Girum Tereka - ቀጠሮ በሰማይ! ከቤልጅግ ዓሊ - በግሩም ተበጀ GirumTebeje

Ойын-сауық

#GirumTereka #GirumTebeje #tereka

Пікірлер: 27

  • @Fekadu1319
    @Fekadu13197 ай бұрын

    ግሩም ተበጀ እንደስምህ በጣም ግሩም ድንቅ የሆነ የድምፅ ቃና እና የትረካ ስልት አለህ። በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። በዚህ ድምፅህና የትረካ ዘይቤህ አንድ ነገር ልለምንህ እባክህ "አስበህ ሀብታም ሁን" የሚለውን የትርጉም መፅሀፍ የምትችል ከሆነ በዚ እፁብ ድንቅ በሆነው ድምፅህ አንብበህ እዚሁ አድሬስህ ላይ አስቀምጠው፣ እኔ 100ጌዜ ዳውን ሎድ በማድረግ አድናቆቴንና ፍላጎቴን እገልፃለሁ።ሰላሙን ያብዛልህ!!!

  • @Nageszeab-ri9jo

    @Nageszeab-ri9jo

    6 ай бұрын

    Download ከምታረግ በ vpn ገብተህ እይለት በማስታወቂያዎቹ ገንዘብ ያገኛል እኔም እንዳንተ ስለምወደውና ስለማከብረው

  • @yemataworkmengiste4978
    @yemataworkmengiste49788 ай бұрын

    ጌድዬ አንደኛ ነህ በጣም መሳጭ ትርክ👍🏿👏🏾

  • @rahusolomon4745
    @rahusolomon47458 ай бұрын

    ምርጥ ትረካ ነው , 🙌

  • @tarikumolla1696
    @tarikumolla16967 ай бұрын

    Well come ጋሼ ግሩም እነደምትመጣ አውቅ ነበር በርታ ደስ ብሎኛል ድምፅህ ይናፈቃል ታሪኮቹም ድንቅ ናቸው

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw108 ай бұрын

    ስጠብቅህ ነበር ግሩሜ

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome81798 ай бұрын

    Thank you😍😍

  • @user-xe1uq2jr7f
    @user-xe1uq2jr7f7 ай бұрын

    ምርጥ ትረካ በጣም የሚመስጥ ቢቀጥል ባያቆም

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37177 ай бұрын

    ግሩሜ ልዩ ነው❤

  • @abelberhanu9697
    @abelberhanu96977 ай бұрын

    ግሩሜ ባክግራውንድ ሙዚቃውን በደንብ ብታስብበት እና ቲኒሽ ድምፅ ቢኖረው በተረፈ አንደኛ ነው ሁሉም።

  • @user-gm4ex4sq5h
    @user-gm4ex4sq5h7 ай бұрын

    Thank God you’re finally here ግሩሜ . I have been a fan since I can remember . Thank you for everything!!!!!

  • @abiytilahun2273
    @abiytilahun22734 ай бұрын

    Interesting story. Appreciable.

  • @MeseretKassa-px8zg
    @MeseretKassa-px8zg7 ай бұрын

    Wonderful

  • @helaweyosef3328
    @helaweyosef33285 ай бұрын

    ለደራሲውም ለአንተም ታላቅ ክብር 🙏

  • @mahirpaul
    @mahirpaul7 ай бұрын

    Welcome back grume, betam nw mwedew programme, betektatay akrbln. Beteley trgum srawoch 😊

  • @samsonassefa8232
    @samsonassefa82328 ай бұрын

    ትረካው አይቀጥልም

  • @girumtebeje197

    @girumtebeje197

    7 ай бұрын

    Aleke Eko

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t6 ай бұрын

    ይገርማል በጣም ይመስጣል

  • @bereketeberhana
    @bereketeberhana3 ай бұрын

    grat alwayse grat

  • @esmaeljemal3897
    @esmaeljemal38972 ай бұрын

    😢

  • @bereketeberhana
    @bereketeberhana3 ай бұрын

    gruma hulam tlyalh

  • @joman523
    @joman5234 ай бұрын

    Painful

  • @amanuelhaile2442
    @amanuelhaile24427 ай бұрын

    Thank you👏👏👏

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola5626 ай бұрын

    Wenetem gerum tereka

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta32467 ай бұрын

    welcome

  • @abrhameya
    @abrhameya7 ай бұрын

    🙏

  • @yenazretlij3321
    @yenazretlij33216 ай бұрын

    በናትክ ጥቁር ደምን ተርክልን

Келесі