ ነት ህብስትዬ ስወድሽ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d2 жыл бұрын

    She had golden voices

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @asgdgirma3117
    @asgdgirma31172 жыл бұрын

    ዋው ድምፅሽ መቼም የማይቀየር የኔ ቆንጆ

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @dana.j9062
    @dana.j90622 жыл бұрын

    She's definitely ageless and timeless Legendary Beauty!! 🙌

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @dandi704

    @dandi704

    2 жыл бұрын

    @@friendship2082 ባንበላስ ምን እንሆናለን

  • @alphamale617

    @alphamale617

    2 жыл бұрын

    Well you mean minus her wig and make up hmmm ok

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite63192 жыл бұрын

    የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና ።

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @tube-jj1dr
    @tube-jj1dr2 жыл бұрын

    ንዝረት እነዚህ በዘፈኑበት መድረክ አምሳ ጨምላቃ ልዝፈንበት ይላል የት ይገኛል ይሄን የመሰለ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ

  • @ad_man8712
    @ad_man87122 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ህብስትዬ ማይ ክራሽ♥

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @Sirage111d
    @Sirage111d2 жыл бұрын

    It’s reminds me my childhood

  • @user-so7mp2in4p

    @user-so7mp2in4p

    2 жыл бұрын

    Me to 😔😔 betam mewedew leje nebre Yehen zefen sesema tiz yelenale zare lay baltedarina ye 5 lejoch enate neni

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @alehegnadane48
    @alehegnadane482 жыл бұрын

    የዚህ ዓለም ክብር ከንቱ ነው። ነፍስ ወደ አምላኳ፣ ስጋም ወደ አፈሩ ሳይመለስ ወደ ክርስቶስ ነይ። እራስሽን ለክርስቶስ ስጪና አምልጪ።

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @jmitiku4787
    @jmitiku47872 жыл бұрын

    What a real voice from hibist, nice to see her in form like this

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x2 жыл бұрын

    ማይለውጥ ድምፅ ማይለወጥ ውበት ህብስትዬ❤ ፈጣሪዬ ደጉን ግዜ አምጣልን አለቁ ወገኖቻችን አይ ግዜ በሰላም መኖር አልተቻለም መግስት አጣች ሀገሬ💔😭😭

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @hyderhusseen8584
    @hyderhusseen85842 жыл бұрын

    የምንጊዜም ምርጥ አርቲስት ነሽ!!!

  • @ethyop6412
    @ethyop64122 жыл бұрын

    ህብስት ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️

  • @computech2438
    @computech24382 жыл бұрын

    ምን አይነት ድምፅ ነው ? ድምፃዊ ነሽ በልዩነት ❤

  • @dandi704
    @dandi7042 жыл бұрын

    የሚገርም ነው ድምፅሽ በካሴት ከሰማነው በላይ ማራኪ ነው

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @dandi704

    @dandi704

    2 жыл бұрын

    @@friendship2082 ,ምንም አንሆንም እየበላው ነው።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi38002 жыл бұрын

    Simply, BEAUTIFUL!!!!!!!!!! THANK YOU!!!!!

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @yitagesteferi3800

    @yitagesteferi3800

    2 жыл бұрын

    AVOCADO EN-HON-ALEN!

  • @mekdesanteneh-wg9lc
    @mekdesanteneh-wg9lc10 ай бұрын

    ❤እዉነት ነዉ❤

  • @arsemameshashal1487
    @arsemameshashal14872 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ዘፈን ነው አመሰግናለሁ

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane40182 жыл бұрын

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማው አንድ ሰው ይናፍቀኛል s ባለሽበት ኑሪልኝ የልጅነት ፍቅረኛዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @febenshow-7153
    @febenshow-71532 жыл бұрын

    አቤቱ ኩልልልል ያለ ድምፅ💝

  • @woinbenjamen3636
    @woinbenjamen36362 жыл бұрын

    Yesfre lj am in love this song all the album 😍

  • @ananaTube9529
    @ananaTube95292 жыл бұрын

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ህብስት ድምፅ ጸባይ መልክ ሁሉን የሰጣት ተወዳጅ ዘፈኖቿ መቼም ዘመን አይሽራቸውም

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አልተለወጥሽም በርቺ በሉኝ የመጀመሪያ ዘፈንሽ ትዝ አለኝ

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197Ай бұрын

    በቅኾ ........ ኦፋፋፋፋፋፋ ...... አንቺኾ ትለያለሽ ቢሰሙሽ ቢሰሙሽ እያደርሽ አዲስ ነሽ ....... አቦ አንቺስ ሁሌም ዝፈኝልን ...... ሳላውቀው የትናየት ደርሼ ተመለስኹኝ ሰላም ላንቺ ህብስታቺን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu7qu8ov3x
    @user-mu7qu8ov3x6 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ ህብስትየ ምርጥ ዘፋኘ ነሽ!!!

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew64412 жыл бұрын

    What a love song with lovable melody

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 Жыл бұрын

    በስመ አብ 19 አመት ሆነው ይሄ ሙዚቃ🙆‍♀️🙆‍♀️ወይ እድሜ አረጀሁ መለት ነው🤔 ምንም ያሰብሁት ባይሆንልኝም አንተ ካልከው የጎደለብኝ የለምና ተመስገን 🙏

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl5442 жыл бұрын

    Ur just shikor lovely voice thx all!!

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @allaboutkhabylame4078
    @allaboutkhabylame40782 жыл бұрын

    ዉይኔ ይሄ ሙዚቃ ሲለቀቅ የ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ እድሜዬ መርሿል ማለት ነው?🙈

  • @jaferinfotech2680

    @jaferinfotech2680

    2 жыл бұрын

    እኩል ነን ብሮ

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @abmo321

    @abmo321

    2 жыл бұрын

    ወዳጄ እኔ ደግሞ 12ኛ

  • @allaboutkhabylame4078

    @allaboutkhabylame4078

    2 жыл бұрын

    @@friendship2082 ግዜው ይሮጣል

  • @amenpipi7978
    @amenpipi79782 жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ♥♥✿✿ሰይፍሻ ዲም ላይታቹን ቀነስ አድርጉት!!!!

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu67872 жыл бұрын

    ህብስትዬ የልጂነቴ ማስታወሻ አደረራ አደራ የዘፈንሺዉ አይረሳም

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike653411 ай бұрын

    Love this song

  • @kukushag3386
    @kukushag33862 жыл бұрын

    ዕብስት ጥሩነህ፣ የጥንት የጠዋቶ፣ አለሽልኝ፣ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል!!!!???

  • @kd4512
    @kd45122 жыл бұрын

    Wow amazing, your voice - live or recorded it is the same. Yehe new bikat malet.

  • @Sirage111d
    @Sirage111d2 жыл бұрын

    My brother wife favorite song ☺️☺️☺️ but I’m not type of song listener but I will watch your show in way I will hear

  • @edomgenetfeleke238
    @edomgenetfeleke2382 жыл бұрын

    ኸረ እንደው እንዴት እደምወድሽ የኔ ምርጥ

  • @mamushselamu861
    @mamushselamu8612 жыл бұрын

    your voice is so nice you must song gospel song💚❤

  • @user-hv1sk2zx6u

    @user-hv1sk2zx6u

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @beniyhayilu6889
    @beniyhayilu68892 жыл бұрын

    በጣም ከምወደው አንዱ ዘፈኗ የአመልማል አባተ 😍 በርች እህት በጣም አሪፍ ምርጫና ድምፅ አለሽ👍👍❤

  • @zgentertainment_
    @zgentertainment_2 жыл бұрын

    ድምፀ መረዋዋ ህብስት የማይቀየር ገራሚ ብቃት🔥

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @syumberhan5841
    @syumberhan58412 жыл бұрын

    ህብስት በሁሉም ኣንደኛ ፋጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome20092 жыл бұрын

    Welcome Hibistachen!!! We really missed u so much. We eagerly wait ur new album.

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam97572 жыл бұрын

    ህብስትዬ የምንግዜምቭትዝታችን ነሽ ደግሞ አሁንም ልጅ እኮ ነሽ በዛላይ ድምፅሽ ያው ነው

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @hasenkelil6012
    @hasenkelil60122 жыл бұрын

    Very nice I love it 💝💝💝

  • @khalidruhi9797
    @khalidruhi9797 Жыл бұрын

    wow migermi new betam yezanewun muzika yemisewawu new yemeselegni minm yemaykeyer dimts new yalat👌👌👌

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo61972 жыл бұрын

    በዝህ ዘፈን ካሳችስ ኡራሄል ሰፈር ጋደኞቼን አስታዎሽኝ አሁን ከሁሉም ጋር ብንራራቅም በትዝታ አሻገርሽኝ ህብስትዬ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d2 жыл бұрын

    Notifications will show up then I will on it fast I love your show

  • @mdadam4668
    @mdadam4668 Жыл бұрын

    ሰይፍሻ ኑርልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @lillyl4262
    @lillyl42622 жыл бұрын

    Memories coming back

  • @Sirage111d
    @Sirage111d2 жыл бұрын

    Sefuye I love your show

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    ህብስትዬ ድምፅሽ አይቀየርም🥰🥰🥰

  • @najaatsara6736
    @najaatsara67362 жыл бұрын

    Cool

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h2 жыл бұрын

    ህብስትዬ:ወይኒ:ያግዜ:እኒንጃ:❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidYesuf-ue8ky
    @SeidYesuf-ue8ky2 ай бұрын

    በኡነት እኔ በጣም ነው የምወዳት እንደኔ ውድድ አድርጓት በሌላ አይደለም በድምጻ

  • @eleniteshomewsenbet7586
    @eleniteshomewsenbet75862 жыл бұрын

    ስወዳት

  • @kongittefera108
    @kongittefera1082 жыл бұрын

    Wow😍😍😍

  • @merhawithabte170
    @merhawithabte1702 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኣንደኛ ነኝ መርቁኝ እድመና ጤና ይስጣቹ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @Sirage111d
    @Sirage111d2 жыл бұрын

    Wow it’s long time ago

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir94922 жыл бұрын

    💞😍😍😍😍

  • @endashu2238
    @endashu2238 Жыл бұрын

    ፈጣሪ፡እድሜሽን፡ያርዝመው

  • @sweet-x167
    @sweet-x167 Жыл бұрын

    ፀጋዬ እና ኤርሚያስ(ሞ..) ትዝ አሉኝ 😍😂😂😂

  • @betibeti5492
    @betibeti54922 жыл бұрын

    Hebistiye betam new emwodish yemayarej dimtse

  • @eldanasolomon6633
    @eldanasolomon66332 жыл бұрын

    👏👏👏

  • @amirabirem9040
    @amirabirem90402 жыл бұрын

    We love u somce

  • @zebibasuliman5338
    @zebibasuliman53382 жыл бұрын

    👌

  • @nabasiigamilly8005
    @nabasiigamilly80052 жыл бұрын

    💗💗💗

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 Жыл бұрын

    Hbstye betam nw mwdsh makebrsh from USA 🙏

  • @ethio4421
    @ethio44212 жыл бұрын

    Omg so beautiful, you lost a lot of weight and look so good!

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h2 жыл бұрын

    ሕብስትን በዚህ ቁመና ማየት በጣም የሚደንቅ ነው አይ ስጋ ለካ ባዳ ነው ካልተፈለገ አይቀመጥም ☺️☺️

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo61972 жыл бұрын

    ኡፉ እብስትዬ በትዝታ ወደልጅነቴ መለሽኝ

  • @yonatanterefe6346
    @yonatanterefe63462 жыл бұрын

    ❤️

  • @kokiabatu6992
    @kokiabatu69922 жыл бұрын

    ባንዶቹ እራሱ እንዴት እንደሚያምሩ.. እንደዚህ አይነት ስራ ነበር የናፈቃቸው...!!

  • @dantroband

    @dantroband

    Жыл бұрын

    Tnxs So So So Mach!!!

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire18072 жыл бұрын

    Hbstye I love you so much 😍

  • @birukayele
    @birukayele2 жыл бұрын

    Tiztaye. Nurilen ♥♥

  • @meronhabtom5133
    @meronhabtom51332 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ፍቅሬን አስታወስኩ🥰🥰🥰🥰

  • @netsanetabera4351
    @netsanetabera43512 жыл бұрын

    Sewdeshe 😍🥰🥰🥰

  • @senihaylu111
    @senihaylu1112 жыл бұрын

    😍

  • @kokiabatu6992
    @kokiabatu69922 жыл бұрын

    Abet tiztawochi Kalat yeleginm betam yamral ..

  • @emuyegedefawu8262
    @emuyegedefawu82622 жыл бұрын

    ስሞትልህ ጭካኔ አስተምርኝ😢😢😢

  • @maphishow2005
    @maphishow20052 жыл бұрын

    seifu please invite veronica & esubalew next week i love you seifu❤

  • @michaelminwuyelet4515
    @michaelminwuyelet4515Ай бұрын

    betam yemewdew zefen

  • @ethiopanmotherland3330
    @ethiopanmotherland33302 жыл бұрын

    She look like 19 years old ...

  • @user-so7mp2in4p

    @user-so7mp2in4p

    2 жыл бұрын

    Aygermim tilk naw edemewa gen leje temeselalch

  • @nejatmohammed6224
    @nejatmohammed62242 жыл бұрын

    Wallahi weddddd

  • @emuyegedefawu8262
    @emuyegedefawu82622 жыл бұрын

    የኔ ውድ ስወድሽ

  • @zahraabduoh211
    @zahraabduoh2112 жыл бұрын

    የሰይፍ የመድረክ መብት ይቀየር የምትሉ

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed35132 жыл бұрын

    አይ ግዜ ተማሪነቴን አስታውሰኚ ህብስትየ

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re2 жыл бұрын

    Yimechishe !!!

  • @michaelt4472
    @michaelt44722 жыл бұрын

    ዕድሜ ይስጥሽ ✌️

  • @fantaachenafe3863
    @fantaachenafe38632 жыл бұрын

    ድምፅ እዳለ ነወ አልተቀየረ ስወዳት

  • @friendship2082

    @friendship2082

    2 жыл бұрын

    በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 😍😍😍 kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @mmall6293
    @mmall62932 жыл бұрын

    Era asetluegniii sewdeshi eko work eko neshi bezu bezu tezta alegniii

  • @getahunkindu2761
    @getahunkindu27612 жыл бұрын

    ወይ ድሮ

  • @user-de2vd5oj4f
    @user-de2vd5oj4f Жыл бұрын

    ነዘረኝ😢😢😢😢የምወደውልጅነበር አገርቤትነው ያለው እናም ተጣልነት ነበር ያስቀምኩት እኔነኝ ግን ይቅርታ ጠየኩት አብረን እንድንቀጥል በዬ እሱን ከዚህ ስትመጭ አዋሪኝ አለኝ ጨንቆኛል😢😢😢ምከሩኝ

  • @alboyutube8828
    @alboyutube88282 жыл бұрын

    Weyne yeljinte tezetaye 😭😭bezi music yaselfekutn nger mechem aresawm efffff manw edene beljintu fekir yeyazew 15th

Келесі