ፅጌ ዳኒን አግባኚ ወይ ተወኚ💔ኡኡ ናቲ ሄሉን ደበደባት😡

Ойын-сауық

Пікірлер: 14

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi10 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ😂 እውነቷነው ወይ ያግባት ወይ ይተዋት

  • @mayunegethio
    @mayunegethio10 ай бұрын

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ናርድየ እንኩዋን ደህና መጣሽ የዛሬ የፅጌ አሳሳቅ ለቅሶ የመሰለኝ ነገርስ😂😂😂😂 አረ ይመችሽ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa10 ай бұрын

    ሰላም ናኒሻዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዛሬማ እንቅልፍ ወስዶሻል ቤቲሽን ከፍተሽ 😂😂😂😂 ናቲ ግን ምናለበት ጥፊውን ጠከር ቢያደርገው 😂😂😂😂

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness610 ай бұрын

    እነሱማ ፍቅረኛሞች ሆኖ አደለንም እያሉ ተጫወቱብን😂

  • @umemran2546
    @umemran254610 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ናርዲዬ ሰላምሽ የብዛልኝ ወይ ፅጌ 😂😂😂

  • @selammesitube
    @selammesitube10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ናርድዬዬዬዬ የምወድሽ ጽጉዬዬ ስታሳዝንን የዳኒን ሱሪ አስለበሱሽ😂😂😂 ደስ የሚል ቆይታ ነብር

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE10 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ናርድዬ እኮን ሰላም መጣሺ😂😂😂😂

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub762610 ай бұрын

    ሠላም ሠላም ናርዲዬ እኳን ደህና መጣሽ ወይ ፀጊ በግድ😂😂😂😂

  • @romanethiopia
    @romanethiopia10 ай бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ናርድዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ናርድዬ አሪፍ ቆይታ ነበር❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ናርዲዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ሠላም ለሀገራቺን ይሁንልን መከራ ስደቱ በቃቺሁ ይበለን

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a10 ай бұрын

    ሰላም ናርዲሻዬ❤ ዘና ፈታ ብለናል በፅጌ ሳቅም አብረን ስቀናን ላው ሪያክሽን የለም በተለይ ሀለቱ መንታ የሚመስሉት ሳይተነፍሱ አለቀ ለሎቹ እንኳን ያይን እንቅስቃሴም አድርገዋል 😅😅

  • @ohminyatube
    @ohminyatube10 ай бұрын

    selam Nardya very nice vido thanks for sharing🎉

  • @zeyada12
    @zeyada1210 ай бұрын

    ናርዲ እዴትነሸ ልኝ እህት 😅😅😅😅😅

  • @hayatuu
    @hayatuu10 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅 የዛሬዉ ያበደ ነዉ ለምን አያገባትም

Келесі