ጎባን ቁጥር 2 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ(Goban Number 2 New Best rural comady)

Пікірлер: 388

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b2 жыл бұрын

    የኔ የማርቆሶች ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ 😀😀😀♥️♥️♥️❤❤❤❤ድሮ የዛሬ 6 አመት ያየዋቹ ነበር ዛሬ ሳያችሁ ደስ አለኝ ቀጥሉበት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌♥️♥️❤❤❤❤♥️♥️♥️

  • @mekdesabeje307
    @mekdesabeje307 Жыл бұрын

    Ere besak feresen tebarekulen enwodachrhualen

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw92062 жыл бұрын

    ትክክለኛ የገጠር ህይወት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @hasatpice9198
    @hasatpice91982 жыл бұрын

    በጣም የሚያሥቅ እያዝናና ትልቅ መልክት የያዘነው በዚህ ዘመን እየሆነና እየተደረገ ያለ እውነታ ነገር ነው ሰው እቤት ያለውን በደብ ሳይዝ የውጭ የሚመኝ ከዛ ደግሞ እደዚህ በሰው ሂወትና ትዳር እየገቡ የስቱን ቤት ያፈረሡ ባለጌወች ሞልተዋል ሁነው ላይሆኑ ጊዚያውናአሥመሣይ ሠወች ሞልዋል ፈጣሪ ከደዚህ አይነቶች ሰወች ይጠብቀን

  • @mercato967
    @mercato96711 ай бұрын

    ብርቁን በአዲሱ ማንነቱ ማየት ደስ ይላል።

  • @belayneshkegne1655
    @belayneshkegne1655 Жыл бұрын

    ወይ ሲያምረ ወድልጀ እኮ ያለ ነገረ ፀባዩ አይቅያየረም አሰተማሪይ ነወ የአንድ ሰወ ፀባይ ሲቅየረ ማወቅ አለብን

  • @samresamre612
    @samresamre612 Жыл бұрын

    2008 ላይ አይቼዋለሁ ይህንን ድራማ ደስ ሲል እኮ ይመቻችሁ

  • @admacom75
    @admacom752 жыл бұрын

    በጣም በጣም ነው የሚአስቅ አቤት በሀሌ ልዩ እኮ ነዎ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ !!!!

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Жыл бұрын

    እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ይህ ሶሻል ሚዲያ አቃጥሎኝ ቀርቶ ነበር

  • @Concordtv123

    @Concordtv123

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @user-ug8ee8ok2s
    @user-ug8ee8ok2s2 жыл бұрын

    አልጋው መቋቋት እሷም መቋቋት አላለም ሀሀሀሀ ከሀሜተኛ ባል ይሰውራችሁ

  • @sadya1213

    @sadya1213

    2 жыл бұрын

    ያቋቋዉና ጉድኮነዉ ክክክክክክክ

  • @zelealemadugna6781

    @zelealemadugna6781

    2 жыл бұрын

    ተቋቋን አለ የታየውን

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    @@sadya1213 Endmamer

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    @@zelealemadugna6781 Endmamer

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @freshlemongames4987
    @freshlemongames4987 Жыл бұрын

    ትወና አንደኛ ሁሉም ነገር ዐርጅናል ነዉ ያምራል

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs Жыл бұрын

    ሳትስመኝ እኔን 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-zi9op7uh7x
    @user-zi9op7uh7x Жыл бұрын

    in my life ididnt watch this kind of comedy sitcom . Its really fantastic and mind-blowing

  • @tzitab8961
    @tzitab89612 жыл бұрын

    ማሪያምን በጣምደስ ይሚልነዉ በርቱ

  • @medinatube2080
    @medinatube20802 жыл бұрын

    ጎባን ቁጥር 2ትክክለኛ ተዋናዮቹም አልተቀየሩክክክክክክ ወዬ ድፍረት እሰው ቤት ድረስ የወንደሰ ውሽማ ነበር ቤት የሚመጣ ሲባል የምንሰማው😂😂😂

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @yimenugebru5825
    @yimenugebru5825 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ስንቱን ባየሁበት በርቱ እውነት ትክክል ያልተበረዘ ነገር ነው እያየሁ ያለ

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Жыл бұрын

    በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱልኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ሖዴ ቆሰለ ማርያምን 😀😀😀😀ጎባን ማለት ለካ ይችነች እኔ ብሖን አይኗን ነው የማጥፋት 😂😂

  • @peaceandlove704
    @peaceandlove704 Жыл бұрын

    ባላገሮቻችን ምርጦቻችን እናንተ ምርጦች ድራማቹህ ምርጥ ችሎታችሁን ተሰጥዎቻችሁን እናደንቃለን አትጥፉብን

  • @kbtube3367
    @kbtube3367 Жыл бұрын

    እዉነት አንደኛ ናችሁ

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome15482 жыл бұрын

    እንደገና ተሰባስባችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @HB-vf1xe
    @HB-vf1xe Жыл бұрын

    አረ ጎበዝ እንደዚህ የምትንከባከብ ሴት ካለ ሞንጨር አርጉልኝ I really need a woman who take care of me.

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ትወና ትችላላችሁ ምርጦች እንዳታቋርጡ ቀጥሉበት

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍

  • @neza6422
    @neza6422 Жыл бұрын

    ቺኩለዋል የሌባ ነገረ ኪኪኪኪ

  • @fresenaymisker2080
    @fresenaymisker2080 Жыл бұрын

    THE BEST AND MOST AUTHENTIC SHORT DRAMA I HAVE EVER WATCHED. BLESS THE SCRIPIT WRITER, BLESS THE DIRECTOR, THE CAMERAMEN/WOMEN, AND THE BEST CAST. WHAT A WONDERFUL LIFE!

  • @amansew
    @amansew2 жыл бұрын

    ሰው ይክበድሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o2 жыл бұрын

    ወይኔ ሳስመኝ አለ😂😂😂😂

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Жыл бұрын

    ዋው ጎበዞች በጣም በርቱ ዋውውው።

  • @selamethiopia2043
    @selamethiopia20432 жыл бұрын

    ያየሽ መልካም ወንዶችን ጨምሮ የማርቆስ ድንቅ ልጆች በጣም ነው ምታዝናኑት በርቱ

  • @hannasalam672

    @hannasalam672

    Жыл бұрын

    አገሬ የሰፈሬ ደብር ማርቆስ😍😍😍

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

  • @alkhorkalba8014
    @alkhorkalba8014 Жыл бұрын

    እውነትነው ትልቅ ትምህርት አለው መዝናናት ብቻአይደለም ተምሬበትአለሁ

  • @jgt1001
    @jgt1001 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v2 жыл бұрын

    የምር ማነው የሀገሩ ባህል እና ወግ የናፈቀው አይስደት😭😭ስታምሩ👉ሶሰት ነገሮችን እመን /እመኝ 👌 1👈ፈጣሪህን /ፈጣሪሽን🙏 2👈 ስህተትህን /ስተትሽን🤦‍♀️ 3👈 ያየህውን 👀👈/ያየሽውን✌️😘 ማመን መታመን ለራስ ነው 🥰 ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነቷን ይመልስላት ለኛም እደኛ ሀጢያት እና ክፋት ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን😭😭😭 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @kalek7328
    @kalek73282 жыл бұрын

    መቸም የኔው ነው አዉልቀው 😄😄😄😄😄😄

  • @gizetube8087

    @gizetube8087

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @Eyob797
    @Eyob797 Жыл бұрын

    እውነተኛው የገጠር ኑሮ ነው እዚህ ድራማ ላይ የሚታየው ደስ ይላል።

  • @teruainetminichel9692
    @teruainetminichel9692 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ባህሉን የጠበቀ

  • @user-ns7ni1eb1g
    @user-ns7ni1eb1g Жыл бұрын

    ዋው ናችሁ እናመሰግናለን

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa63552 жыл бұрын

    Amharayeee 🎈🥰

  • @Dallol253

    @Dallol253

    Жыл бұрын

    ፍቅር በፍቅር ዉድድድ እምጷ

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Жыл бұрын

    ,ቴክክለኘዉየአገራችንባህሌ

  • @meronmekonnen277
    @meronmekonnen277 Жыл бұрын

    የሰዉየዉ የቆዳ ጥራት ...........wowww

  • @mahleta.kassie8193

    @mahleta.kassie8193

    Жыл бұрын

    በጣም እኔም እያልኩ ነበር ከተማ በሞሮኮና ስቲም የሚቀቀሉትን ያስንቃል 😂😂😂

  • @amanueladdis7904
    @amanueladdis7904 Жыл бұрын

    በጣም አሪፎች ናችሁ በርቱ ...

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 Жыл бұрын

    ስትችሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ ::በርቱ

  • @helentube4131
    @helentube41312 жыл бұрын

    ውይ ዘንድሮ 🙉🙉 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለች አያቴ በሰው ባል ድርቅ 🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale61932 жыл бұрын

    ጉድ ምኒቱ አይን አውጣ ናት ሆኖም ግን በጣም ደስ ይላሉ ቀጥሉበት

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i Жыл бұрын

    አድ ጂልፍስአጣሽ አላለችም ሴቶች እባካችሁ የሰዉባል አትቀሙ ፍጥጥ ሽምጥጥእያረጋችሁ😂😂😂🤭🤭

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e2 жыл бұрын

    በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂😂

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @selamtemtime5227
    @selamtemtime5227 Жыл бұрын

    ሌላ ቀን ከተሰበርሽ ያሺሻል አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara51802 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሁለተኛ ስለኖረው

  • @CherentLove-qj9ew
    @CherentLove-qj9ew Жыл бұрын

    Berkuya betam betam new yemewedeh Hultegna demo hulachenem wedalew

  • @procell803
    @procell803 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው አትጥፉ በርቱ

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹህ

  • @adu1535
    @adu15352 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል።

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @alimahassen3123
    @alimahassen31232 жыл бұрын

    አንደኛ ነው የምር ክክክክክክክክክ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @User13046
    @User130465 ай бұрын

    እናንተ ሦስታችሁ በጣም የትወና ብቃት አላችሁ እዉነት ለመናገር የዘንድሮዊን የብቸኝነት ኑሮ በእናንተ አለፍኩት።

  • @abayethio8649
    @abayethio8649 Жыл бұрын

    ይህን ፔጅ በፍቅር ነው የምወደው ግንግን ያልተመለሰለኝ ነገር ይህ ቀረፃ የቆዩ ዘመን ነው ማለቴ እነዚህ ሁለት ሴቶች እና ውሽማው ልጅ የሰውነት ለውጥ አላየውባቸውም ቢያንስ የዛሬ 10 አመት ላይ በዚሁ እስታይል ነበሩ ዋይ

  • @Concordtv123

    @Concordtv123

    Жыл бұрын

    ከሣቁ የሠውነት ለውጥ የለም 😂😂😂😂😂

  • @seadateshome4473
    @seadateshome44732 жыл бұрын

    በርቱ፣ትችላላችሁ፣ዋውውውውውው

  • @tigistwondu5226
    @tigistwondu5226 Жыл бұрын

    ስታምሩ 😘😘😘❤❤❤

  • @getuchaneyimer6692
    @getuchaneyimer66922 жыл бұрын

    አሁን ተረቱን ተይና አግለበለበን አይደል ልጁ ክክክክ እንዳን አይነቱ ከሚወለድ ውሃ ሆኖ ቢቀር ጎባን

  • @werdemihrte5966
    @werdemihrte59666 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂 ታድዋ ከምር ትጫወቱታላችው ከማይረቡ ጡረቶኞች የናተን ከምር ነው የማየው ኮሜዲ አለን ይመቻችው ዋው ትችላላቾው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34982 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ወይ ጉድ አይን ያወጣ የባል ሌብነት

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @eyu6354
    @eyu63542 жыл бұрын

    አያይዞ ጠፋሳ ሰዉዬ 😂😂😂😂😂😂ልጁ ዝም ብሎ እያየ ነው

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Жыл бұрын

    Fekir nachu betam enamesegenalen

  • @zemnwendi3626
    @zemnwendi3626 Жыл бұрын

    በጣም እምወደዉ ድራማ አይዞችሁ በርቱ

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n2 жыл бұрын

    ሴት እና ሴት እኮ አይጣላ ነው ምላስ 😛😛😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 жыл бұрын

    ቁጭ የገጠር ትወና ዋውውውውውውውውው

  • @Neli7633
    @Neli76332 жыл бұрын

    ደስ የሚል ድራማ

  • @user-mv2nd3tf2n
    @user-mv2nd3tf2n2 жыл бұрын

    ክክክክ ከጣይ እንጠብቃለን ቶሎ ልቀቁልን

  • @taybat8805
    @taybat88052 жыл бұрын

    ኧረ በሳቅ ፋዲት🤣🤣🤣🤣🤣ምን ምን እያለሽ ነው አላለችም

  • @hayathayat4036
    @hayathayat4036 Жыл бұрын

    😆😁

  • @amansew
    @amansew2 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁በጣም አሪፍ ነው በርቱ።👍👍👍👍

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Жыл бұрын

    እንዴ ሰው የሚፈልገውን ያገኛል? አገኘሑዋችሁ የማላውቀውን ሕይወት ስላሳያችሁኝ በጣም አመሰግናለሑ

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g2 жыл бұрын

    እሰው ቀሄ መቶ ነገር ዋይ ጉድ 😂😂😂

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e2 жыл бұрын

    የቀየው ጨሌ ሲያምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nunusha8971

    @nunusha8971

    2 жыл бұрын

    ለጬ ነው እማ ጨሌ እኔ ማውቀው አተቴ ወይንም የኦረሞ ጌጥነው 😁😁😁🤣

  • @lblb4521

    @lblb4521

    Жыл бұрын

    @@nunusha8971 ኦሮሞ ብቻ ማን አረገው በውሎም እደዝህ ነው ስሙ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Жыл бұрын

    Ere besaq gedelacun

  • @belayneshabebe6877
    @belayneshabebe687710 ай бұрын

    Beka good

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Жыл бұрын

    የቡናው ፓርት ቁጭ የእኔን ሠፈር እናቶች ያየሁ ነው የመሰለኝ የእውነት

  • @brhanuasefa9400
    @brhanuasefa94002 жыл бұрын

    ምረጥ የገጠር ልጅ ነኝ

  • @user-yd2td4qn6f
    @user-yd2td4qn6f2 жыл бұрын

    kkkkkkkkkkወየዉ በሳቅ

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🥰🥰

  • @samrawitzemeneferede2614
    @samrawitzemeneferede26142 жыл бұрын

    Be fetari yalteberezew tikiklegin ye geter bahil , egziabher yistachu

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed31842 жыл бұрын

    ቀጥሉ እንዳታቋርጡት ምርጦች❤️😍😍😍

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Жыл бұрын

    የኔ ማሮችዋየየየ

  • @zaherazahera4243
    @zaherazahera42432 жыл бұрын

    ወይኔ ኮመቶች በሳቅ

  • @thequeenofblackwomen.9690
    @thequeenofblackwomen.9690 Жыл бұрын

    omg you are so funny.😂😂😂👍🏽

  • @tarytary495
    @tarytary495 Жыл бұрын

    ደስስስ የሚል የገጠር ህይወት

  • @desalewmulugeta5318
    @desalewmulugeta53182 жыл бұрын

    tewanay be tana yemeselal demena

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    ግን እውነት ሴት በአለም ላይ በዝቷል ማለት ነው. 🤣🤣 ግን አንደኛ እንጂ በፍፁም ውሽማ አልሆንም. ስለዚ ሴት ልጅ እራሷን መቻል አለባት.ልጅ አለቃቀሱ ያስቃ. 🤣🤣🤣

  • @user-jw5xl9bp2r
    @user-jw5xl9bp2r2 жыл бұрын

    ወይ ጉድ በገዛ ዳቦዬ ልብ ልቡን አጣሁት ይላሉ አይን ያወጣ ስርቆሽ😁

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @zemachutube8730
    @zemachutube87302 жыл бұрын

    በርቱ ምርጦች

  • @udayuday4858
    @udayuday48582 жыл бұрын

    አግለበለበን አደል ያስቃል 😄😄😄😄

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye834411 ай бұрын

    አዬ ታዴ !!

  • @birtukan120
    @birtukan1202 жыл бұрын

    በረቱ💚💚💚👍

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e2 жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ🙉😂😂😂😂😂😂😂😂👏✌✌✌✌😘😘

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal28412 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ደፋር የሆነች ሴች ገላውን ያጠበችው ማይበቃ ታችኛን ደሞ አውልቀው አላለችም በርቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ክፉል አንድን አይቼው ነበር እስከ ዛሬ ታስቁኛላችሁ

  • @negeseshegaw2046
    @negeseshegaw2046 Жыл бұрын

    እዴት ደስይላል በርቱልኝ

  • @allofyousweet4796
    @allofyousweet47962 жыл бұрын

    Wow nw bertu

  • @eamenyibetw24
    @eamenyibetw24 Жыл бұрын

    ሀደ

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora4122 жыл бұрын

    አልጋው መንቋቋት ነው እሷ መንቋቋት ነው ኸረ ወየው በሳቅ

Келесі