ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
kzread.info/dron/ol_.html...
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 502

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j2 жыл бұрын

    አሜን🤲🤲🤲 ደስስስ የሚል ት/ት ነዉ እንደዉ መምህር ቶሎ ቶሎ ና አትጥፋ ፈጣሪ ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha15234 ай бұрын

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስተከ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን 😢 ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም በሰማነው 30.60.100ያማረ ፍሬ አፈርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን የተዋህዶ ልጆች ለሁላቹን በደሙ የዋጀን ልጆቹ መንግስቱ ያዉርሰን

  • @teddyalemu205

    @teddyalemu205

    3 ай бұрын

    ተዘከረነ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣ በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን ስብከቶትን በጣም ተጠምቴን ነበረ በየቀኑ አስተምረን መምህር

  • @user-qd4fv7oi6p

    @user-qd4fv7oi6p

    2 жыл бұрын

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    A men Amen Amen

  • @user-os9yx8ul7y

    @user-os9yx8ul7y

    Жыл бұрын

    Z

  • @user-os9yx8ul7y

    @user-os9yx8ul7y

    Жыл бұрын

    Xz

  • @user-os9yx8ul7y

    @user-os9yx8ul7y

    Жыл бұрын

    🤲🤲

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo83622 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እዴት ጥዑመ ትምህርት ነው አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ እኔ ሀፅያተኛዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bezdania1731
    @bezdania17312 жыл бұрын

    "ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ" ቃለ ህይወትን ያሰማልን (፫) ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏!! ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✢✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥

  • @elsabetbirhanu5104
    @elsabetbirhanu51042 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ነፍስን በሃሴት የሚሞላ የጽድቅን መንገድ የሚያሳይ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉንና ክብሩን አብዝቶ ይጨምርልህ ….እኛንም ለንስሀ ያብቃን

  • @dagiopiadp195
    @dagiopiadp195 Жыл бұрын

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በእውነት ለኔና ለመሰሎቼ በወንጌል ስብከትህ መፅናኛ ሆነሄናልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏾 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q2 жыл бұрын

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ቃል 30,60 ,100 ፍሬ አፍርተን መንግስቱን እንድንወርስ ይርዳን አሜን ፫

  • @adamtadesse9239

    @adamtadesse9239

    Жыл бұрын

    ጅላጅል ጅላንፎ

  • @debashdejen2417
    @debashdejen24179 ай бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ በመንግስትሀ በመጣህ ግዜ ሀጥእ ባሪያህን እኔን አስበኝ

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 Жыл бұрын

    በተደጋጋሚ አዳምጠው አለሁ ትምህርቱ አለምን ያስጠላል መምህር ቃለ ህይወት ያሠማለን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ

  • @EsubalewDerese
    @EsubalewDerese2 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ በመንግሥት በመጣው ጊዜ አስበኝ

  • @selamawitgirma3391
    @selamawitgirma33912 жыл бұрын

    በእውነት በጠም አመሰግናለሁ!!! ልብን መለስ፣ስብር የሚያረግ ትምህርት አሜን ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60952 жыл бұрын

    አቤት እንዴት አይነት ስጦታ ነው ? ታድለህ !!!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @mulumebettesfaye9236
    @mulumebettesfaye92362 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Жыл бұрын

    በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን በወነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i4 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬሆይ ለንሰሀሞት አብቃን😢🤲🤲🤲መምህራችንቃለህ ይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    "ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ትሆናለህ" አለው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w5 ай бұрын

    አቤቱ በመንግሥትህ አስበን ሊቅ ሆይ አቤቱ በመንግስትህ አስበን ሊቅ ሆይ በመንግስትህ አስበን ቅዱስ በሚሆን በዕጸ መስቀል ላይ ሳለህ ፈያታዊ ዘየማንን እንዳሰብከዉ አቤቱ በመንግስትህ አስበን። አሜን በእውነት መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን እንድንተገብር ይርዳን አሜን

  • @emano5974
    @emano59749 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብርቅየ የተዋህዶ መምህራችን እናንተን ለሰጠን ክብሩ ይስፍ በእውነት በዚህ ሰአት እንዳንጠፍበት ላደረገ አምላክ ይመስገን ❤አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን ደካማ ልጆችህን ይቅር።በለን ማረን😢❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdes1212
    @Mekdes1212 Жыл бұрын

    የተዘበራረቀ,የጨለመ,አለም ውስጥ ብርሀንን,የሚያሣይ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን🙏

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o2 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥዑምም የሆነ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አይነልቦናችን ያብራልን አሜን

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu85162 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ተመስገን አንተ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልን እኛንም ለንሰሃ የብቃን ጌታ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g3 ай бұрын

    💖❤️💖አሜን 💗💓❤️አሜን 💖❤️💓💗አሜን 💖❤️💓💗💓🙏💓🙏💓🙏💗💓🙏💗🙏

  • @fantanesh7777
    @fantanesh77779 ай бұрын

    ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢😢 የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲 ቃለ ሂይወትን ያውርስልን መምህሬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🤲🤲

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z2 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ የወንበዴውን ልብ በፍቅር የቀየርክ አምላክ የኛንልብ ቀይርልን አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @siemstube
    @siemstube Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን ለኣንተ ያለኝን ክብር በጽሑፍ መግለጽ ኣልችልም እግዚኣብሄር ይመስገን ኣንተን ስለሰጠን

  • @eyerusmokonen9493
    @eyerusmokonen94932 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈና እግዚአቢሔር ይርዳን

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c2 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በመንግሰትህ በመጣህ ጌዜ አሰብኝ ብጣም ድሰ ይምል ትምህረቲ ነው ቃል ህይውት ያሰማልን ብሰማኖው ብልባችን ይፃፈልን ጌታ ሆይ ልቢ ልድያ የካፍትህ ልኔም ደንዛዝ ልቤ ክፈተልኝ😢😭

  • @user-ur9zo7rq1h
    @user-ur9zo7rq1h Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ልብን ሰርስሮ ይገባል አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🙏🙏🙏😢😢😢💔

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን፫🤲

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew15732 жыл бұрын

    Kbur Memhrachin hoy: Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c2 жыл бұрын

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን። የብዙ ጊዜያት ጥያቄዎቼን በዚህ ገጽ የመልስክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @lidmek2127
    @lidmek21277 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማህ ከድሮው ህይወቴ በጣም ለውጥ አለኝ በአንተና አንተን በሚመስሉ አባቶችናወንድሞች ንስሀም ገብቻለሁ ዳግም እግዚአብሔርን እንዳልበድለው ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @yqjq8390
    @yqjq83902 жыл бұрын

    በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g2 жыл бұрын

    የመንፈስ ቅዱስ ስራ ተመሥገን አምላኬ በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህር ሄኖክ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @luliayonatan989
    @luliayonatan989 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @fhfhh7925
    @fhfhh79252 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በመግስት በመጣህጌዜ አስበኝ አቤቱ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Ritabayebelay
    @Ritabayebelay Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፡፡

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስብኝ

  • @user-oj2be4fm9y
    @user-oj2be4fm9y2 ай бұрын

    ይህን ስብከት ስንቴ ሰማሁት?ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ የሚለው ቅዳሴ ሲደርስ ምነው ያን ፈያታዊ ዘየማን ባደረገኝ እላለሁ።በጣም ነው የቀናሁበት።በዚህ ምድር ላይ በጣም እድለኛው ሰው እሱ ነው።ከክርስቶስ ጋር መንግስተ ሰማያት መግባት ምንኛ መታደል ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46112 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🕯🤲🙏🕯🤲

  • @TT-mu1zl
    @TT-mu1zl2 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemasefa4064
    @alemasefa40642 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለማልም ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት

  • @emano5974
    @emano59749 ай бұрын

    እረ ሼር አድርጉት ይህንን ልዩ የሆነ የነፍስም የስጋም ምግብ❤❤❤❤😢

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Жыл бұрын

    በእውነት ቃልህውት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር አምላክ ብእድሜ ና ጠና ይጠብቅህ ፀጋወን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj8cb2eu4o
    @user-lj8cb2eu4o3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማንል የነፍስ ዋጋ ያርግልህ የጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Жыл бұрын

    መምህ ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Жыл бұрын

    "ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ" ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @asnakechtsegaye6205
    @asnakechtsegaye62052 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን

  • @asterbelachew
    @asterbelachew6 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስben !

  • @wnyenegesti4791
    @wnyenegesti4791 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አሰበኝ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን የድለን አሜን!!

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe32942 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sasahutefera2563
    @sasahutefera25632 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ አንተንም እኛንም በመንግስቱ በመጣ ጊዜ ያስበን እድሜ ይስጥልኝ

  • @kidist2779
    @kidist2779 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ትምህርት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን💛

  • @user-br1bi9re9o
    @user-br1bi9re9o9 ай бұрын

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @shewteyemaramrlijshewteyem7567
    @shewteyemaramrlijshewteyem75672 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ስለቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛም የሠማነውን ቅዱስ ቃል 30//60//100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ መዳንያለም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @getacheweshetu4198
    @getacheweshetu41982 жыл бұрын

    መምህር እንደት እደምወድህ ሺሺሺሺሺሺሺ ዘመን ኑርልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሐይልና ክንዱን ያብዛልህ

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tewodros2828
    @tewodros2828 Жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye46862 жыл бұрын

    ቃለህይወትነ ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠሰልን መሰህራችን

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Жыл бұрын

    አቤቱ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበኝ💔😥

  • @lemlemfsahaye456
    @lemlemfsahaye4562 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    "የሚያደርጉትን አያቁምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው"

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @fhffhf5742
    @fhffhf57429 ай бұрын

    ጌታ ሆይ በመግስትህ መበጣህ ግዜ አስበኝ አሜን አሜን አሜን✝️🙏

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን//፫// እንኳን አብሮ አደረሰንመምህራችን አደረሳችሁ አሜን፫ እውነት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ።የቅዱሳኑ አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን🕯💠💠💠💠🤲🤲🤲በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜ //፫ //🍃🍃🍃🍃🌿🌿🌿🌿 እኛም የሰማነውን 🍃🌾🌾🌾🕊🌾🌾 በልቦናችን ፅላት ይፃፍብን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን//፫//✝✝✝

  • @senayitwandafrsh8369
    @senayitwandafrsh83693 ай бұрын

    ድንቅ ቃል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    ተዘከረነ እግዚኦ በውሰተ መንግሰትከ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @banchiabay4545
    @banchiabay45459 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤

  • @meaza8754
    @meaza8754 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🌹❣️❤️

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @waine6059
    @waine60592 жыл бұрын

    መምህር ብሌናችን እንቁ ብርቅዬ የእኔ ውድ በረከትህ ይደርብን

  • @wude878
    @wude8787 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን

  • @zed-qx3md
    @zed-qx3md2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @FTHBHR-qs8vr
    @FTHBHR-qs8vrАй бұрын

    “ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ”

  • @kokokeke2699
    @kokokeke26993 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @rokayah8107
    @rokayah81072 жыл бұрын

    ወለተ ተክለሀይማኖት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም በመንግስትህ በመጣህጊዜ አስበን አሜን አሜን አሜንንንን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf2 жыл бұрын

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ 💕

  • @tigestworku6613
    @tigestworku66132 жыл бұрын

    መምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay41342 жыл бұрын

    መምህር ሄኖክ አንተን የተዋሕዶ ልጂ ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። እንዳንተ ያለ ግሮም ሰባኪ ወንጌል በዘመኔ አላየሁም ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህን ይባረክ

  • @alemalem7815

    @alemalem7815

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @emano5974

    @emano5974

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @sagabeAB
    @sagabeAB2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእወነት ቃል ህይወት ያስማልን 💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹አቤቱ ሃጥያተን ይቅር በልህ በሜገስት በሜጣ ጌዝ አስበኝ አደራ 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @SaSa-lv6jt
    @SaSa-lv6jt5 ай бұрын

    qalywtn ysmln yan wad mamra 🙏❤❤

  • @AyuDem-rk3yz
    @AyuDem-rk3yz7 ай бұрын

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys3 ай бұрын

    ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ😢😢😢

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading123811 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን .....በጣጣጣጣጣጣጣጣጣምምምምምም ይገርማል።

  • @yemesrachatnafu9420
    @yemesrachatnafu94202 жыл бұрын

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @songuru1
    @songuru12 жыл бұрын

    Amen amen amen Thanks so much

  • @TGST645
    @TGST645 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ለእኛም አይን ልቦና ያድለን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe30952 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤🙏

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን በውነት ውስጥን የምያድስ ነው እድሜና ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏❤

  • @kokokoko-rs8vl
    @kokokoko-rs8vl2 жыл бұрын

    መምህር ቃል ህይዉት ይሠማል ጸጋዉን ያብዛልህ ጌታዬ ሆይ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @Aa-qr7ul
    @Aa-qr7ul2 ай бұрын

    ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏

  • @yetariksew7346
    @yetariksew73462 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሠማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለመምህራችን እድመና ጠና ጸጋዉን ያብዛልን ምድርቱን ሰላም ያድርጊልን🙏🙏🙏💚💛💓

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43732 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልዎት

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Жыл бұрын

    በእዉነት ያስበን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🥰

  • @abelmuna
    @abelmuna2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወይት ያሰማልን - ጥቃቅን እና አስተኛ ፀሎቶች (ለመንግስትህ ወራሽ አርገኝ ብለን መፀለይ ሲኖርብን ደሞዝ ጨምርልኝ) - በፕሮፖዛል ምንፀልየው ነገርስ (እንዲህ እንዲህ አድርግልኝ ሳይሆን, ይሄ ነው ችግሬ ብሎ መንገር ነው እግዚአብሔር የኛን ፕሮፖዛል ምክር አይፈልግም) -

Келесі