#GMM

Ойын-сауық

GMM TV እንደ ዳንኤል በአውሬዎች መካከል አድሬ ምንም ሳልሆን ቤቴ ገባሁ! ዘማሪ ጺዮን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 20

  • @TseganeshDansa
    @TseganeshDansa Жыл бұрын

    እጁ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነዉ ❤❤❤🥰

  • @RohobotT7
    @RohobotT710 ай бұрын

    ፂዮን ዬ ተባረኪልኝ ደግም በጣም ነው የምወድሽ

  • @HayalnehMideksa
    @HayalnehMideksa6 ай бұрын

    ተባረኪ ጸጋዉ ያብዛልቨ

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 Жыл бұрын

    Yes

  • @deboradawite4527
    @deboradawite45272 жыл бұрын

    ተባረኪ ጽዬንዬ እውነት ነው ለምን እያመለኩ ፊታቸው ሀዘንተኛና ለቀስተኛ እንደሚሆኑ የአገራችን ዘማሪዎች ሁሌ ይገርመኛል ልክ እንዳንቺ በደስታና በፈገግታ ነው ማምለክ መዘመር የሚገባው ።

  • @endrias7773
    @endrias7773 Жыл бұрын

    God bless you

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 Жыл бұрын

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @habtamugebreyohannes4949
    @habtamugebreyohannes49492 жыл бұрын

    ተባረኪ እህታችን

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy13923 жыл бұрын

    God bless you all.

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy13923 жыл бұрын

    What you guys talking? it is clear voice & nice record.

  • @saronleulachew5106
    @saronleulachew5106 Жыл бұрын

    እረ ጺ በጣም እወድሻለሁ ነገር ግን መዝሙሩ የይስሐቅ ሰድቅ መዝሙር ነዉ። ከ 15 አመት በፊት መዝሙሩን አቀዋለሁ። መዝሙር ስለሌለሽ ሰጥቶሽ ነዉ

  • @mandyshalom1655
    @mandyshalom16553 жыл бұрын

    Bertu kes bekes new yemitadegew. Gemare hule kelal ayedelem behidet new mestekakel yemichalew

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Жыл бұрын

    ሁለቱም ጋዜጠኞች ይቀራቸዋል እላለሁ:- በተለይ ወንድሜ ትንሽ በራስ የመተማመን (confidence) ችግር አይቼብሃለን:: ደግሞ እንደ ጥሩ ጋዜጠኛ አጭርና ግልፅ ጥያቄ ይኑራችሁ፥ ተናጋሪን ግድ ካልሆነ በቀር አታቋርጡ፥ ዝም ብላችሁ አትቅለስለሱ በተለይ - ወንድሜ!! እስኪ ቆፍጠን🫡☹️

  • @estveerga5606
    @estveerga56063 жыл бұрын

    ልጅቷ ምን እንዳለች እኮ የለም የሚገርመው እናንተ ስትጠይቋት ይሰማል የሷ ምላሽ ላይ ለምንድነው ችግሩ? ይመስለኛል የልጅቷን ንግግር የማይቀበል ሰው በዚህ ውስጥ አለ ማለት ነው።

  • @haregmulat1gmail

    @haregmulat1gmail

    2 жыл бұрын

    በደንብ ይሰማል

  • @estveerga5606
    @estveerga56063 жыл бұрын

    ይኼን የሚያክል ሚዲያ ላይ እንዲህ አይነት ስህተት ይዛችሁ ስትቀርቡ ቅር እንኳን አይላችሁም? ኢድትንግ ላይ ምንም አታዩም? ነው ህዝቡ ወይም ተመልካቾች እናንተ ለማየት ናፍቆታል? ያሳዝናል

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Жыл бұрын

    M14.01122022.Tsiyo.tebardk

Келесі