Gospel New Ethiopian Christian Videos Funny&mezmur Videos Part 2 ክርስቲያን ቲክ ቶክ ቪዲዮዎች ስብስብ ክፍል2

Музыка

የተለያዩ አዳዲስ መዝሙሮች, Lyrics ቪዲዎችን ,የተለያዩ መንፈሳዊ መረጃዎችን,Live Worship,ቆየት ያሉ መዝሙሮችን እንዲሁም ቃለ መጠይቆችን ለማግኘት አሁኑኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
KZread👉 bit.ly/3kHDFp9
Facebook👉 bit.ly/35KNvjT
Instagram👉 bit.ly/2TCUVQr
TikTok👉 bit.ly/2TE1x0U
Telegram👉 bit.ly/31Uwum2
#Christian
amazing new protestant mezmur Amazing new non stop protestant gospel mezemur song collection,new Ethiopian protestant mezmur 2020,Amazing new non stop mezmur collection
Ethiopian protestant mezmur 2013 ,Amharic Christian mezmur Ethiopian Gospel songs,AMHARIC gospel song,Amharic protestant mezmur,New Amharic protestant songs,Ethiopian protestant Amharic mezmur, መንፈስን የሚያረሰርሱ የአምልኮ መዝሙሮች,Ethiopian new protestant mezmur,Ethiopian protestant mezmur , Amharic Christian mezmur ,Ethiopian Gospel songs ,AMHARIC gospel song ,Amharic protestant mezmur,New Amharic protestant songs ,Ethiopian
protestant Amharic mezmur,Ethiopian new protestant mezmur,Ethiopian protestant mezmur , Amharic Christian mezmur ,Ethiopian Gospel songs ,AMHARIC gospel song ,Amharic protestant mezmur,,New Amharic protestant songs ,Ethiopian protestant Amharic mezmur
----------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------
------------------------------
new Ethiopian protestant mezmur 2020 /2013
non stop protestant mezmur 2020 , Amharic Christian mezmur Ethiopian protestant Amharic mezmur Amharic songs Ethiopian Gospel songs AMHARIC gospel song Amharic protestant mezmur New Amharic protestant songs New protestant Amharic song Ethiopian evangelical Amharic song Ethiopian non-stop mezmur protestant non-stop mezmur non stop Amharic Protestant mezmur Eritrean non-stop mezmur non stop Tigrigna mezmur about
----------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------
----------------------------
መንፈስን የሚያረሰርሱ የአምልኮ መዝሙሮች,mezmur,gospel songs,ethiopian
protestant mezmur,new protestant mezmur,zekarias taddese,non stop
mezmur,yishak sedik,Amharic Gospel Song,lily tilahun,amharic mezmur,samuel
negussie mezmur,yediro mezmur,kingdom sound,mezmur tube,protestant
mezmur,amharic gospel song,hope musicethiopia,cj tv,teddy afro,teddy
tadesse,mezmur protestant,ethiopian,new ethiopian music,ethiopian music,efrem
alemu,bereket tesfaye,lily,prophet eyu chufa,marda tube,awtaru kebede,prophet
tamrat demsis /holy spirit tv,official yohannes belay,ethiopian gospel song,protestant song
----------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------
------------------------------

Пікірлер: 53

  • @Mom2023new
    @Mom2023new3 жыл бұрын

    ወገኖቼ፣ ጊዜው የንስሐ ጊዜ ነው!! ህይወታችሁን በዝግታ እየመረመራችሁ፣ ለራሳችሁ አልቅሱ!! ለህዝባችን፣ ለሀገራችን አልቅሱ!! ወዮ! ጠፋሁ !! በሉ!! አንድ ጊዜ ጌታ፣ ህዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል!! የሚያስተውልም የለም!! አለኝ ። አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት የነገረኝን ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን ፣ በዚሁ ላይ ልኬዋለሁና ዝቅ ብላችሁ አግኙት!!! ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ፣ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ነው፣ ተባረኩ። እማማ ነኝ ልጆቼ!!!

  • @buzuayewdebero3261
    @buzuayewdebero32613 жыл бұрын

    ቡሩክ ሁኑ ጌታ ይባርካችሁ💕💕❤❤❤💝💝

  • @salemonkefalech7410
    @salemonkefalech74103 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @LavaLava-tg6pt
    @LavaLava-tg6pt3 жыл бұрын

    Amen Taberku

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o3 жыл бұрын

    8:26 ❤❤❤ Uffffff dese setelu enebayen asemetachehut 🙏🌹🙏

  • @biruktiyethiopia654
    @biruktiyethiopia6542 жыл бұрын

    Mrt video new tebareku

  • @ethiopia7131
    @ethiopia71313 жыл бұрын

    Amen Amen 📖📖📖📖💟👏💘

  • @enatcafe2599
    @enatcafe25993 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ቀጥል

  • @layenealem3043
    @layenealem30433 жыл бұрын

    Tebareku👍👍👍👍👍

  • @msrajm6899
    @msrajm68993 жыл бұрын

    God blees you all

  • @mahiletbiru8379
    @mahiletbiru83793 жыл бұрын

    Egziabher fetsmo aytilim ayresam tebareku

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa94143 жыл бұрын

    Ameen god bless you both ameen 📖📖📖📖📖✝️👈💝💝💝💝☝️☝️

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @birtukantsega9272
    @birtukantsega92723 жыл бұрын

    Geta yibarkachu bertuu👍👍

  • @liyqueen5599
    @liyqueen55993 жыл бұрын

    God bless you👏👏

  • @user-vu5nf1zi1y
    @user-vu5nf1zi1y3 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @sisijaber4346
    @sisijaber43463 жыл бұрын

    Geta yibarekachu

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever7193 жыл бұрын

    Tebarkuuuuu

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun69363 жыл бұрын

    Its good keep it up

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma25743 жыл бұрын

    Funny and techie at the same time

  • @mulunashealemayehu3142
    @mulunashealemayehu31423 жыл бұрын

    Amennnn

  • @AaAa-qu1sq
    @AaAa-qu1sq3 жыл бұрын

    Amen amen🙏👏👏👏❤

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme97173 жыл бұрын

    Lovely.

  • @romanwelde5303
    @romanwelde53033 жыл бұрын

    ተባረኩ ቅዱሳን❤❤❤

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @bettyalex6541
    @bettyalex65413 жыл бұрын

    wow tebarekulgn

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @mimiaddisu4243
    @mimiaddisu42433 жыл бұрын

    Keep up 🙏🏽

  • @mulunashealemayehu3142
    @mulunashealemayehu31423 жыл бұрын

    Wowwwwwo

  • @Mom2023new
    @Mom2023new3 жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ሀሀ

  • @werkemulugeta2588
    @werkemulugeta25883 жыл бұрын

    wow

  • @lidyaargaw1441
    @lidyaargaw14413 жыл бұрын

    Wow like it

  • @habenabraham5420
    @habenabraham54203 жыл бұрын

    Bles u guys and i thank u too

  • @shagashaga5361
    @shagashaga53613 жыл бұрын

    👏👏👏

  • @getaiyesusibetekalemulunwe3968
    @getaiyesusibetekalemulunwe39683 жыл бұрын

    Tebareku

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @selamnehtuji4638
    @selamnehtuji46383 жыл бұрын

    Fird altezabam yemilewn mezmur manew yezemerew benatachihu nigerugn

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/fHuJtM6hccvRn9Y.html

  • @fantudaba9744
    @fantudaba97443 жыл бұрын

    I appreciate the boy with Tatou. His message ! He is already transformed! Others for me ! It seems they're making fun of the word .

  • @masaratfiqaduu4612
    @masaratfiqaduu46123 жыл бұрын

    ♥️♥️

  • @ararsetashome7121
    @ararsetashome71213 жыл бұрын

    good blees you🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @tinajesus17
    @tinajesus173 жыл бұрын

    Aminnn aminn aminn

  • @hellohave7783
    @hellohave77833 жыл бұрын

    🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🍇🍇🍇🍇🍓🍓🍓🥕🥕🥕🥕🥕🥕🥕🥕🥕🥕💞💞💞💞💞ameeeeeeeeeeeeeewn

  • @wisdom1223
    @wisdom12233 жыл бұрын

    ኧረ ተነሱ! በዚህ እምነት መኖር ሞት እንዳለ መርሳት ነው።

  • @tadelechzerga4573

    @tadelechzerga4573

    2 жыл бұрын

    ከከከከከከከከከከከ ምደረ ጣኦታም

  • @kirubelwakjira1995
    @kirubelwakjira19953 жыл бұрын

    Please yemezmurun rees

  • @adadismezmur

    @adadismezmur

    3 жыл бұрын

    Yeyetegnawn

  • @user-mi2nl4tw3n
    @user-mi2nl4tw3n3 жыл бұрын

    ሚኮምንእምነት ተከታይ ነው

Келесі