ህዝብ እንደጎርፍ የተገኘበት የአስፋው መሸሻ የቀብር ፕሮግራም || Asfaw meshesha funeral

Ойын-сауық

ህዝብ እንደጎርፍ የተገኘበት የአስፋው መሸሻ የቀብር ፕሮግራም || Asfaw meshesha funeral
Follow us on
IG - abugida_enterta...
Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/
Tags:- asfaw meshesha,asfaw meshesha funeral,asfaw meshesha ebs tv today,asfaw meshesha ebs,አስፋው መሸሻ,የአስፋው መሸሻ ቀብር,አስፋው መሸሻ የቀብር,seifu on ebs,ebs tv

Пікірлер: 976

  • @lili-of7qm
    @lili-of7qm6 ай бұрын

    በስልክ.የምትቀርፁ.ሰወችግን.እጃችሁ.ይሰበር😭😭😭😭💔💔

  • @user-vn9dw2kp9m

    @user-vn9dw2kp9m

    6 ай бұрын

    አሜን ማርምን በጣም ይስፍራል ሰርግ መሰላቸሁ ምድር ደነዝ

  • @Hy-zh6es

    @Hy-zh6es

    6 ай бұрын

    እያለቀሰች የቀረፀችው ሴትዮ 😂

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    6 ай бұрын

    እረ አሜን ይሄ ቆሻሻ ትዉልድ ነዉር የማያዉቁ የሱን ቀን ይስጣቸዉ ለወሬ እንዴት ሰዉ ይሄዳል ለዛዉም ወንድ ወረኛ

  • @user-dn6fe5hi8z

    @user-dn6fe5hi8z

    6 ай бұрын

    Betam balege nachew

  • @Feruzaahmed-pl7vl

    @Feruzaahmed-pl7vl

    6 ай бұрын

    ​@@Hy-zh6es😂😂😂

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9106 ай бұрын

    እንባ ሰውን ከሞት የሚመልስ ቢሆን ኖሮ ዛሬ አስፊቲ ይመለስ ነበር ነብስህ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ የሁልጊዜም መልካም ሰው መቼም አንረሳህም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ባይ አስፊቲ😢😢😢😢😢

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl6 ай бұрын

    ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን። ነፍሱን በገነት ያኑርልን አምላክ ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን።

  • @user-cz4ug2kq3i
    @user-cz4ug2kq3i6 ай бұрын

    ጃፒዬ ግራ ገባው 😭😭😭😭እናትም አባትም ሆኖ ያሳደቀውን ብርቁን ጀግናውን የዋውን እሩሩውን አባቱን እያየው እየሸኛው ነው😭😭😭😭😭እኔ ልቃጠልል አምላክ ብርታቱን ይስጥ

  • @rachelclavier9421

    @rachelclavier9421

    6 ай бұрын

    Betam enem leju asazenegne 😢😢😢😢😢

  • @adinasrat2411
    @adinasrat24116 ай бұрын

    ኑሮ ተወዶ ሰው የረከሰበት ዘመን አስፍዬ የኔ አባት ነፍስህ በገነት ትረፍ

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z6 ай бұрын

    እኛ በስደት በአረብ ሃገር ያለን የመዳም ቅመሞች ሲከፋን ኢቢኤስ አስፍቲን እያየን እንስቅ እንዝናና ነበር ድብርታችንን በአንተ ነበር የምናሳልፈው 😢😢😢😢😢 የሳቃችን ምንጭ ነበርክ😢😢😢 ነፍስህን በሰላም ትኑር ለሁላችሁም መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢

  • @user-du4qb3tq6t

    @user-du4qb3tq6t

    6 ай бұрын

    በጣም😭😭

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    6 ай бұрын

    😢

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu6 ай бұрын

    ጨካኝ ነዉ ሞት እህህህህህህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም ለሁሉም መፅናናትን ይስጥልን ነብስህን ይማረዉ አስፍዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samira7639

    @samira7639

    6 ай бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-er6xl3fh4p

    @user-er6xl3fh4p

    6 ай бұрын

    ገንአልተቀበረም አይድለ😢😢😢

  • @tigistassefa5577

    @tigistassefa5577

    6 ай бұрын

    ሞት ጨካኝ ሆኖ አይደለም እኮ መወለድ እንዳለ ሞትም አለ።።።ግን ቀን አታል ሆኖ ነው።አሰፍዬ ኡፍ ያማል መለያየት ዳግም አለመገናኘት ።።ሃዘን ማብዛት የለብን ሩጫውን ጨርሶ ሔደ በቃ።ህክምና የማያድየው የነፍስ መነጠቅ።ነፍስ ወደፈጣሪዋ ስጋም ወደአፈሩ ይሆን ዘንድ ተፅፏል

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere48676 ай бұрын

    በእውነት እንዲህ ክብር ለሰጣችሁት ክብር ይገባቹሀል አስፋው መሸሻ ትልቅ ሰው ህዝብን ያከበረ ተናፋቂ እና ተወዳጅ ነበር ነፍስህ በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix6 ай бұрын

    አስፊቴ መታደልነው ህፃን አዋቄውን ያስለቀስክ በሁሉም ልብ የነገስክ የነቡቡ ደግ ነፋስህ በሰላም ትረፍ የሁላችን አባትነበርክሁሊም በልባችን ትኖራለህ❤❤❤

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx6 ай бұрын

    ሀዘን ይበቃል ሁሌም የማይረሳ በደግነቱ የሚወደድ ነው ሀዘን በልባችን ውስጥ ነው ያለው ለሱም ብዙ ለቅሶ አያስፈልግም ለሁሉም ቤተሰቦቹ ለልጁ ለሥራ ባልደረቦቹ ለጠቅላላ የኢትዮጽያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን በጽሎት አስቡት እኛ ከአፈር ነው የተፈጠርነው ወደ አፈር እንመለሳለን ።

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma25576 ай бұрын

    ነብስ ይማር አስፊትዬ የኔ ሆደቡቡ የዋህ😭😭😍😍🙏🙏እግዚአብሔር ነብስህን ከደጋጎቹ ጋር ያኑራት 😍😭😭🙏🙏

  • @hayathayattadese9518

    @hayathayattadese9518

    6 ай бұрын

    ልጀሰለቀሰየምደረሰነወየመሰለወ።አባቴንበሰደትነወየአጣሁትሀልጌዘምለቀሱነወ

  • @Almiab

    @Almiab

    6 ай бұрын

    ayzoshe yena enat nbshwen ftare ykbellen ​@@hayathayattadese9518

  • @kidist1955

    @kidist1955

    6 ай бұрын

    ኣሜን ፫🙏🙏🙏

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe6 ай бұрын

    ሰደቅ እረሱል ሰለለሁ አለይ ወሰለም ሴት ቀብር አትሂድ ጫጫታቸው ዝም ብለው አያለቅሱምዴ

  • @user-ku8pq8rr9h

    @user-ku8pq8rr9h

    Ай бұрын

    Sallalahu Aleyhi Wasalam Habibi Ya Rasoolallah ❤❤❤

  • @gutamesele5604
    @gutamesele56046 ай бұрын

    አስፍዬ ደጉ ሰው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው:: ለመላው ቤተሰቡ እና ለኢቢኤሶች የስራ ባልደረቦቹ በሙሉ ሀዘናችሁ ጥልቅ ነው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ!

  • @SOLOMONWSILASE

    @SOLOMONWSILASE

    6 ай бұрын

    ነብስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርው ደግሰው ፡፡

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku64516 ай бұрын

    እደሞት ምን ጨከኝ አለ ውይይይይ አስፍየ እኔ በቲቪ ብቻ አይቸህ እደዚህ የተቃጠልኩ እናተ ምን ትሆኖ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d6 ай бұрын

    አስፊቲ ነብስህን ከደጋጎቹጋ❤❤❤፣ የሕዝብን ፍቅርና የሐገርህን አደራ ለንዋይ ማለትህን ከንዋይ ደበበ ስሰማ አለቀስኩኝ😢😢😢 እናመሰግናለን እኛም እንወድሐለን ወንድምዬ❤❤❤❤

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel75656 ай бұрын

    አስፍቲ ነብስህን ይማረው የኔ ደግ ቡቡ ሰው መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነው ለቤተሰቡ እና ለመላው ወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን

  • @hawatube4864
    @hawatube48646 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በቃ ቻው አስፍየ 😢😢😢😢😢 አይኔ ብቻ አይደለም የለቀሰው ልቤም ነው 😢😢😢😢😢 ተሰፈሰፍኩልህ😢😢😢😢😢 ምን አለ ባላወኩህ😢😢😢😢😢 ተቃጠልኩ ሞት ፈርድ ነው ግን ደግሞ ለደግ ሰወች ይፈጥናል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-mh5rb1mj5g

    @user-mh5rb1mj5g

    6 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @saratadesse7569
    @saratadesse75696 ай бұрын

    አስፍዬ ምን አባቴ ላድርግህ አንጀቴ ተንሰፈሰፈልህ ምን አለ መመለስ ቢቻል ግን አይሆንም እ/ር የወደደውን አደረገ ነብስህ በሰላም ትረፍልን እድሜ ልካችንን አንረሳህም

  • @user-nh5fl3zp1b
    @user-nh5fl3zp1b6 ай бұрын

    የ ሀይለ ገብርኤልን ነፍስ ቅዱስ እግዚአብሔር በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን🤲

  • @AminatGeta12
    @AminatGeta126 ай бұрын

    አይ በጣም ያሳዝናል ግን የሆነ ነገር ያልገባኝ መቃበሩ እዴ በጣም ይቅርታ በትህትና የምታውቁ መልሱልኝ ለምንድነው ከመሬት የማይቀበረው ማለት በክርስትና ሀይማኖት ከመሬት ተቆፍሮ አይደለም እዴ የሚቀበረው እኛ አፈር ነን ወደ አፈርም ተመላሾች ነን ግን ከዝህ መቃበሩ ለኔ አድስ ነገር ነው የምታውቁ በትህትና መልሱልኝ ……????

  • @sarahmoho8961

    @sarahmoho8961

    6 ай бұрын

    አወ አዲስ አበባ አብዛኛዉ እንደዚህነዉ ለቦታ እንዲበቃነዉ የመሬት ቁጠባነዉ

  • @liyuworkabebe3608
    @liyuworkabebe36086 ай бұрын

    አሰፈተ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው። ከደጋጎቹ ከአብርሀምና ከይሳቅ ጋር ያስቀምጥልን።

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet5276 ай бұрын

    አይዞችሁ በርቱ እመቤቴ ማሪያም ፅናቱን ትስጣችው ትስጣችው አይዞችሁ በርቱ ወንድማችንንም በዓፀደ ገነት ያኑርል

  • @user-fk2nu5iv2g
    @user-fk2nu5iv2g6 ай бұрын

    አስፊቲ ውድ ወድማችን ነፍስህ በአፀደገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መጽናናትን ይስጥልን ።

  • @GirumgebreGg
    @GirumgebreGg6 ай бұрын

    አስፊቲ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው የድሀ አባት ብትለየንም እኖድሀለን

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb55366 ай бұрын

    ነፍስ ይማር ነፍስህን እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጉን ያቁምልን ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt68756 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል 😢 ፈጣሪ ነፍሱን ይማር 🙏☦️🌿 ለቤተሰቡ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጣቸው 🙏

  • @MekedesZekaryas
    @MekedesZekaryas6 ай бұрын

    የኔ ደግ አባት የዋህ ምርጥ ሰው መሞትህ በጣም ልብ ይሰብራል ግን ምን ይደረጋል መሞት የማይቀር ነው ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመጆቹ ለጓደኞቹ በጠቅላላ መፅናናት ይስጥ አስፍዬ መቼም አንረሳህም እኖድሀለን Rip.......

  • @As-th8jg5mb4j
    @As-th8jg5mb4j6 ай бұрын

    የEBS ሰራተኞች አግዚአብሔር ያፅናናቹ😢😭😭😭😭

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j6 ай бұрын

    እናንተሥ አልቅሳቺሁ አፈር አለበሳቺሁት እኛ በሰዉ ሀገር እንባቺንንኳ በነፃነት ማፍሰስ ያልቻልነዉ ይብላኝልን ኡፍፍፍፍፍ እኔ ብደብቀዉ ፊቴ እየተናገረ ተቸገርኩ

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    6 ай бұрын

    Eneme edited negh Ken demeter yekerale beza laye alqash negh man endagre makqse yemanchlbet esre bet

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe86686 ай бұрын

    ነፍስ ይማር የምድሩ እንዳማረለት የሰማዩን ያሳምርለት 😭😭😭

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z6 ай бұрын

    ኡፍ አስፍዬ እኔ አልቻልኩም እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት መቸው መቸም አረሳህም የኔ ሩህሩህ ብበ ባሻ የኢቢኤስ ድምቀታችን😭😭😭💔

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema61956 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ውለታ የማይረሳ ህዝብ ነው ኢትዮጵያዬ ለሚወድሽ ለአስፋው ሽኚት ስለተደረገው አገረን ውደድኳት የበለጠ😢😢❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen95796 ай бұрын

    እዚው አሜሪካ ቢቀበር ይሻለው ነበር🤷🏽‍♀️ Atleast አፈር ይለብስ ነበር'' እንደዕቃ ኪስ ውስጥ አስገብተው ጭጭ🤔 ለልጁም እዚ ቢሆን ይሻለው ነበር ሲናፍቀው መቃብሩ ጋር💐 እየያዘ Visit ያደርገው ነበር!! አሁን ተቀበረ ማለት ነው በቃ?! 💔😢

  • @GoodNewsHere

    @GoodNewsHere

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢So Sad

  • @frafirfr4856
    @frafirfr48566 ай бұрын

    ጥሩ ሰርቶ ማለፍ ነው. ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59546 ай бұрын

    የኔ 🥲ምስኪን ይሄ ላንተ ትልቅ ዓለም ነዉ አልሞትክም አባቴ 💞ነብስህን ሰላም ያሳርፋት ቅዱስ አባታችን 🥲ለዘመድ አዝማድ ቤተሰብ ጓደኛ መፅናናትን ይስጥልን 🥲💔አቤት ቆመህ ብታይ

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar75806 ай бұрын

    ጥሩ የሰራ በህዝበ የተወደደ እንደዚህ የማይረሳ መታሰቢያ ይሰራለታል አስፊቲ ከሳቀ ጋር ስቆ ካቀሰ ጋር አልቅሶ ነው የኖረው መልካም አባት ነበር አስፍዩ ነብሰህ ከደጋገቹ ጋር ይሁን አስፍዪ የደሃ አባት ነማን እንደአንተ ጉዳችን ፈላ አሰፍዪ ለራሳችን ነው የምናለቅሰው ደግ ሰው አረፈ

  • @salamonefitwi528
    @salamonefitwi5286 ай бұрын

    ነብስህን ይማረው እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርህ አስፋው

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe6 ай бұрын

    አለህ ሆይ መጨረሻየን አደራ

  • @user-ku8pq8rr9h

    @user-ku8pq8rr9h

    Ай бұрын

    አው ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ።

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    Ай бұрын

    አሚንንን ያረብ ሙስሊም አድርጎ ይወሰደን

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    Ай бұрын

    እኔምለው ቀባሪዎቹ የለበሱት ልብስ የሙሽራ ልብስ ነውሳ ደሞ አንድ አይነት እ

  • @betelhembeti7284
    @betelhembeti72846 ай бұрын

    አስፊቲ ነብስህንዐበአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe38026 ай бұрын

    እውነት ነው የአስፊቲ መሞት ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ሀዝን ነው ከዚህ ቦሀላ እኝ ወደ እርሱ እንጂ እርሱ ወደ እኛ ስለማይመጣ በሁሉ የፈጠረንን አምላክ ማመስገንነው የእርሱ ፈቃድ ሰልሆነ መፅናናት የግድ ነው በጣም ሀዘንን ስናከር ሀዘን ሀዘንን ይስባል የከፋ የባሰ ነገር እንዳይመጣ ይብቃ እግዚአብሔርን አንተ የወደድከው ሆኖል እንበል ትንሹ ትልቀ በእግዚአብሔር ተፅናና እይዞችው በርቱ አሁን በቃ

  • @user-xc9qf9sz4z
    @user-xc9qf9sz4z6 ай бұрын

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አስፊቲ

  • @Dior768
    @Dior7686 ай бұрын

    ወይኔ ኢቢኤስ ታኮራላችሁ❤

  • @MeazaMeokene
    @MeazaMeokene6 ай бұрын

    በውነት ምርጥ ሰው ነበር እግዜአብሔር በደጋጎች ጉን ያስቀምጣው ለልጅ እና ለቤተሠቦች መፅናናትን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢😢 ከባድነው ኢትዮጵያ መልካም ሰው አይበረክትባትም መሰል ግን የቀብር ስና ስራአቱ ምንም አልገባኝ ለምን የመጣው ከአፈር ነው የሰውልጅ ወደ መጣበት ስመለስ ወደ ልብሱ አፈር ነበር የመጀመሪያ ግዜ እንድህ አይነት ቀብር ሳይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rakb553
    @Rakb5536 ай бұрын

    ነብስህ በሰላም ትረፍ አስፋው መሸሻ ለልጅህ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ጀግና ሞተ የምር 😥😥😥😥

  • @seniyecrkosewa5647
    @seniyecrkosewa56476 ай бұрын

    ነብስ ይማር ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki6 ай бұрын

    ውይ ምነው አፈር ቢቀምስ ልጁም እኮ አፈር ሲመልስ ጥሩ ነው

  • @hggfggbggh4789

    @hggfggbggh4789

    6 ай бұрын

    እኔ ምንም አልገባኝ😢

  • @user-iq2yc9fi5x

    @user-iq2yc9fi5x

    6 ай бұрын

    አይቀበርምደ ሊቀመጥ ነዉ😢😢

  • @bellav6686
    @bellav66866 ай бұрын

    በመሞቱ አዝናለሁ እጅጉን:: ይህ ሁሉ ስነስርዓት ለምስኪኑ ወገኔ መቼ ይሆን የሚደርስው የግድ ታዋቂ መሆን አለበት ?? አይ እኛ ::

  • @sisayt5318
    @sisayt53186 ай бұрын

    ነብስ ይማር ደግነት ለራስ ነው ከሱ ብዙ መማር ይገባናል ዘረኝነት አድሎ ክፋት ከራሳችን ማስወገድ ብዙ ብዙ ነገር አስተምሮን አልፎል ይብላኝ ለእናቱ

  • @GalaxyAs-qe3ry
    @GalaxyAs-qe3ry6 ай бұрын

    😭😭😭😭😭 ሁሌም በልባችን አለህ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d6 ай бұрын

    እኛን ለማን ተውከን???? ሁላችንም እኮ ሀጆች ነን ሚቀር የለም ግን ወደዬት እደምንሄድ እደምንገባ መስራት ያለብን ሰአት ላይ ነን መግቢያ ቤታችንን የሲኦል ነው ወይስ የገነት ቤት ምንገነባው???😎

  • @healthyfood7119
    @healthyfood71196 ай бұрын

    በጣም ደጎ ሰው አስፊቲ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያርገዉ ግን በጣም አንዳንዶች ሰዎች አልቃሽ ይመስላሉ ግን ፊታቸዉ ላይ ደቅየዉ ሞባይላቸዉን ይቀርጻሉ አይ ሰው ነገ እሱም ሞች አይምስለዉም ጌታ ይቀር ይበላችሁ ። ለአስፍዉ ልጅ ለቤተሰቡ ለመላዉ ወዳጆቹ ጌታ ጽናት ይስጣችሁ ።

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu6 ай бұрын

    አያችሁ ልዩነቱን ግን ከዛሬ ሶስት አመት ጀምሮ ዛሬ ድረስ የሚሞቱት ወድሞቻችን የኢትዮጲያ ልጆች የአውሬ እራት እየሆኑ ለሀገር ለኛው ብለው የሚሞቱት ማንም ስማቸውን አያነሳቸው አላህ ሆይ አሁንም ነገም ዛሬም እለምነሀለሁ ፋኖ ወድሞቸን አተ ጠብቅንኝ ያረብ

  • @weloyewa1

    @weloyewa1

    6 ай бұрын

    😢😢

  • @betty8479
    @betty84796 ай бұрын

    ማርያምን ምንም አይነት ልባችሁ ጨካኝ ቢሆን ነዉ ስልክ አውጥታችሁ የምትቀርጹ 😭😭💔በእውነት ጨካኝ ናችሁ

  • @mimigirma8094

    @mimigirma8094

    6 ай бұрын

    Betam chekagn nachew, yegna sew endet kifu honual😢

  • @lilitylility4864
    @lilitylility48646 ай бұрын

    ምን ኣይነት ጪካኔ ነው ስው እያለቀስ መቅረፅ😢😢😢😢😢😢 ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @zenabalmari5944
    @zenabalmari59446 ай бұрын

    ምን አይነት ሠው ነሽ እንደት ትቀርፃለሽ 😭😭😭💔💔💔እንደቴ አሥቻለሽ 😭😭😭💔💔💔💔

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano18456 ай бұрын

    የክርስቲኖች የድሀና የሀብታም መቀበሪያ ለምድን ነው እሚለያየው ለድሀው ኮሳሳ ሳጥን እና ትንሽየ የመደብ ሲቢቶ ለሀብታም ህፃ ቤትና ውድ ሳጥን እሚሆን እላችው ውድድር ይመስላል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ ሁላችንም አድ አይነት አቀባበር ነው ያለን ለምን አለምን አይገዛም ሲሞት እኔ የለበስኮትን ለብሶ ብቻ ነው መሪት የሚገባው

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢 እኔምግራገባኝ ድላብነዉያስገብት

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    Ай бұрын

    ትክክል ግን አሳቅሽኝ ሀቂቃ ይገርሙኛል ሁሉም ሰው ሰው ነው ደሞ መኪናው የሰርግ ጌጣጌጥ ለብሶ ከሆላ ጡርንባ እዬነፉ ኧሯ ሹ ሀዲ እኔ በሞተው ሳይሆን የነሱ ስራ ነው ያሳቀኝ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij83546 ай бұрын

    የሰው ልጀ ተውልጆ በምደር ላይ የተወሰነለትን ዕዲሜ ኖሮ መሞት ማይቀር ነው ግን አሰፊት ይለያል😭 ፈጣር ከበጎች ጋር ... ግን እያለቀሱ በሰልክ የምቀረፁት ምን ማለታቼው ነው😲

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu26356 ай бұрын

    ኢቢስ እውነተኛ ጏደኞች መሆናችሁን አሳያቹ ቃልዬ መቅዲዬ ሁላችሁም በተለይ ቃል የኔ ቆንጆ ሊያዬም❤❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube59676 ай бұрын

    ምንውስጥ ነው ሚከቱት😢 ስራት ያለው አቀባበር አይቀብሩትም እንዴ😢

  • @hirutmekonnen4365

    @hirutmekonnen4365

    6 ай бұрын

    ይህ:ዘመናዊ:የቀብር:አይነት:ነዉ:ከቦታ:ጥበት:የተነሳ

  • @tuluretta6489

    @tuluretta6489

    6 ай бұрын

    4 🎉❤😊​@@hirutmekonnen4365

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e6 ай бұрын

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fp8gi3mt6f
    @user-fp8gi3mt6f6 ай бұрын

    አስፊቲ እንግዲህ ምን ይደረጋል እኛ ነን እንጅ አንተ ወደኛ አትመጣም እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀ ገነቱ ያኑርልን በምድር ያ የነበረህ ደግነት ይከተልህ

  • @diborawerku7146
    @diborawerku71466 ай бұрын

    አስፋው ምን ማለት አልችልም በቴሌቪዥን ነበር የማውቅህ የክፍላገር ልጅነኝ አዲስ አበባ ሁኝ ብገኝ ደስ ባለኝ አልቅሼ በወጣልኝ ግን አልችልም አምላክ ነፍስህን ይቀበል ወድሜ ❤❤❤❤❤በቃ አልቻልኩም

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed42786 ай бұрын

    እኔ ግን ቀብሩ ተቀበር ማለት ነው ግራ ገባኝ አስፍቲ የኔ አባት እህህህ

  • @nasrzannasrzan5113

    @nasrzannasrzan5113

    6 ай бұрын

    እኔም ቤት ውስጥ ነው እንዴ😢

  • @fi3096
    @fi30966 ай бұрын

    it's breaking heart 💔💔💔😢😢😢

  • @yotormoss9303
    @yotormoss93036 ай бұрын

    በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማመን እንኳን በነፍስና በስጋ እያለህ እሬሳህ ራሱ ክብር አለው። እውነት ስለሆነ መካድ አይቻልም ሰው መሆንህና ሰውነትህ የሚከበረው በእውነት ስትራመድና ስትኖር ነው አስፊቲ ታላቅ ሰው በነፍስ ከደጋግ አባቶች ጋ በሰላም ትረፍ እኛም ስንመጣ እናገኝሃለን ስጋህም እንዴት ክብር እንዳለውና ከፍ ከፍ እንዳለ በአይነስጋ ማየት ብትችል ከእኛ በላይ ደስ ይልህ ነበር በክብር እረፍት አግኝ መልካም ሰው ሰለሆንክ ይገባሃል

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam45996 ай бұрын

    ደግነት ለራስ ነው የሚባለው ለዚህ ነው ነፍስህን ይማረው ይህንን ካሜራ ፈጣሪ ከዚህ ምድር ያጥፍልን

  • @MdEt-ub8qm
    @MdEt-ub8qm6 ай бұрын

    በስመ ሥላሴ የመቃብር ቦታው ግን ለምንድን ነው እንደዚህ የሰሩት😢 አፈር መቅመስ አለበት እኮ😢😢 እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ታይ😢 አስፍየ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭💔💔

  • @user-ee1fb2mx1i

    @user-ee1fb2mx1i

    6 ай бұрын

    እኔም ገርሞኝነው

  • @wazircell4191

    @wazircell4191

    6 ай бұрын

    እኔም😢😢

  • @user-xf5kn2bl6l

    @user-xf5kn2bl6l

    6 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው ምክንያቱም አፈር መቅመስ አለበት ግን አላረጉለትም😢😢😢😢😢😢

  • @user-ff8wp1jf7s

    @user-ff8wp1jf7s

    6 ай бұрын

    ግንኳ አይሸትም እንደ እንዴዚህ በሣጥን ማሥቀመጥ በርግጥ ህንዳዊያን መርፌ በመውጋት እንዴሀውልት አድርቀው ያሥቀምጣሉ ,ግማሾች በፍርንአድርቀውይፈጩእና እንዴእጣንያጨሣሉ ግማሾቹ በእሣትያቃጥላሉ ... ታዳ አሁን የአሥፍው መሸሻ ልክ ነው ብየ አላሥብም ክርሥቲያኖች አንዳንዶቹ ቀብርው ይገነቡታል ሁሉም ልክ አይደለም በእሥልምና ግን ፐራዘንዳንትም ቢሆን ራሡ አፈርውሥጥ አለምንም ሥሚንቶ ነው የሚቀበርው .. እና የፈለገ ብር ቢኖርም ራሡ ፈጣሪ የሚወዴውን ማድርጉ የተሻለ ነው ቢቀብሩት ጥሩ ነበር

  • @yeneneshbeyene7155

    @yeneneshbeyene7155

    6 ай бұрын

    የቤተሰቦቹ ፉካ ነው

  • @samc9420
    @samc94206 ай бұрын

    እኔ እምለው ከመሬት ውስጥ ተቆፍሮ መቅበር ቀረ እንዴት

  • @betelihemtafese2811

    @betelihemtafese2811

    6 ай бұрын

    አልቀረምእህቴበኦርቶደክትቤተክርስቲያንአመኝየሆኑትቡቻየተዘጋጀቦታነው😭😭

  • @mengeshayimam5319

    @mengeshayimam5319

    6 ай бұрын

    ​@@betelihemtafese2811አትሳሳች እህቴ ቦታ ስለሌለ ነው ቅድስት ስላሴ መቃብር ቦታ ሞልቶዋል😢 ለዛ ነው

  • @AbdilAbbat-hf8cr
    @AbdilAbbat-hf8cr6 ай бұрын

    የሙስሊሞች የቀብር ስነስረታቸው በጣም ዳስ ይላል አስቀለቃሽ የለም ሴቶች የሉም ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል የለም ፈጣሪ ሰጠ የሰጠው መልሶ ወሰደ የሚል አመለካከት ነው የለቸው አለቃ።

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew6 ай бұрын

    ይብላኝ ለቀሪዎቹ እሱማ አረፈ ከዚህ አስመሳይ ባዶ አለዉ እግዚአብሔር ነብሰህን በቀኙ ባሉት ህብረት ፃድቃን ያድርግልን የዋሁ አባታችን 😢😢

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube6 ай бұрын

    ምን አለ አፈር ብታቀምሱት 😢😢😢😢

  • @KidistShanko-op8ki

    @KidistShanko-op8ki

    6 ай бұрын

    አዎ እኔም እያልኩ ነበር

  • @user-er6xl3fh4p

    @user-er6xl3fh4p

    6 ай бұрын

    አይቀብሩትም እንዴ😮😮😮

  • @Bintmusatube

    @Bintmusatube

    6 ай бұрын

    @@user-er6xl3fh4p ተቀበረኮ 😢

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux6 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    6 ай бұрын

    ኮሜንት ባትፅፊስ ቆይ

  • @rahelsamuel7077

    @rahelsamuel7077

    6 ай бұрын

    ደደብ ንፍጥ ጭንቅላት

  • @user-rm7wj8fc8y

    @user-rm7wj8fc8y

    6 ай бұрын

    Balega

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60336 ай бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ላይ ተደርጎ የማያውቅ ለአሰፋው መሸሻ ይህ የመሰለ የህዝብ መወደድ ተደርጎም አያውቅም ለመንግሰትም ይህ ማለት ለሰው የሰራው ጥሩነቱ አያችሁ የመጨረሻው ሲያምር ከደሃ ተካፍሎ በልቶ አልቅሶ አባት እናት አክብሮ በዚህ ትልቅ ነገር የማይረሳ በአለም ላይ የሰው መወድድ የተሰጠው ማንም እንደአሰፋው መሸሻ አያገኝምም አይፈጠርምም ኢቢኤሰ ትልቅ ጀግና ሰው ነው ያጡት ግን ሰራው ጥሩ በመጨረሻው አያችሁ የዚህ ጥሩ ሰራው ተከፈለው ከበላይ ይህ መታደል መመረቅ ነው በፈተና ሁሉ አልፎ መጨረሻው ሲያምር ማየት ደሰ ሲል ኢቢኤሰ መቼም ከሰራተኞች እስከ ባለቤቶቹ ለሰራተኛ የሚምት መሰሪያ ቤት በአሜሪካም በአለምም አይቼ አላውቅም ኢቢኤሰ ለዘላለም የማይረሳ ሰጦታ በዚህ አይነት ተንከባክባችሁ በመሸኘታችሁ ሁሌም የደሃ ቤት የምትረድ ሰንቱ ይነገር ሰለኢቢኤሰ አላህ ይጨምርላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም መቼም ማናጅመንቱን ባለቤቶቹን የማይረሳችሁ በሙሉ በአለም ላይ ያለ የኢቢኤሰ ጣቢያ በቤተሰብ ማገናኝት ደሃን በመርዳት ሰንቱን ልናገር ሰለናተ መፅሃፍ አይበቃውም አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ አሰፋውን መሽሻ በዚህ አይነት መቀበር በጣም የጀግኖች መቃብር ነው ሲያንሰው አቤት የሰው መወደድ ይሰጠኝ ትል ነበር ድሮ እናቴ እውነትዋን ነው አበ ጎደኛ ሳይሆን ወንድም በላይ ራኬል እሷም ጎደኛ ሳትሆን እህት በሙሉ የኢቢኤሰ ሰራተኞች አለምን ጉድ አሰባላችሁ ይህ ነው ፍቅር በጣም የሚመሰገን የአለማችን ቴሌቭዥን ጣቢያ ኢቢኤሰ ብቻ ዘር አይማኖት ገለመሌ የማይል ጣቢያ ይህ ፁፍ ትዝታ ለአቶ አሰፋው ለተደረገለት በአለም ላይ ባሉ ኢትዮጵያን ሰም ከልብ ሁሉንም ለተባበራችሁ ከኢቢኤሰ ጋር በጣም አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ ን ስም በርቱ ሰል ሁሌም ይህ ትዝታ ይቀመጥ ታሰቦ ጥሩ ሰው የእውነት አሰፋው ታድሎ ልጅ እንዳለው ዛሬ አልምተም የዚህ ደሃ ህዝብ እንባ ያጠባቸው ዛሬ ሰራውን ከሱ አገኘ አያችሁ ይህ ነው ጥሩ ሰራ ለራሰ የሚባለው ለሁሉም ቤተሰብ ትልቅ ነገር ጥሎ ሄደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @alambeyene4130
    @alambeyene41306 ай бұрын

    ነፍስህ በሠላም ትረፍ አስፍዬ ሁሌም በልባችውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ አንተን ግን ለመርሳት ከባድነው 😭😭😭😭😭😭😭ሀገሬምነው መልካም ሰው አልበረክት አለሽ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j6 ай бұрын

    ጥያቄነው መሬት አይቀበርም እንዴ?😢

  • @user-cb2xx4wc3r

    @user-cb2xx4wc3r

    6 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @user-xf5ps8th1x

    @user-xf5ps8th1x

    6 ай бұрын

    ሳልፈልግማ አታ---------

  • @wazircell4191

    @wazircell4191

    6 ай бұрын

    የኔምጥያቄነው😢😢😢

  • @yeneneshbeyene7155

    @yeneneshbeyene7155

    6 ай бұрын

    ፉካ ነው

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    አር የቦታ ጥበት ይሆናል😢😢😢😢

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x6 ай бұрын

    አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በቀና መልስ መልሱልኝ ይሄ ሁሉ አበባ ውድ ሳጥን ምድነው ጥቅሙ ሰውየውንምኮ ምስጥ ይበላዋል ወይስ የተለየ ነገር አለ ለማወቅ ፈልጌ ነው ስለገረመኝ

  • @user-fg5ww6mk5k

    @user-fg5ww6mk5k

    6 ай бұрын

    ምነያቃሉ 10ቀንሙሉአስቀምጠዉ

  • @yeneneshbeyene7155

    @yeneneshbeyene7155

    6 ай бұрын

    አስረ ቀን የተቀመጠው ከሀገር ውጪ ስላለ ነው

  • @user-fg5ww6mk5k

    @user-fg5ww6mk5k

    6 ай бұрын

    @@yeneneshbeyene7155 አናእዛዉአይቀበሩትም

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze49456 ай бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር ነብስህን በሰላም ያሳርፋት 😢😢

  • @user-jj5yd9ux1g
    @user-jj5yd9ux1g6 ай бұрын

    ነፍስ ይማር ግን መሬት መቀበር ቀረ እንደ እዚህ ላይ የስቀመጡት 😢😢😢 ፈጣሪየ ሆይ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93186 ай бұрын

    ነብሱን በሰላም ትረፍ 😂😂😂😂

  • @elsatesfalem7463

    @elsatesfalem7463

    6 ай бұрын

    😂❌😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qk7kq3gv9z

    @user-qk7kq3gv9z

    6 ай бұрын

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ብሎ ሳቅ ምነው?

  • @BeletuSntayehu

    @BeletuSntayehu

    6 ай бұрын

    በስህተት መሰለኝ

  • @MdEt-ub8qm

    @MdEt-ub8qm

    6 ай бұрын

    ​@@user-qk7kq3gv9zአይታችሁ እለፉ😢 በስህተት ይመስለኛል😢

  • @wibserawerkuwibserawerku2640
    @wibserawerkuwibserawerku26406 ай бұрын

    አስፊቲ ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያኑርልን እንወድሃለን

  • @wibserawerkuwibserawerku2640

    @wibserawerkuwibserawerku2640

    6 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @mayamuna4327
    @mayamuna43276 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አስፍዬ የኔ መልካም አባት አራ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ምን ልበል አባየ እኔ በሚዲያ ነው ማዉቂህ ግን መልካምነትህ እንዴት ይረሳል አፈር ጨካኝ ናት አንተን የነተቀችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ ናፍስ ይማር ብሎ መታው ከበደኝ አልቻልኩም አስፊት በስደት ሆነን ስናይህኮ አገራቺን ይናፍቀናል የደጋጎች አገር የነአስፊት 😢😢

  • @firewhotkitaw718
    @firewhotkitaw7186 ай бұрын

    አስፊቲዬ እምባዬ ጨረስኩልክ እኮ የኔ ሩሩ 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አይሳሳትም ከኛ የበለጠ እርሱ መርጦ ወዶ ጠርቶካል እና ነብስክን ከአብረሀም ከይሳቅ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 🙏

  • @salemabraha6289
    @salemabraha62896 ай бұрын

    ኢየሱስም አላት፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? ወደ ሮሜ 6:23 ደግሞ እንዲህ ይላል። የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @kloukuicahyi
    @kloukuicahyi6 ай бұрын

    ናፋቂ ቃል መቅዲ ፀጊ ዳጊ ዮኒ ትንሱ አብርሽ ሉናዬ ሊያዬ የኔ ቆንጆዎች በጣም እጅግ በጣም ነዉ ጓደኛ ማለት አብሮ መስራት በእዉነተኛ ፍቅር ላይ የተመሠረተ እደሆነ በግልፅ ያሳያችሁን ካሜራን ሳታስቡ ነገ ምን ይሉናል ብላችሁ ሳትጨነቁ የምትወዱትን የስራ ባልደረባችሁን አደራሳችሁ የቤተሰብ አባል አርጋችሁ መሸኘታችሁ በእዉነት ነዉ የምንላችሁ በጣምነዉ ያኮራችሁን መቅድዬ አራስ ነበርሽእኮ የኔ ቆጆ ማነዉ ይህን የሚያረግ ለስራ ባልደረባዉ!ሊያዬ ሁላችሁም የEBS ሰራተኞች እጅግ በጣም እናንተንም EBSንም እድንወድ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን አሁንም ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ብርታት ይስጣችሁ እንወዳችኋለን❤❤

  • @teddy6326
    @teddy63266 ай бұрын

    ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ ያ ደጉ አባቴ የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ From Teddy

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r6 ай бұрын

    አስፍየ ያንተ ደስ የሚለው በሰማይም በምድርም ፃድቅ ነህ አንተ😢 ምክንያቱም ከልብ ትሩ ሰው ነህ❤

  • @user-rx4fq5re4c

    @user-rx4fq5re4c

    6 ай бұрын

    የሰማዩን እንዴት አወቃችሁ??

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik35666 ай бұрын

    አስፍዬ ልባችን ተሰብሯል ወላሂ በጣም አዝነናል 😢😢😢ግን ያልገባኝ ነገር አለ እደዝህ አይነት ቀብር አለዴ አይቼ አላቅም??የምታቁ አስረዱኝ እህቶቼ

  • @user-lx2eh2oq6e

    @user-lx2eh2oq6e

    6 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው እህት ግን ምኑን ቀበሩት በሳጥን አስቀመጡት እጅ ወላሂ በጣም ነው የገረመኝ

  • @aiqutbano1845

    @aiqutbano1845

    6 ай бұрын

    ​@@user-lx2eh2oq6eየክርስቲያን ሀብታም እሪሳ ከድሀው ይለያል በህፃ ነው እሚቀበርው

  • @sakahjahik3566

    @sakahjahik3566

    6 ай бұрын

    @@user-lx2eh2oq6e አወ አስቀመጡት ዝም ብለዉ በሳጥን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ሲቀመጥ ዉነት ቦታ ጠፍቶ ይሆን ወይስ የቀብር ፋሺን ተብሎ ይሆን ምን አለበት ጥያቄየን ቢመልሱልኝ የሚያቁ ሰወች

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37536 ай бұрын

    አስፍዬ ደጉ መልካም ሰዉ ለሰዉልጅ በሙሉ አዛኝ ነበርክ አላህ ይዘንልህ አባቴ ነብስ ይማር

  • @kechomimo2358
    @kechomimo23586 ай бұрын

    አሰፋው ፈጣሪ ነብስን ከአብርሀምና ከይሳቅ ከጀጋጓች ጉን ያኑርልን😭😭😭😭😭😭

  • @shugo-2123
    @shugo-21236 ай бұрын

    ነፍሱን በገነት ያኑርልን እያልኩ.. ለመታከሚያ የተሰበሰበ 200ሺ ዶላር እንዳለ ሰምቼ ነበር እና ቢቻል ነፍሱ ይበልጥ በሰላም እንድታርፍ ይሄ ገንዘብ በየመንገዱ ለወዳደቁና በርሀብ ምክንያት ያለጊዜያቸው ለመሞት እያጣጣሩ ላሉ ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ቢከፋፈል መልካም ነው... በተረፈ ጊዜዋ ደርሳ የተወሰደች ነፍሱን በገነት ያኑራት አሜን❤

  • @abugidaentertainment

    @abugidaentertainment

    6 ай бұрын

    🙏🙏

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c6 ай бұрын

    አስፍዬ የኔ አባት በቃ ሞት እዲ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merimeri7886
    @merimeri78866 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭ምናለ ሞት ባይኖር ብዬ ተመኘው እህህህህህህህህ ቁስሌን ቀሰቀሰው አስፍዬ ሁሌም እናስብሀለን ነብስህን ከደጋጎች ዘንድ ያሳርፍልን 😭😭😭😭😭

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal59016 ай бұрын

    አይ የኛ ባህል ሁለት ሞት ነው እኮ ምንሞተው አሁን ይሄ ሁሉ ጩህት በሰውየው ላይ ሚያስደስተው ይመስላቹዎአል የራሳአችንን ስሜት ብቻ ተከትለን ካልሆ በስተቀር

  • @user-tp5fc1co5j
    @user-tp5fc1co5j6 ай бұрын

    አስፊቲ ነብስክን ይማረው የኔ መልካም

  • @ytub8615
    @ytub86156 ай бұрын

    እስፍየ ነብስ ይማር እፍፍፍ ግን ደግሞ እድለኛ ነህ ስንት ወዳጅ እንዳለህ አይተሃል ፅናትይስጣቹ ለመላው ቤተሰብ ና ወዳጆች

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d6 ай бұрын

    የተከበረው ሀገሬ ኢትዮጵያ አስከብረው ቀበሩት ነፍሱ ይማር አቶ አስፋው መሸሻ

  • @fftt3985
    @fftt39856 ай бұрын

    ነብስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ማናችንም ከሞት. አንቀረም. አሟሟታችንን አሏህ ያሳምርልን. ያአስፋው ቤተሰቦች እና ወዳጆቹ. አሏህ ሶብርን. ይስጧችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o6 ай бұрын

    ወዳጆቼ ዋናው ይዞ መገኘት ነው። ካለህ ቀብርህም ቢሆን እንዲህ ይደምቃል። ለኣገር ስንት የደከሙና የሰሩ ትልልቅ ኣርቲስቶች ይዘው ባለመገኘታቸው እንደውሻ የትም ጉድጓድ ተጥለዋል። ኣስፊቲ እግዚኣብሄር ነብስህን በገነት ያኑረው። ምናለ እንዲህ የደመቀ ቀብርህን ለኣፍታ ቀና ብለህ ማየት ብትችል ኑሮ፡

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh33036 ай бұрын

    😢😢😢😢የቲክቶክ ልጆችን እጃቸው ይስበረው በየቤተ ክርስቲያኑ ታቦተህ እጉንእና አባቶቻችንን መቅረጽ በይለቅሶ ቤቱ ሰዎችን መቅረጽ ልምድ ኦናችሁ አታፍሩም በእውነቱ

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania55726 ай бұрын

    የኔ እባት እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ 😢😢😢😢😢

Келесі