ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል 4)

በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በየሳምንቱ ዓርብ የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ቦታ ፦ ቦሌ ገርጂ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ዕለት ፦ ዓርብ
ሰዓት ፦ 11፡30 እስከ ምሽቱ 1፡00

Пікірлер: 39

  • @johnmwangi1129
    @johnmwangi11293 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r2 ай бұрын

    ክቡር መህምራችን የሕይዎትን ቃል ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤

  • @mitikubekele4062
    @mitikubekele40623 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን መጋቢ ሐዲስ ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-hk2uy5yj1w
    @user-hk2uy5yj1w3 ай бұрын

    የሕይወት ቃል ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህራችን❤

  • @tesfayeteklu1197
    @tesfayeteklu11973 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr3 ай бұрын

    ጸጋው ያብዛልህ ዕድሜም ይስጥህ ጥበቡም ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira57063 ай бұрын

    መምህራችን !ቃለህይዎት ያሰማልን፣ፀጋዉን ያብዛልን፣ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @Meba12
    @Meba123 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አይናችንን ከመስቀሉ ልቦናችንን ከቃሉ አንደበታችንን ከምስጋና አያጋልብን

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb14313 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ

  • @TesfaytuGebru
    @TesfaytuGebru26 күн бұрын

    ቃለ ይህወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw88793 ай бұрын

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❣️🙏

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS3 ай бұрын

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10593 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete15353 ай бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w3 ай бұрын

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @nekatibebtube
    @nekatibebtube3 ай бұрын

    t.me/QH7OEcjEvXswNDc8 ይሄ የቴሌግራም ቻናሌ ነው

  • @user-fs3tv7nn1s
    @user-fs3tv7nn1s3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @geniseifu40
    @geniseifu40Ай бұрын

    እግዚ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህደ

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize92513 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalin Memihr 🙏🙏🙏

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o3 ай бұрын

    የተከበሩ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ 🤲❤️ የወላድት ኣማልክ ኣማላድነት አይለየን ❤️🤲ወይነ የምድያ ነገር እነ በጣም እየጠፋሁ ነውእግዚአብሔር ልቦናየ እንድከፍትልን በፀሎት ኣግዙን 🤲🤲😢

  • @tekestedejene2250

    @tekestedejene2250

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ልቦናህን ያሳርፍልህ ፣ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አለውልህ ትበልህ

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene22503 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mulumulu6983
    @mulumulu69833 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌷👏

  • @rutmillion4634
    @rutmillion46343 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @nebyuzegedamtube7188
    @nebyuzegedamtube71883 ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ቃለሕይወትን ያሳማልን

  • @netsanetgeberyes6694
    @netsanetgeberyes66943 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu48823 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Forgiven369
    @Forgiven3693 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu48822 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam37023 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና በሞገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏⛪❤

  • @user-yg2ch1cl8f
    @user-yg2ch1cl8f3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜን እና ጤናን ያድልልን የማቴዎስን ወንጌል ትርጓሜ ግን እንድትፈጽሙልን እንማጸነዎታለን

  • @saratedes4086
    @saratedes40863 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @mebabiruk
    @mebabiruk3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @Heaven_is_near
    @Heaven_is_near3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ነዉ የምከታተለዉ የእርሶን ትምህርት

  • @sarataye8812
    @sarataye88123 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazsemere6802
    @almazsemere68023 ай бұрын

    ተባረክ ፀጋውን ይብዛልህ አግዚአብሔር ክቡር ወንድማችን 🙏

  • @yemaryamworkAsnake
    @yemaryamworkAsnake3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife3 ай бұрын

    B gugut sixabik nbr

Келесі