🌻🌻🌻 ልዩ የበአል ዋዜማ ዝግጅት ከተወዳጇ አርቲስት ህብስት ጥሩነህ ጋር //በቅዳሜን ከሰአት//🌻🌻🌻

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 156

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 Жыл бұрын

    ሱዉ ከልጅነት ወደ ወጣትነት ከዛ ወደእርጅና ነዉ ሕብስት ግን ከልጅነት ወደ ልጅነት ማሻአላህ ምን ይሁን ሚስጥሩ

  • @Annamelese

    @Annamelese

    Жыл бұрын

    Plastic surgery

  • @abse4305

    @abse4305

    Жыл бұрын

    ሜካፕ

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Жыл бұрын

    ዮኒ እና ፀዲ የመግባባታችሁ , በሐሳብ መረዳዳታችሁ , ቀልዳችሁ በጣም ይወደዳል :: በርቱ አቦ ::

  • @yilmakebede2906
    @yilmakebede2906 Жыл бұрын

    ሕብስት ምርጥ ስብዕና ባለቤት በጣም ሰው አክባሪ መሆንሽን ሰሞኑን ሜኒሶታ በነበረሽ ቆይታ ቀርቤ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kalabkebede1027
    @kalabkebede1027 Жыл бұрын

    የማይለወጥ ድምጽ ሁሌ አዲስ ዋው። የድሮ ድምጻውያን እኮ ታምረኛ ናችሁ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Жыл бұрын

    አቤት ደስ ስትሉ አቤት የኔ ውብ ስታምር እንኳን አደረሰን አቤት ጨዋነት🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sosinaabel8640

    @sosinaabel8640

    Жыл бұрын

    እረ ሰዉ አላስቀምጥ ብልወኛል እንየን ከአንቺ ጋ እያመሳሰሉኚ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Жыл бұрын

    አድራ አደራ እናቴን አደራ አደራ አደራ እምዬ አደራ😢 እናቴን አደራ ስደት ላይ ሁኜ ሁሌም የማዳምጠው ምርጥ ስራ በ80ዎች በልጅነት አምሮዬ ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርጶ የተቀመጠ ምርጥ ስራ ። እረጅም እድሜ ተመኜሁልሽ።

  • @genitube1438

    @genitube1438

    Жыл бұрын

    እኔራሡ

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ማነዉ ዛሬ እንደኔ እዚህ ቤት ዉሎ ያደረዉ😀😀2014 ባይይይይ 2015 wel came

  • @user-xr3wh9hr2w

    @user-xr3wh9hr2w

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @user-xr3wh9hr2w

    @user-xr3wh9hr2w

    Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ እዝብ ሰላም ናፍቆታል እስካሁን ከሰማውት ተስፋውም እግዚአብሔር ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ሰላም ያምጣላችሁ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Жыл бұрын

    2015🥀እንኳን አደረሳችሁ ከአገር ዉጭም ከአገር ዉስጥም ያላችሁተ እህቶቸ እና ወድሞቸ በሙሉ መልካም አድስ አመት

  • @betiiberihun6818

    @betiiberihun6818

    Жыл бұрын

    Canan Eukuen edereseh

  • @kelemm8046

    @kelemm8046

    Жыл бұрын

    እንኳንም አብሮ አደርስን ውንድም

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    @@betiiberihun6818 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ 2015 ከሰሜን እሰከ ደቡብ ከምሰራቅ እሰከምእራብ ቤተሰብ ጎረቤት ገበሬው በምህርቱ የሚደሰትበት ከብቶቱ ከበረቱ የሚበዙበት ድሃ ጠግቦ የሚያድርበት ዘመን ያድርግልን አሜን፫ ጦርነት ጠፍቶ ሰላም ሰፍኖ አገሬ ሰላሟን አግኝ

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын

    ለመላው የውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እንወዳችኃለን። አምላክ አገራተችንን ይጠብቅልን። ሕብሰትዪ በጣም እንወድሻለን ያንቺን ድምፅ ለመስማት ሙዚቃ አያስፈልገንም እንዲሁ ልሰማሸ ደሰ ይለኛል። ከነቤተሰብሸ ጌታ ይባርካችሁ። 🙏💚💛❤️

  • @selamawlachew1243
    @selamawlachew1243 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ድምፅሽ እንዳለ ነው ትክክለኛ ኢትዮዺያዊ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ናት አላቃትም እንዲ በኢንተርቪው ዘፈንዋን ብቻ ነበር ለካ ውብ ናት፡፡ wow

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Жыл бұрын

    Her sound SoundClash with out computer and mic 🎤 she can sing song incredible voice and technique she has 😎 her song never b old

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Жыл бұрын

    Hello Hebest, ohh my God, Good to see you on TV and to hear your voice love you!

  • @Ambassel
    @Ambassel Жыл бұрын

    ድምፅዋ ኢትዮጵያዊነት ስርአቷ እንዴት ያምራል!መልካም ጨዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ይህቺን ትመስላለች!

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын

    መጭዉ አዲሱ ዘመን🌻 ዘረኝነት ፡ የሚጠፋበት ፍቅር ፡ የሚሰፍንበት ሰርቶ ፡ የመለወጥ ዘመን ይሁንላችሁ🙏🙌

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Жыл бұрын

    ሕብስትዬ በጣም እወድሻለሁ መልካም በዓል ለሁላችሁም!

  • @endris960
    @endris960 Жыл бұрын

    ህብስትዬ ስወድሽኮ እልቤውስጥ ስቅር ብለው የቀሩት ስራዎችሽበትቂቱ ዘርዘር እረ አስጥሉኝ ከመሸ መጣህ ቆይ ብቻ በትዝታ ቦታ ስጠኝ ምን አለ ልብህ በፈጠረኽ ተወኝ ግደለም ታገሰኝ ወግ ነው በልጅነት ዓዕመሮዬ ነው ከልቤ የገቡት እዲሜ ና ጤና ተመኘሁልሽ🙏

  • @tsehaydargie5112
    @tsehaydargie5112 Жыл бұрын

    አዲሱ አመት የሰላም፡የጤና፡የፍቅር፡መልካም መልካሙን የምንሰማበት ክፍዉን ነገሮች የማንሰማበት የተስፍ፡የብልፅግና፡የአንድነት አመት ያድርግልን፡፡

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Жыл бұрын

    Yoniye የኔ አበባ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል . Happy new year 😘🥰😍

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Жыл бұрын

    kkkkkk በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሕብስትን ሣያት ነገር ግን በእርግጥ እብስት ናት ምክንያቱ ብዙ ነዉ በርቺልኝ እድሜ ጤና ከነቤተሠቦሽ እመኛለሁ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Жыл бұрын

    ዉድ እህታችን ህብስት ጥሩነህ በጣም የምንወድሽ የኔ ዘመን ዘፋኝ እናቴን ባሰብኩ ቁጥሩ አቺ አለሺ እኳን አደረሰሺ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሺ ዮኒ ጸዲ ሁሉ እቢኤስ በሙሉ መልካም አዲስ አመት

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Жыл бұрын

    ዉበት ከስነስርዓትጋ እዴት ነዉ ሚያምር የኔ ቆንጆ ደብሮን ነበር ፈታ አረግሽ እናመሰግናለን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    ህብስቴ ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብቃ ከነመላ ቤተሰብሽ ፀጊ ዮኒ ሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረሰን መከራ ጦርነት ዘረኝነት የሚበቃበት ብሩህ አዲስ አመት ይሁንልን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Жыл бұрын

    Ohhh my love 😍 Hebistiny god. Bless u love happy news year’s

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Жыл бұрын

    እንኳን አደሰሳችሁ አቤት ህብሰትዬ ሰታምሪ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️

  • @Giraffetube
    @Giraffetube Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misualemu2103
    @misualemu2103 Жыл бұрын

    ህብስትዬ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ እንስት ሙዚቀኛ እወድሻለሁ 💚💛❤️

  • @hdjdj1281
    @hdjdj1281 Жыл бұрын

    ዋው ድምፅ ያምራል እንኳን አደረሰን

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የአገሬ ልጆች ለአገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️ 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @abebechtsehay146
    @abebechtsehay146 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ዮኒየ ስወድህ የኔ ሰዉ አክባሪ

  • @hundaoleldana6788
    @hundaoleldana6788 Жыл бұрын

    ፀዲ አሁን ጠጁ በደብ ይፈውስሻል በደብ ጠጪበት ጥሩ ነው ለብርድ እንኳን አደረሳቸው ሁላችሁምንም ከህብስት ጋር

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Жыл бұрын

    ፀዲዬ ጠጅ ድምፅ ያጠራል ሲባል ሰምተሽ ነው አይደል የሻይ ሰዓቱን ጠጅ ቤት ያስመሰልሽው

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ጥላቶችሺ መሐል ገብተው የሚያባሉሺ ፈጣሪሽ ይጠብቅሺ አሚን 🤲🇪🇹🙏 ኩሪ በፈጣሪሺ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Жыл бұрын

    ሁሌም የማይቀየር ድምፅሽ ይገርማል እኳን አደረሰሽ ሕብስት ጥሩነኸ

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso Жыл бұрын

    ህብስትዬ ውስጥ ነሽ በተለይ ትንሽ ተግስኝ & በፋጥርህ ሁሌም የምሰመው ሰራ ነው

  • @Beka_G
    @Beka_G Жыл бұрын

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kubawoyi1826
    @kubawoyi1826 Жыл бұрын

    ህብስትዬ እወድሻለው የሚለው ቃል አይገልፀውም ሙዚቃሽን ሳላዳምጥ አልውልም❤

  • @mechialtemesgn2699
    @mechialtemesgn2699 Жыл бұрын

    ህብስትዬ እንኳን አደረሰሽ የሰፈሪ ልጅ

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 Жыл бұрын

    wow hibestye enkuan aderesesh azegajechum chimer conference yalesh mirt diimtsawit nesh!! zemen emaysheresh!!❤❤❤

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️

  • @abrshhagergna6988
    @abrshhagergna6988 Жыл бұрын

    በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እህትና ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም ነገር ሁሉ ይግጠማችሁ🙏❤️❤️…በ 2015 በyoutub ለመምጣት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ያው እንደሚታወቀው 1000 subscribers ያስፈልጋል ስለዚህ ቀና የሆናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንድትተባበሩኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ🙏🙏❤️❤️ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘመናት በድህነት በረሃብ በጦርነት በስዴት በድንቁርና በጨለማ ኑሮ ለዘመናት ኖርሽ በመጥፎ ልጆችሺ ምክንያት ፈጣሪም ፊቱን አዞረብሽ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️🤲☝️🇪🇹🙏

  • @hfhgfh7994
    @hfhgfh7994 Жыл бұрын

    ዋዉ ድሰ ሰል ሙዘቃ🥰🌷

  • @abayenhbelayenh7562
    @abayenhbelayenh7562 Жыл бұрын

    Ebakachu Hibstn agenagnugn !!!

  • @banchialemtadesse8739
    @banchialemtadesse8739 Жыл бұрын

    All I can say is God bless you

  • @user-ob3vc8bt4z
    @user-ob3vc8bt4z Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን !!በዚህ አይነት እኔም ተስፋ አለኝ ወንድሜን ለማግኝት

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Жыл бұрын

    Happy New year 🎉

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    ህብስትዬደስየምትይድምጻዊነሽበርቺ።እንኳንአደረሰሽከነቤተሰቦችሽ።እናቴንአደራየሚለውንዘፈንሽንበጣምነውየምወደው።በርቺ።በሰላምደሞበልጆችሽተመለሺ

  • @marthasolomon7295
    @marthasolomon7295 Жыл бұрын

    Yene derbaba. I like you Hebest . Happy new year .

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 Жыл бұрын

    King eko nat💐💐👸👸👸❤️❤️😍😍

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Жыл бұрын

    እንኳን 2015 አድስ አመት አደረሣችሁ አደረሠን አድሡን አመት የሠላም የፍቅር የጤና ያድነት የመተሣሠብ ያድርግልን ይህንን ጦርነት ገምድረገፅ ያጥፋልን ያገራችን ሠላሟ ይመለስልን

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 Жыл бұрын

    ደርባባዋ ህብስት እረዥም እድሜ ይስጥሽ

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Жыл бұрын

    Hebeste konjo 😍👍💯🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Жыл бұрын

    ህብስት ድምፅዋ ሁሌም የማይቀየር 1

  • @ath1381
    @ath1381 Жыл бұрын

    ድምፆ ዋው ነው😘😏

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Жыл бұрын

    ህብስትየ ተባረኪ መሀተብሺ ሲያምር የኔውብ ቆንጆ ቀሪዘመንሺን እመብረሀን ትጎብኝልሺ አትለይሺ

  • @comcell2714
    @comcell2714 Жыл бұрын

    Wooow yemayelawat demese

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 Жыл бұрын

    አቤት ለሰው ያለሽ ክብር ህብስትየ

  • @Hana408
    @Hana408 Жыл бұрын

    መልካም ኣዲስ ኣመት🙏🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Жыл бұрын

    ህብስት ቆንጆ

  • @aAlias
    @aAlias Жыл бұрын

    እንክዋን አደረሳቹ ከድምፅም ድምፅ አላት ህብስቴ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ልብሱ ያምራል ዲዛይነሮ እጂሺ ይለምልም።

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 Жыл бұрын

    አቦ በሳቅ ነው ያፈረሰችኝ አልወጣ ብሎኝ ነው ጠጁ ምናለ ብርጭቆ ብትሰጡልኝ

  • @murshadaadem3610
    @murshadaadem3610 Жыл бұрын

    My # one female vocalist

  • @tube2790
    @tube2790 Жыл бұрын

    🌻 ውድ🌻 ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም 🌻🌻🌻🌻 አደረሳችሁ 🌻🌻🌻

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    ባለማተቡዋ እቁሴት እኳን አደረሳችሁ

  • @ethioanimations
    @ethioanimations Жыл бұрын

    እንቁጣጣሽ ምችት ያለ አመት ይሁንልን ለሁላችንም

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Жыл бұрын

    ህብስትዬ ስወድሽ አምሮብሻል

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 Жыл бұрын

    " ከቃልና ከተግባር መማር እንችላለን "

  • @zuzutube9837
    @zuzutube9837 Жыл бұрын

    2015🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tube3507
    @tube3507 Жыл бұрын

    ሁሌ ልጅ መታደል ነው እኔ አረጀሁ ኮ ሆ እረ ኡ አካፍሉን ለኛም✍️ሀናን አብዱም ጋ ትመሣሠላላችሁ ድምፃችሁ የሚገርም ነው ሀናንን አቅርቡልን ደሞ የህብስትና የሀመልማልን እንስማ በሀናን አብዱ ድምፅ

  • @marry6186

    @marry6186

    Жыл бұрын

    እንደውም ከሎቹ አንፃር አርጅታለች

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome7687 Жыл бұрын

    ትክክለኛ የአዲሰ አመት አንግዳ !! ህብስት

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 Жыл бұрын

    " የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል "

  • @ethio4421
    @ethio4421 Жыл бұрын

    Yene konjo Hibstye

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @sabatsehaye8482
    @sabatsehaye8482 Жыл бұрын

    Happy new year 2015. 🎉 ❤️❤️❤️

  • @lilifemale
    @lilifemale Жыл бұрын

    ህብና.የኔውብ.ሥወድሺ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Жыл бұрын

    ምነዉ ዬኒ፣ የሙሽራልቡስ ለ በስህ?ምንየ መሰለ የባህል ልቡስ እያለን?

  • @harerdanse12
    @harerdanse12 Жыл бұрын

    ህብስትዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ

  • @lolotesfaye19
    @lolotesfaye19 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h Жыл бұрын

    ሪቮሊሽን አለ እስካሁን I miss it

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አሁም ኮረዳ የኔ ውድ እብስትዬዬዬዬዬዬ

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ማህተብሽን ሁሌ አይዉለቅ ድርብ ውበትን ሰጥቶሻል።የ ተወህዶ ልጅ ሆኖ ደረትን ገልብጠው ሲመጡ ይደብሩኛል ለምን እናፍርበታለን?

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 Жыл бұрын

    Melkam Addis Ameti 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 Жыл бұрын

    በዱባይ ኢማራት ውስጥ ጥበብን መስራት የምፈልጉ. ዳንቴል ሱፍራ የዳቴል ክሮች የሱፍራ ክሮች የምፈልጉ ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 Жыл бұрын

    የኔ አንደኛ

  • @hanamehamed3017

    @hanamehamed3017

    Жыл бұрын

    Hbesteye Edmena Tena yestesh melkam Adess Amet

  • @endris5178
    @endris5178 Жыл бұрын

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d Жыл бұрын

    ጸጊ ግን ራስሽን ጠብቂ ብዙ ግዜ ጉንፋን ይይዝሻል የ ሚድያ ሰው ሰለሆንሽ መጠንቀቅ የጠበቅብሻል ከ ይቅርታ ጋር

  • @liduofficial6305

    @liduofficial6305

    Жыл бұрын

    🤔🤔🤔🤔

  • @tigistzewde7854
    @tigistzewde7854 Жыл бұрын

    ለዛዋ ደስ ይላል

  • @abelyt2023
    @abelyt2023 Жыл бұрын

    Enkuan Aderesen aderesachu le Addisu amet 2015

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @genitube1438
    @genitube1438 Жыл бұрын

    ህብሥ ዛሬም ልጅ ነሽ አንቺን ሣይ እናታችን ታሥታውሻለሽ

  • @gelanbedilu9533
    @gelanbedilu9533 Жыл бұрын

    ኸረ ባካችሁ የሌሎች ብሔርብሔረሰቦችን ሙዚቃ ጋብዙን። ምን አይነት ነገር ነው!

  • @Mobile-rf3cq

    @Mobile-rf3cq

    Жыл бұрын

    እናንተ ዝረፉ እንጂ ምን ዘፈን ያስፈልጋችሃል።

  • @yimamyimam8147

    @yimamyimam8147

    Жыл бұрын

    Kkkkkk Mobail

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    በክልላችሁ እዩ😂😂😂

  • @toyibamussa5053
    @toyibamussa5053 Жыл бұрын

    ቅዳሜ ከሰአት

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын

    እኔ አረጀሁ ጉድ

  • @ahmedameen4272
    @ahmedameen4272 Жыл бұрын

    😂😂❤️🧡💚🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mahi-oc9dk
    @mahi-oc9dk Жыл бұрын

    ማን ይሆን አንደኔ እናቱን እጥቶ በማልቀስ እያሳለፈ ያለ ያውም ለ 4 ዓመት ሳላያት ufffff

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 Жыл бұрын

    Enkowan aderesachu lehulachum

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @elin9489
    @elin9489 Жыл бұрын

    Gbz

Келесі