ሁልጊዜ Disciplined መሆን አይቻል! || የመፅሐፍ ዳሰሳ || "THE ONE THING"

#ethiopia #bookreview ስለ መፅሐፉ አስተያየት ካላችሁ Comment ላይ ፃፉልኝ።
fira_gc tiktok account
tiktok.com/@fira_gc

Пікірлер: 123

  • @elroetewodros435
    @elroetewodros435

    quick review so we have to have that one thing that shapes the rest and so that by doing that every thing will be easier in order to protect that one thing we must have priorities divided based on time blocks ,or learning to say no ,or by being commited to our rule

  • @tesfabeshahe6632
    @tesfabeshahe6632

    ሁላችሁም ይህንን Vidio ሙሉውን አይታችሁ ወደ ተግባር ግቡ If you try your best you can get it ‼️

  • @user-bn4mq7su1l
    @user-bn4mq7su1l

    ለማኝ? አይባልም የኔ ቢጤ/ሚስክን ነው የሚባለው ፍራ ወንድሜ

  • @user-ey5ff7jk1r
    @user-ey5ff7jk1r21 күн бұрын

    በጣም የሚያሰቀና እና እንጃ እኔ ባጥም ቀንቼ ነው እንዴት እነዲ ጎበዝ ሆንክ ንባብ ላይ እና ንግግርም ላይ እሰቲ ቪዲዮ ስራለን በዚ ጉዳይ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @AlazerAsrat-he4cf
    @AlazerAsrat-he4cf

    ኸረ በጌታ ቲሸርት ቀይር አያምርብህም🙏

  • @DailyWord3832
    @DailyWord3832

    የሚቀድመውን ማስቀደም ስላልቻልን የጀመርነውን ማጠናቀቅ አቅቶናል። ተለዋዋጭ ጸባይ የጊዜን ትርጉም እንድንረሳ አድርጓል፣ ጊዜ ደግሞ ከሄደ የማይመለስ ነው።

  • @tesfabeshahe6632
    @tesfabeshahe6632

    📌 ሁላችሁም ቅድሚያ ( Priority ) ለ ገንዘብ ስጡ ሳይሆን ለገንዘቦች ስጡ ትጠቀማላችሁ ‼️

  • @zdagi4862
    @zdagi4862

    እንዴት ነው የሚሰራ ይመስልሀል ቢተገበር

  • @user-tsinu5
    @user-tsinu5

    ማረግየምንፈልገውን ነገር አንድላይ መጀመር ሁሉንምነው ሚያሳጣን ስለዚ ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ መስጠት።

  • @YoniTinishu
    @YoniTinishu21 күн бұрын

    ያለ እቅዴ አየሁ ግን i got it as a turning point! Thank you!

  • @natenaelmeles439
    @natenaelmeles439

    ይሄኛው አቀራረብ የተሻለ ነው keep it this way

  • @Behiwot
    @Behiwot

    ወንድማችን...

  • @abenezergeze
    @abenezergeze

    I don't understand how you make videos but I cant stop watching till the end.

  • @yosephfisseha7898
    @yosephfisseha7898

    By the way, I don't comment on most channels, but your channel forced me to write comment because your explanations are interesting and the topics you raised are instructive.

  • @tesfabeshahe6632
    @tesfabeshahe6632

    My Review for this vidio 👇

  • @JokerAlazar
    @JokerAlazar

    You are absolutely

  • @birukadisu5601
    @birukadisu5601

    በጉጉት እና በትግስት ስጠብቅ ነበር

  • @yadman2680
    @yadman2680

    The sociology of many and power review friti

  • @KalKalab-zl2tp
    @KalKalab-zl2tp

    Don’t give up wayen bekoya geza wagawe yechemrale

  • @user-lz1oq6hs7m
    @user-lz1oq6hs7m

    አሪፍ መጽሐፍ ጨምረ ጨምረ ብትሰራልን ደስ ይለናል

Келесі