የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ

Ойын-сауық

ሰብስክራይብ በማድረግ
መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ ቤተሰብ ይሁኑ
የአራዳው ታደሰ ll ከጳውሎስ ኞኞ ll አዝናኝ ታሪክ
ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ

Пікірлер: 37

  • @tt4607
    @tt46072 жыл бұрын

    👂 ያለው ይስማ ለሌሎችም እናጋራ በጣም አስተማሪ ነው ቤተስብ ሲበተንም የምናየው በእንደዚህ አይነቶች የሰይጣን ጀሌዎች ነው እና " ሆላ ከማዘን ፈቀቅ ብለህ እናንተው ጨርሱት የሚባል ትክክለኛ አባባል አለ ለደራሲው እና ተራኪው ክብር እሰጣለሁ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27832 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ልጅ ዮሐንስ የዝና ሲሳይ አትጥፋብን የጭን ቁስልን ጀምረህ ተውከው እባክህ ጨርስልን 🙏👏❤️♥️

  • @emebetb4249
    @emebetb42492 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አተራረክህ እስከመጨረሻው በጉጉት እንድጨርሰው አድርጎኛል አራዳው ታደሰም እንኳንም የእጁን አገኘ መቼም በእውንም ያለ ሰው ቢሆንም ከክፋቱ አንጻር ከዚ ውጭ አልመኝለትም ነበር ።በእርግጠኝነት የርሱን ያክል በሴቶች ላይ እንደዚህ ግፍ የሚፈጽሙ ወንዶቾ በአሁኑ ዘመን ይኖራሉ ብዬ አላስብም ቅጥል ነው ያደረገኝ ፋራው ታደሰ ብዬዋለው። Thank you so Much Yohannes Yezena!!

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe84752 жыл бұрын

    Wow thanks very nice and interesting story 👌

  • @elsaam5975
    @elsaam59752 жыл бұрын

    ግሩም ነው፤ ይበል ብለናል!

  • @redataberam6980
    @redataberam69802 жыл бұрын

    ዋዉ ደስ የሚል አተራረክ ተመስጬ ነው እስከ መጨረሻ የሰማሁት ታደሰ ግን የጁን ነው ያገኘው

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Enkuan dena metah semche emelesalew le comment

  • @addishode1541
    @addishode15412 жыл бұрын

    Thanks ❤️❤️I am enjoying this kinds story with ur different way ❤️❤️beautiful you found the one fit ur voice ❤️❤️it was this kinda story fit ur voice

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Wey tedese mechereshaw edezi yihun,joye my love thank you dear!!!

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun47042 жыл бұрын

    Weye tadesse, gefegna neber,teru tereka en dereset neber thank you 🙏🙏

  • @dodygebre7143
    @dodygebre71432 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ተራኪ ነህ👍👋

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d2 жыл бұрын

    ገራሚ ታሪክ ነው በርታ ዩሐንስ

  • @HTeff
    @HTeff2 жыл бұрын

    Thank you Yoannes Yezena Sisay. እንደኔ ለማንበብ ጊዜ ለሌለው ጥሩ እገዛ ነው። ስራችንን እየሰራን እናዳምጣለን። በጣም ቆንጆ አርገህ ነው የምትተርከው። Thank you again. እባክህ የይስማእከ ወርቁን 'ዴርቶጋዳ'ን ተርክልን።

  • @afellabebe7497
    @afellabebe74972 жыл бұрын

    Wow love it !!! Thank you 💚💛❤️

  • @jesusislordwaqayyoogooftaa9893
    @jesusislordwaqayyoogooftaa9893 Жыл бұрын

    Getecho ayenti zare buzu necho fatrii gine yeferdelil refedebii thank bro joni

  • @joneysebman9618
    @joneysebman96182 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ነው ! ብትችል የተፃፈበትን ዓ/ም ፊት ለፊት ብትጽፈው ዘመኑ መች እንደነበረ ግንዛቤ ይሰጣል ! አንደሚመስለኝ 50 ዎቹ ላይ ነበር የተፃፈው ! የፈቱን ገጽ Update ማድረግ ትችላለህ !

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ዩሀንስ አዳምጨ እኮምታለሁ

  • @selam8990
    @selam8990 Жыл бұрын

    የኔ❤❤

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal26802 жыл бұрын

    ጎበዝ ነክ በርታ

  • @selam8990
    @selam8990 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Lij Yohans yezina sisay koyeh eko na enji tolo I already miss you!!

  • @gizewwudu5693
    @gizewwudu56932 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ትረካ❤

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 Жыл бұрын

    ጥሩ ትረካ ነው አይ ታደሰ🙈

  • @bluealem2560
    @bluealem25602 жыл бұрын

    Thank you!!!

  • @selam8990
    @selam89902 жыл бұрын

    💓lov u yne gobez 💓

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven15352 жыл бұрын

    Thank you

  • @hiyabsamy9507
    @hiyabsamy95072 жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ በርታ I like it

  • @fev984
    @fev98411 ай бұрын

    Ay tadese 😊 thank you ❤

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg24622 жыл бұрын

    ሀይ ጆን በሰላም ነው የጠፍኽው ተደበን

  • @selam8990
    @selam8990 Жыл бұрын

    Yene fiker ድምፅህ ሱስ ያሲዛል ❤❤❤

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni70942 жыл бұрын

    Des yelale

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын

    ይሄን የመሰለ ኣቀራረብ ነበር ለብዙ ግዜ ፈልጌ በAd የማያሰለች ውብ ኣቀርረብ ያገኘሁት። ኣደራ በዚሁ ቀጥል። ምኑም ያህል Ad ያለበት ከሆነ ለኔ ኣለርጂክ ነው።

  • @aryaahemed527
    @aryaahemed527 Жыл бұрын

    ይቅርታ ግን የታደሰ እርድና ነው ስግጥና ሱያናድድ ድሮም ታደሰ ብሎ ስም ተንኮለኞች ይመስሉኛል

  • @yohannesyeznasisay

    @yohannesyeznasisay

    Жыл бұрын

    መጠሪያ ስም ብቻውን የባህርይ መገለጫ አይሆንም። መልካምነት ወይ መጥፎ መሆን በስም የሚገኝ መለያ አይደለም። ታደሰ ተብሎ መልካም ሰው አለ። መጥፎም አይጠፋም። ሁሉም ሰዎች በተመሳሳይ ስም የተለያዬ ባህርይ አላቸው። የየሁሉም እንደዚያ ነው። 🙏😍

  • @lemmylem-lp2gz

    @lemmylem-lp2gz

    7 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Ehhhhhhhhhh koy gn eskemeche nw yemtebkih????😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @edtad9549
    @edtad95494 ай бұрын

    Pawlos is a weird man

Келесі