gout dite

የሪህ በሽታ እና አመጋገብ
ሪህ መገጣጠሚያዎች ላይ የሚከሰት የህመም አይነት ነው፡፡ አብዛኛዎቹ የሪህ ህመም ያለባቸው ሰዎች የእግር አውራ ጣቶች ላይ ህመሙ ይሰማቸዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ ሌሎች ጣቶች፣ የእጅ አንጓዎች፣ ጉልበቶች እና ተረከዝ ላይ ህመም ይኖራቸዋል፡፡ የሪህ ህመም መነሻ በደም ውስጥ ብዙ ዩሪክ አሲድ መኖር ነው፡፡
ከየትኞቹ ምግቦች መራቅ አለብዎ?
ምን ዓይነት ምግቦችን መመገብ አለብዎ?
በዚህ ቪዲዮ በቂ መረጃ ይዘናል ተከታተሉን
ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 14

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641

    ለዉዝና ባቄላ ለሪህ አደገኛ ናቸዉ :: መመገብ የለብንም !

  • @ruthassefa6715
    @ruthassefa6715

    ስንዴ ምስር አተር በጣም ይጎዳል ዉዴ በሽታዉ ስላለብኝ ነዉ የምነግርሽ

  • @alemtariku2677
    @alemtariku2677

    እናመሰግናለን

  • @MilkiiAyana
    @MilkiiAyana

    ምስር?

  • @alemtariku2677
    @alemtariku2677

    ባቄላ-____? i don't think so

  • @AliAli-gb8og
    @AliAli-gb8og

    አመሰግናለሁ የእኔ እመቤት

  • @birteraslema4797
    @birteraslema4797

    tnx

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Жыл бұрын

    ባቄላ ሪህን አያባብስም ?

  • @user-hn3hq2nv2h
    @user-hn3hq2nv2h

    Ehte enem bkerbu new yawekut mlketu eyayu new kbdete btam new ychemrew bza meknyat new ymtabig lne men tmkrigalshi wede?

  • @BirhanuGugsa-bm7lg
    @BirhanuGugsa-bm7lg

    ባቄላ፡እና፡አተር፡ለህሪ፡በሽተኛ፡ይፈቀዳል?

  • @rabiyarihana5932
    @rabiyarihana5932

    ስዶክተር.ባቄላ..አይበላም.ዮሪክ.አሲድ.ያለበት.ሰው

  • @rctariku8078
    @rctariku8078

    🥚🥚🥚🥚🥚

  • @user-qh9dj5jq1y
    @user-qh9dj5jq1y

    75% ፈጽሞ የተሳሳተ መረጃ ነው፤

Келесі