ዳኒ አበደ

Комедия

Пікірлер: 563

  • @hawatube8825
    @hawatube88252 жыл бұрын

    ፂጌና ዳኒ ይፍቀሩ ይምትሉ ላይክ

  • @dhfhxhjf2075
    @dhfhxhjf20752 жыл бұрын

    ወዬ ምን ልበላች ዳኒ ላንተ የሚሆን አሪፍ ግጥም ሀኪሜ ነህ መዳኒቴ ፈዋሸ ነህ ለድብርቴ ስራ እየሰራሁኝ ድክም ሲለኝ ቻናልህ ገብቸ ፈታ እላለሁኝ ከሀዘን ከጭንቀት እንድሁም ከድም ስለምታርቀኝ ዳንዬ የኔ ልዩ የደስታ ምንጭ ሁሌም ኑርል!! እወድሀለሁ ዳኒ ሰላም ይብዛ እስጓደኞችህ❤

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።

  • @KaAdem

    @KaAdem

    2 жыл бұрын

    አሜንያርብ

  • @emebettube4963

    @emebettube4963

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-bf6uu7su7y

    @user-bf6uu7su7y

    2 жыл бұрын

    አሚንአሚንያረብ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Amen demeruge yegeri lejiche

  • @user-jl7xb2kc5f

    @user-jl7xb2kc5f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜ🙏

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa11432 жыл бұрын

    እናንተ ልጆች ስወዳችው ለዘላለም ኣንድ ብትሆኑ ምኞቴ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ዳኒ ያስጠላል መበሳሰቱ ኣያምርብህም

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit23862 жыл бұрын

    ዳኒዬ ወንድሜ ስለምትመስለኝ ምንም ብትሰራ ደስ ብሎኝ ነው የማይህ የእውነት ቁጭ ወንድሜን

  • @user-zr6eb1bq8y

    @user-zr6eb1bq8y

    2 жыл бұрын

    እኔም አተን ወድክ ለሑ

  • @daniroyal9689

    @daniroyal9689

    2 жыл бұрын

    🙌 አመሰግናለሁ🙏

  • @hayat550h8

    @hayat550h8

    2 жыл бұрын

    አተ ደግሞ አንድ ጎርቤት አለን ልክ አተን ነው የሚመስለው የእውነት እደውም ለመጀመሪያ ግዜ ሳይህ እሱ መስለህኝ ነበር

  • @user-ft9xp7ol6r

    @user-ft9xp7ol6r

    2 жыл бұрын

    ገኒ አስማረ ነሽ እንደ 😳

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    2 жыл бұрын

    @@user-zr6eb1bq8y ሴት ናት እኮ

  • @shahsetube3327
    @shahsetube33272 жыл бұрын

    ፅጌ ጎበዝ እግዚኣብሔር ይባርክሽ ያገሪ ልጅ❤️❤️❤️

  • @zemenalemayehu5527

    @zemenalemayehu5527

    2 жыл бұрын

    waT

  • @yonatanbirhanu2217

    @yonatanbirhanu2217

    Жыл бұрын

    ያስጠላልማርያምን

  • @user-ej1so9kx3t
    @user-ej1so9kx3t Жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ፅግዬ ጀግናነሽ ባህላችን አደለም ሲቀጥል እምነታችንም አይፈቅደውም

  • @fasikamequanit2737
    @fasikamequanit27372 жыл бұрын

    ወይኔ ምን አይነት ምርጥ እና ልዩ ጓደኞች እንደሆናችሁ።

  • @jerryshege9841
    @jerryshege98412 жыл бұрын

    ቀለሙ ይቅር አንተ ኢትዮጵያዊ ማንነት ነው የሚያምርብህ ጓደኛ መሰታወት የሚለውን አይተናል በርታልን

  • @user-gc9xk5rm6h

    @user-gc9xk5rm6h

    2 жыл бұрын

    እኔ በጣም ነዉ የወደዱኩት ያምራብሀል

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia71602 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ቢድወው ዘና አርጎኛል ግን ጀሮጌጥ ምለብስ ወድ አይመቸኝም ይቅርታ እደኔ አስተያየት በተረፈ ሙቸ ነው ምወዳችው ዳኒ &ጥጌ💞💞💞💞💞

  • @user-vt1dc2ft8i

    @user-vt1dc2ft8i

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምሪኝ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴ

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ሰርክዬ ደምርኘ

  • @kidesttube6881
    @kidesttube68812 жыл бұрын

    ትችላለክ ዳኒ ግን ፅጌን ምከርልን አለባበስሽን አስተካክይ በልልን የሷ ይበልጥ በጣም ይከብዳል ቁጭ ስትል ልብሷ ምን ላይ እንደሚደርስ ይታያል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf92322 жыл бұрын

    ውይ ዳኒ የውነት ቢሆን በጣም ነው የሚዪስጠላብህ አንተ ሸበላነክ የፀይም ቆጆነህ እንኳን ለፒራክሆነ ለማንኛውም ውድድድየማደረጋቹ ፅግዬ የኔእብድ ውድድድ🤣🤣🤣🤣😆😆😆👍👍👍👍

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Жыл бұрын

    አታድርግ ባህላችን አይደለም ሀይማኖታችንም አይፈቅድም በኪዳነምህረት ያለው ጏደኛህ ግን በጣም ደስ ይላል ትባርክህ ያሰብከውን ትሙላልህ ኪዳኗን እኔም ስለምወዳት

  • @aasdfzaa5679
    @aasdfzaa56792 жыл бұрын

    ፅግዬ ዳኒዬ ሁለታችሁም ውቦች ናችሁ ዳኒ እግዛአብሄር ውብ አርጎ ፈጥሮሀል ጌጥም ቀለሙም አያምርብህም ደግሞም አያስፈልግም ፈጣሪ የሠጠህ ብቻ በቂነው ኮሜንት ብዙግዜ አልሠጥም ግን ሁልግዜም እከታተላችሁ አለሁ በርቱ

  • @banchitube1796
    @banchitube17962 жыл бұрын

    ሁለታቹም እብዶች🤣🤣 አሪፍነው በርቱ ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ይመቻቹ ምርጦቼ🙏 እኳንደናመጣሽ ፅግዬ 🥰🥰

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige yegeri lejo

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምርኘ

  • @ethiopiaaddis8688

    @ethiopiaaddis8688

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKGlusedopTKkZs.html

  • @faresrisha3709

    @faresrisha3709

    2 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @heriyamohammad3682

    @heriyamohammad3682

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂👍😍

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf92322 жыл бұрын

    ውይ ዳኒ የውነት ቢሆን በጣም ነው የሚዪስጠላብህ አንተ ሸበላነክ የፀይም ቆጆነህ እንኳን ለፒራክሆነ ለማንኛውም ውድድድየማደረጋቹ ፅግዬ የኔእብድ ውድድድ

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምሩኘ ስወደችሁ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w2 жыл бұрын

    ከዛሬ ቡሀላ አንትዋውቅም አለለም ክክክክክክክ እኔም ወንድ ልጀ እንደዚህ ሲሆን በጣም ነው የምጠላው

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t2 жыл бұрын

    ጽጌን በጣም ነው ምወዳት❤

  • @user-bl8qr5sp3u
    @user-bl8qr5sp3u2 жыл бұрын

    ክምር ደስስስ ስትሉ ማርያምን ጓደኛ በኪዳንምርት ስል በሳቅ ነው የገደለኝ❤

  • @ghanattirkum2744
    @ghanattirkum27442 жыл бұрын

    ስወዳችሁ ዳኒዬ በማርያም ከፅጌጋር ተጋቡ

  • @makif5257
    @makif52572 жыл бұрын

    ዳኒዬ የምር ያምርብሀል ትንሽ ከለሩን ሌላ ብታደርገው በጣም ነው ያሳመረክ

  • @suraman6512
    @suraman65122 жыл бұрын

    ጽጌ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ደሞ ቀጥነሻል ያምራል😘😘

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane39742 жыл бұрын

    ወዬዉ በሳቅ በጉጉት እኮ ነዉ የምጠብቃች😂😂😂

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa64332 жыл бұрын

    ዳጊዬ ኡኡ ተፈጥሮህ ብቻ ቆንጆነህኮ😍😘

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g2 жыл бұрын

    ዳኒየ ፀይም አሳመሳይ ለዛና ጨዋነትህ ያርጂብህ

  • @mixdjyamanethiopia4891
    @mixdjyamanethiopia48912 жыл бұрын

    ኧረ በጣም አሪፍ ነው ብትቀባ የበለጠ ያምራል

  • @asantioro
    @asantioro2 жыл бұрын

    Ana amarnyaa mafi 😥garuu video atti hojatuu bayyee jaladhaa❤😔 jabadhuu yoo afaan koo kaa sifi gallu ta ee

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam552 жыл бұрын

    ለዘላለም አታድርግ በጌታ።

  • @tigist3240
    @tigist32402 жыл бұрын

    ፀጉርህ እሸ ምን አይል ወንድ ልጂ ገጆሮ ሲለብስ በጣም ነዉ እሚስጠላዉ ያንተ ግን ፕርክ ስለሆነ ተሳክቶልሀን የእዉነት አለባበስህ ጨዋ ያሳደገህ መሆንህ ትመሰክራለህ እንደዘመኑ ወጣት አይደለህም ቂጡን ጥሎ ነዉ እሚሆዱት አንዳንድ ወንዶች ዳጋ ቀጥልበት ከንተ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ ብይ አስባለሁ አንደኛ ነህ

  • @user-gf5xr8vs2z
    @user-gf5xr8vs2z2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ፅጊሻ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын

    የእውነት ወንድ እንደወንድ ሲሆን ነው እንጂ የሚያምረው ዳኒ ይመችክ

  • @konjo7249
    @konjo72492 жыл бұрын

    ዳኒዬ ወንድልጂ ቀለም የጆሮ ጣጌጥ ሲያደርግ ሴት ነው የሚመስለኝ ስጠላኮ ፅጌዬ ሳቅሺ ውስጤ ነው 😍😍😍😍😍😍😍

  • @ybsrkbrt6942
    @ybsrkbrt69422 жыл бұрын

    እረ ዳኒ ፈታ ነው ያረከኝ ግን እኔም ሚጠቀሙ ወዶች አልወድም ጭራሽ ላፍጫክ😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube48382 жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ ቆንጅዬ እህት ደስስስ ስትይ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove58552 жыл бұрын

    ዳኒዬ ይመህ ፅጌ ምርጥ ጓደኛ ናት የሚያምርብህንም ይሚያስጠልክንም ትነግርሀለች, ወንድ ልጂ ጆሮ ጌጥ ሲይድርግ, ወንዳገረድ ይመስለኛል፣ሌዝቢያን ወንዶች ናቸው ጆሮ የሚበሱት

  • @ETEntertainment____29.
    @ETEntertainment____29.2 жыл бұрын

    📢 #Dani was an amazing video and it 's so special' 'I wish you a year of peace, health and happiness! 🤣👍 👋😂"Ethiopia Laughs Forever" 🤣👍

  • @ethiopiaaddis8688

    @ethiopiaaddis8688

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKGlusedopTKkZs.html

  • @trayelake2098
    @trayelake20982 жыл бұрын

    ያመራል ክምር 😍

  • @ethiopiaaddis8688

    @ethiopiaaddis8688

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKGlusedopTKkZs.html

  • @nefisa3053
    @nefisa30532 жыл бұрын

    ወንድም ሆነ ሤት ምንም ሊጨምር አልፈግም በጣም ያሥጠላል ፈጣሪ የሠጠንን አመሥግነን መቀበል

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ደምሩኘ ዉዶቼ

  • @adeytube5297
    @adeytube52972 жыл бұрын

    ውይይይ በጣም ነው የሚያስጠላው ዳኒ 😂😂 ጓደኞችህ ግን አደነኳቸው

  • @kalabfasil6209

    @kalabfasil6209

    2 жыл бұрын

    አንቺ ምን አገባሽ

  • @user-lx2ik7ep7u
    @user-lx2ik7ep7u2 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያስጠላብህ በእውነት

  • @user-nq1pu9tu3w
    @user-nq1pu9tu3w11 ай бұрын

    ዳኔ ባገኝህ ደስ ይለኝ አል አንተን አጌንቼ ብሞት አይጎዳኝም ❤

  • @zinetmohammed3099
    @zinetmohammed30992 жыл бұрын

    አቤትልብስ አውልቂው እማ 🤭🤭

  • @fedilamohammed9901
    @fedilamohammed99012 жыл бұрын

    ያመራል 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    ኤሰይ ፀጊ ቀበጥ እኔም አርቴሚያደርግና ፀጉሩንሚሰራና ቀለምሚቀባ ወንድ አልወድም ። ግን አሪፍ ፕራንክነው😂😂😂😂😂ተመቻቹኝ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow44262 жыл бұрын

    እረ ወንድልሽ ሲበሳ አያምርበትም ሴት ያስመስለዋል መቅርት ያለበት ነገር ነው ሌላ በተረፈ በርቱ👍👏

  • @meazyalemayehu6365
    @meazyalemayehu6365 Жыл бұрын

    ስወዳችው

  • @safiyamohamedsafiyamohamed6982
    @safiyamohamedsafiyamohamed69822 жыл бұрын

    አንደኛ

  • @buzegerma8921
    @buzegerma89212 жыл бұрын

    ዳኒ ያበደ ሰው እንኳን እንደዚ አያደርግም።

  • @hayat550h8
    @hayat550h82 жыл бұрын

    ዳኒዬ ምርጡ ወንድሜ እደት ነህልኝ መቼ ነው ወንድም የሆንኩት እዳትለኝ ግን በክርስቶስ አንድ ነን በሚለው ነው በጣም እወድህ አለሁ

  • @melakuwoldemichael
    @melakuwoldemichael8 ай бұрын

    ዳኒ ያምሀል

  • @genetayalew9738
    @genetayalew97382 жыл бұрын

    አትግማማ ደስ ይላል 😃😃

  • @EmandaNebyu-zx1jm
    @EmandaNebyu-zx1jm4 ай бұрын

    daniy it is good

  • @Efrem946
    @Efrem9462 жыл бұрын

    ያበደ ነው አላለም ትንሹ ልጅ😂

  • @uuu6182
    @uuu61822 жыл бұрын

    አቦ በናትህ ጎደኛው እራሱ ደስ ሲል

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt96902 жыл бұрын

    እረ ወደዛ አትግማማ አላለም 😂😂😂

  • @hawaaaron7889
    @hawaaaron78892 жыл бұрын

    ዳንየየእዉነትእወዲሀለሁ

  • @user-oy4fj2qh7j
    @user-oy4fj2qh7j Жыл бұрын

    ያምርብሀል

  • @masiitube5622
    @masiitube56222 жыл бұрын

    Setemachugn 😍💚💛💖👌

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael72372 жыл бұрын

    ይሔን ያልኩበት ምክንያት ህፃኑን ልጅ ስትጠይቀዉ የመለሰልህን አይቼ ነዉ ሳድግ እንዳተ አደርጋለሁ አለ ጥፋትህን አየህ

  • @benyamkebde3145

    @benyamkebde3145

    2 жыл бұрын

    አላፋነት እማይሰማው የውስጡን ፍላጎት ነው ሚናገረው

  • @uuu6182
    @uuu61822 жыл бұрын

    ፅግዬ ጎበዝ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele62812 жыл бұрын

    የማይወድሕ ነው ያምራል የሚልሕ

  • @samnkftube2086
    @samnkftube20862 жыл бұрын

    ግን ለምንድን ነው ሚሰራ ሰው የማይበረታታው ወይም የግዴታ ፖለቲካ ማውራት ወይም ማይሆን ነገር መስራት አለብኝ። ግን እኔ ግርም የሚለኝ ሀበሻ ምቀኛ እንደሚሆን ነው አሁን እኔን subscribe ብታረጉኝ አስኪ በሂወታችን እንለወጥ።

  • @dawneatheopea8118
    @dawneatheopea81182 жыл бұрын

    Indazi ye asxalel daniyee ate minem satiqab konjiyee eko neki❤❤❤

  • @makyhabesh3311
    @makyhabesh3311 Жыл бұрын

    Ewnet betam new miyastelabh dany benante ayamrm

  • @sdy5370
    @sdy53702 жыл бұрын

    ቆይ ሁልጊዜ እደዚህ አይነት ልብስ ለምድነው እምትለብሽው በጣም ነው እምታስጠሊው እራቁትሽን ውይ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

  • @opricr9587
    @opricr95872 жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @user-vt1dc2ft8i

    @user-vt1dc2ft8i

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምሪኝ

  • @user-bq8ju6ln7m
    @user-bq8ju6ln7m2 жыл бұрын

    ምርጦችየ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z2 жыл бұрын

    ውይ በእውነት ደግሞ ጭራሽ አፍጫን በሴት የምጠላውን 😃 ጓደኞችህ ደስ ሲሉ

  • @tegst9032
    @tegst9032 Жыл бұрын

    ፅጌ በጣም ጎበዝ

  • @tegst9032

    @tegst9032

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤😘

  • @user-ih5ro7sh7s
    @user-ih5ro7sh7s2 жыл бұрын

    ስወዳችሁ እደት እዳሳቃችሁኘ🤣🤣❤

  • @ethiopiaaddis8688

    @ethiopiaaddis8688

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKGlusedopTKkZs.html

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ትክክለኛ 6666መሠልክ እውነትሽን ነው ጎበዝ ፅግየ የኔ ማር

  • @deborahsking2289
    @deborahsking22892 жыл бұрын

    Wow dani 🤗🤗

  • @helmedia6703
    @helmedia67032 жыл бұрын

    ደስ ሚል ፕራንክ አንድ ላይ ስትሰሩ ስታምሩ

  • @user-pd3ot9tb4u
    @user-pd3ot9tb4u2 жыл бұрын

    ፀጊዬ ጎበዝ ክክክክክክክክ

  • @newman422
    @newman4222 жыл бұрын

    ዳኒ ፀጌ ምርጥ ሴት ናት አታስከፋት

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu44702 жыл бұрын

    ይመችህ ወንድሜ 👍😘

  • @user-gw7jb4ev1c
    @user-gw7jb4ev1c2 жыл бұрын

    አትግማማ 🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅ምርጥ ጓድኝነት

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i2 жыл бұрын

    ስወዳቸሁ🥰🥰🥰🥰

  • @sdgd5754
    @sdgd57542 жыл бұрын

    አዎን አትውደድ ዳኒ አታድርግ አንዳንዶች ያማረባቸው እየመሰላቸው ማንነታቸውን ያጣሉ! በርቱልን

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምርኘ

  • @sdgd5754

    @sdgd5754

    2 жыл бұрын

    @@user-yz4tp3fh7u እሺ

  • @_______1911
    @_______19112 жыл бұрын

    እደው የኔውድ ፅግዬ ቅብጥብጥ በይ ያምርበሻል 😘😘😘

  • @user-vt1dc2ft8i

    @user-vt1dc2ft8i

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምሪኝ

  • @eyuolezekariyas5576
    @eyuolezekariyas55762 жыл бұрын

    Betame ymral daniya

  • @fanayekifetew6424
    @fanayekifetew64242 жыл бұрын

    ያምራል

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n2 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቆች ያምራል እሺ

  • @lebleb3498
    @lebleb34982 жыл бұрын

    ወይ ዳኒ😄😄😄😄😄

  • @rawudaali9304
    @rawudaali93042 жыл бұрын

    አትግማማ አላለም 👍😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zd5125

    @zd5125

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ወዮዮዮ እረ ዳኒ ሲያስፈራ።።

  • @senatyoutube1845

    @senatyoutube1845

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ እደምርሻለሁ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19912 жыл бұрын

    ዳኒዬ ሰወድህ እኮ 😘😘😘😘

  • @tubemelat

    @tubemelat

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ የኔቅን

  • @MimiMimi-tm5jc
    @MimiMimi-tm5jc2 жыл бұрын

    የጌይ መፈስ ፈጣሪ ያጥፋው ወደህ እዳልሆነ ድጄ ሊን ወዲላ ከቤ ጠጋ ጠጋ ልትል ያሰብከው ያቺ ሮዛ የምትባል ሴት እሳም ወዲላናት የሴት ወግ የሌላት ሁላቹ ሴታሴት እግዚያብሄር ከምድር ያጥፋቹ እርኩስ መፈስ ይዛቹ በሚድያ መምጣት ጅብ ፊት

  • @Eldanayohans
    @EldanayohansАй бұрын

    I love you tsge and all royal family ❤❤

  • @KimKim-cd5gd
    @KimKim-cd5gd2 жыл бұрын

    አጡዘሽዋል ክክክ ንግግራቸ አዝናናኝ

  • @user-ql4ip5hy2y
    @user-ql4ip5hy2y2 жыл бұрын

    ዳንስወደውበርቱ♥️♥️♥️🤣🤣

  • @marryabebe1102
    @marryabebe11022 жыл бұрын

    አትግማማ አለ ወንድሜ እውነቱን ነው😂😂😂

  • @tubemelat

    @tubemelat

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @samibekele294
    @samibekele2942 жыл бұрын

    Ere sakiwa gerami new

  • @zenatali7714
    @zenatali77142 жыл бұрын

    በጣም ያስጠላን ወዲልጅ ሴትን ሲመስል ወዲልጅ እራሱን ሲሆን ነው እሚያምርበት

  • @yordi8453
    @yordi84532 жыл бұрын

    Wow new kkkkkkk tegi yeni wud

  • @selamtube3774
    @selamtube37742 жыл бұрын

    አጡዘሽዋል እንዴ አላለም 😂😂

  • @fikertasret2164
    @fikertasret21642 жыл бұрын

    😮🥇🏆 It is good

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed73272 жыл бұрын

    ዳኒ አያምርም በጣም ያስጠላል

  • @user-xh8km3fj8v
    @user-xh8km3fj8v2 жыл бұрын

    አትግማማ አለልጅክክክክክ

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m2 жыл бұрын

    😂😂😂ወይዘድሮ

Келесі