ጋሽዬ ደስታውን መግለፅ አቃተው.ትልቅ ሰርፕራይዝ ተደረጉ🙈🥰🥰

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 3 400

  • @laylaeth8040
    @laylaeth80406 ай бұрын

    ሩታን ከቤተሰቦችክ ጋር አስተዋውቃት ❤❤❤ የምትሉ 👍👍

  • @gdhfteucdgb8388

    @gdhfteucdgb8388

    6 ай бұрын

    ትንሽ ይረጋጉ እንጂ ቀለበት ስያስሩ አይሻልም ወይ

  • @user-kd4bn7rr9n

    @user-kd4bn7rr9n

    6 ай бұрын

    ረ ይረጋጉ አስቀድሞ አስተዋውቆ ቡሀላ በምን ሰብራይዝይሆናሉ ተቀለበት ወድህ አይተዋወቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @laylaeth8040

    @laylaeth8040

    6 ай бұрын

    @@user-kd4bn7rr9n ❤❤

  • @laylaeth8040

    @laylaeth8040

    6 ай бұрын

    @@gdhfteucdgb8388 ❤❤ እሺ

  • @mulu5

    @mulu5

    6 ай бұрын

    እረ ትንሽ ይረጋጉ ጥሩ አይደለም

  • @RutaTube472
    @RutaTube4726 ай бұрын

    የጋሺየ ወዳጆች እስኪ በላይክ👍😊መልካም እናት እና አባት እዴሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን ለሁልም አባት እናቶቻችን ❤👍👍👍

  • @samrawitsamrawit3994

    @samrawitsamrawit3994

    6 ай бұрын

    Bemariyam silkachewun situng 🙏🙏place

  • @RutaTube472

    @RutaTube472

    6 ай бұрын

    ለቀዋል ፍልጊው እህት​@@samrawitsamrawit3994

  • @kingcell.3764

    @kingcell.3764

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woyay2095

    @woyay2095

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @askidesta4271

    @askidesta4271

    6 ай бұрын

    የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል።😊

  • @raeamraeam
    @raeamraeam6 ай бұрын

    ዋውውው በጣም ውብየሆኑ ቤተሰብ ሩታ ባለመኖሯ ቅርያለው በላይክ ያሳየን

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx6 ай бұрын

    ይህን ቤተሰብ ሳይ ከ ልቤ ነው ደስታ ይምፈልቅ❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52706 ай бұрын

    ማን ነው እንደኔ የጋሽዬ ቤተሰቦች በሙሉ ከልብ የሚወዳቸው 👍👈 በዚህ አሳዩ ደስታቸውን የሚያስደስታችሁ ❤ የበለጠ ተደሰቱ ጋሽዬ ልጅ ማለት እናት አባቱን የሚያስደስት ልጅ ነውና አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ❤❤ ስጦታ ልካችሁ ጋሼና ሙሉ ቤተሰቡ እንዲደሰቱ ሰበብ የሆናችሁ ባለ ስጦታዎች ልባችሁ ይደሰት ቤታችሁ ደስታ ብቻ ይሁን ሁሌም ስጡ እጃችሁ ይስፋ❤❤

  • @lijsemi947

    @lijsemi947

    6 ай бұрын

    አሚን ያረብ❤🤲

  • @wswit4692

    @wswit4692

    6 ай бұрын

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    6 ай бұрын

    Amen

  • @fetyasima4593.

    @fetyasima4593.

    6 ай бұрын

    እኔንም ደምሩኝ❤​@@wswit4692

  • @ethiolove131
    @ethiolove1316 ай бұрын

    የዝች ልጂ ግጥም ሲጥመኝ ነው በአጪሩ የሚያልቀው ተባረኪ ትንሿ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos33566 ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @rhmaa1257
    @rhmaa12576 ай бұрын

    የሩታ ወጤት ነው ባጭረ ግዜ 100kደስ ይላል እስኪ እሩታ ከቤተሰብ ትዋወቅ የሚል ላይክ። እሩታ የፍቅረ ሰው የፍቅረ ተምሳሌት ❤❤

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    6 ай бұрын

    ምን ላይ ደርሰው ያስተዋውቃት ስንት ደክመው ያሳደጉ እናት እና አባት ክብር ይገባቸዋል

  • @Sdetegnawa813

    @Sdetegnawa813

    6 ай бұрын

    እኮ ንገሪልኝ ውዴ ሰውኮ ማጨብጨብ ይወዳል​@@anshaebrahim3901

  • @Ruta688

    @Ruta688

    6 ай бұрын

    ይጠናኑ🎉

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    6 ай бұрын

    ተረጋጉ እስቲ ማስተዋወቁ አይቀርም እኮ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    አወ ዋናይቱ ይሷ ናት የኔ ውዲ ግን ማስተዋወቁ ይቆይ ሲጋቡ በባህላችንኮ ሲጋቡ ነው የሚተዋወቁት

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks6 ай бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @workinashforsido8398

    @workinashforsido8398

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏. ተባረኪ

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    6 ай бұрын

    እሜን🙏

  • @JorySalm-ft2cp

    @JorySalm-ft2cp

    6 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @MobileCare-qs2kd

    @MobileCare-qs2kd

    6 ай бұрын

    አሜን 🙏🤲

  • @user-vc9nv8nc2i

    @user-vc9nv8nc2i

    6 ай бұрын

    አሜን ❤️❤️

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa38566 ай бұрын

    እስኪ አብርሸ ሩታን ከቤቸሰብጋ አሰተዋውቅልን ስጦታም ስጣትና እንደሠት ❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage46 ай бұрын

    የአብር 100 ሺ መግባት ያሰደሰተው ብቻ ላይክ በቅርብ አድ ሚልየን እናሰገባቸው 💪💪💪💪💪❤❤❤❤ ደምሩኝ ጀማሪነኝ😢 አሚንንን አባታችን እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን

  • @abokshta2624
    @abokshta26246 ай бұрын

    እናተን ሣይ ቤተሠቦቸ በጣም ናፈቁኝ በሥደት ያላችሁ ሥደተኞች በሙሉ ከቤተሠቦቻችን አላህ ያገናኘን ያረብ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane6 ай бұрын

    ለሩታ ስጦታ ይገባታል የምትሉ በሚል 👍አሳዩን

  • @sadeseid742

    @sadeseid742

    6 ай бұрын

    ወረቅ ሰጣት አደል😅

  • @hawaaragaw

    @hawaaragaw

    6 ай бұрын

    ከዚህ በላይ ስጦታ አለደ አብርሽን የመሠለ ልጅ ተሠጣት ለሀይሚና ለኤፋ ለሙቤ ነው ስጦታ የሚያስፈልገው ክክክክክ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    6 ай бұрын

    ​@@hawaaragawእሱም አፍሶታል ፈገግታዋ ብቻ የሚበቃ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    እንደውም ይሱ እድለኛ ነው ይችን የመሰለች ልዕልት ማገኘቱ ፈጣሪውን ያመስግን ያው ይሱ ባይሆን እውነተኛ አፍቃሪ ነው የሰው አሳቢ ነው

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    ​@@anshaebrahim3901በጣምጂ እድለኛ ነው ወንድ ሴቱን የምታስደምም ❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm6 ай бұрын

    እናት አባት በልጅ ሲደሰቱ እደማየት ምን ደስ የሚል ነገር አለ መዳህኒአለም በእድሜ በጤና ያኑርላችሁ❤❤❤

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    6 ай бұрын

    አዳዱ በልጁ ያለቅሳል አዳዱ ይስቃል እዴት ያስደስታል ባአላአህ😢😢😢😢

  • @zemzem5178

    @zemzem5178

    6 ай бұрын

    ሀቅ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77266 ай бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የነዚህ ቤተሰብ ፍቅር እና መተሳሰብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእነሱ ደስታ የሆናችሁ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስታ በቤታችሁ ይግባ ❤ ሃይሚ የኔ ቆንጆ ግጥሙ በጣም ደስ ይላል ተባረኪልኝ በርቺ ❤

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f6 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ደሰሰ የምትሉ ቤተሰቦች እንወዳቹሀለን❤❤❤

  • @fetyasima4593.

    @fetyasima4593.

    6 ай бұрын

    ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji6 ай бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤ ደስ ስትሉ ሩታ ስለሌለች ቅር አለኝ😢❤ ማነው ቅር ያለው

  • @abelmessyentertainment

    @abelmessyentertainment

    6 ай бұрын

    ባህል አታበላሹ ሄ ሴት ልጅ ባል ቤተስብ ጋር አትሂድም ሳይጋቡ እኮ ወገኔ

  • @menbiyemaryamlji

    @menbiyemaryamlji

    6 ай бұрын

    ትክክልነህ እኮያው እሷ የቪደው ድምቀት ስለሆነች ቅርአለኝ ❤​@@abelmessyentertainment

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    6 ай бұрын

    ኡናትናዉ ❤❤​@@abelmessyentertainment

  • @BrkahTargen

    @BrkahTargen

    6 ай бұрын

    ​@@abelmessyentertainment❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    ናፍቃን ነበር ግን በባህላችን አይፈቅድም ይደርሳን እንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅደው ትቀላቀላለች እሩታዬ ተናፍቀሻን ❤❤😂😂

  • @user-fv1iz2ng2i
    @user-fv1iz2ng2i6 ай бұрын

    እነዚህ ቤተሰቦች ሚወድ በላይክ❤❤❤

  • @user-yv2qk3hg8s

    @user-yv2qk3hg8s

    6 ай бұрын

    ወላሒ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቸዉ አላህ ምናለ ሀገሩን በሙሉ ሰላሙንመልሶልን ክፋትን አጥፍቶልን በፍቅር በኖርን😢

  • @adanechikassaye1973

    @adanechikassaye1973

    6 ай бұрын

    ሀይሚ ልክ እንደወንድሞቾ ማህተብ ትሰር የምትሉ ​@@user-yv2qk3hg8s

  • @user-ms3oe8ie2j
    @user-ms3oe8ie2j5 ай бұрын

    እደዚህ አይነት ቤተሰብ ይሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97386 ай бұрын

    ለልጆችህ ብለህ ! መኖርህ ፎቶህ ይናገራል አባቴ ወድሀለሁኝ !🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔 ታድላችሁ ባለ አባቶች አባት ያላችሁ 👏👏👏 ምርጥ ቤተስብ ሁሌም ደስ ይበላችሁ እሄ ከምንም በላይ የስው ደስታ ያስደስተኛል ከምንም በላይ !

  • @tadelecherjabo5035
    @tadelecherjabo50356 ай бұрын

    Ene ከሁሉም ነገር የተደሰትኩት ሃይማኖት የተገጠመችው ግጥም ላይ ነው ስለኢየሱስ ሲወራ ልቤ ደስ ይለኛል እኛን ሊያከብረን በተዋረደ ቦታ ተወለደ ተዋርዶ ደግሞ እኛን አከበረን አቤት የሱ ፍቅር😢 ጌታ ይባረክሽ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @user-vn1mx7uq1m

    @user-vn1mx7uq1m

    6 ай бұрын

    እውነት ነው ብልሕ የሀ ነች ልጅ እግዚአብሔረ ያሳድጋት በጥበብ ሚሰጥሮ ግብቶታል

  • @medilove1152

    @medilove1152

    6 ай бұрын

    Betam enji ewunet geta yebarkat endet endalekeskugn enes lemlemelegn haymiye 💋😍😍

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube44836 ай бұрын

    የማታ እጀራ ስጠኝ ብሎ መፀለይ እደዚህ ነው 😢😢😢😢 ደስ የሚል ቤተሰብ ውይይይ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    @najata.medeyanajatamedeya2069

    6 ай бұрын

    Bitami ligami allhi yesatina yarabe❤❤❤

  • @masiwollotube4483

    @masiwollotube4483

    6 ай бұрын

    @@najata.medeyanajatamedeya2069 አሜን

  • @user-os1zz9um4z
    @user-os1zz9um4z6 ай бұрын

    Masha Allah የምር አስቀነችሁኝ እናት እና አበተችሁን ስለስደሰተችሁ በጠም ደስስስስስ ብሎኛል ኮምቼ ግን አለቅም ነበር ግን እከተታለቹአለዎ ወገኖቼ የውም ጎረቤቶቼ ነቹ ከስልጤ

  • @lilaarega9774
    @lilaarega97746 ай бұрын

    ሀይሚ የኔ ቅመም እግዚሐብሄር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይግዛ ይጠብቅሽም ኤፍዬ ብሩክ ነህ ልጄ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሁላችሁም ሙቢም አብርሽም ይህ መልካምነት አይወሰድባችሁ ይብዛላችሁ ከሚሰማው ከሚታየው ከክፉ ፍላፃ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ።ሙቢ ንፁህ ልብ ነው ያለው መልካም ይግጠመው እግዚሐብሄር ይጠብቀው ሁላችሁም እረጅምን እድሜ ያጥግባችሁ።

  • @weloyewa527
    @weloyewa5276 ай бұрын

    እምወዳችሁ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ😘😘😘የሙቤን እናት አስደስትልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አብርሽ አስደስትልኝኝኝ✅✅❤❤

  • @user-bt9xp4zg8g
    @user-bt9xp4zg8g6 ай бұрын

    ዉድ ቤተሠብ ለሩታ ሥጦታ ይሠጣት ከአብርሽ የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    6 ай бұрын

    ትክክል ወላሂ ይሰጣት😮😮

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Awo Yigabatal❤❤❤

  • @semirabereka6737

    @semirabereka6737

    6 ай бұрын

    Awoo yestate batekikile yegabtali yana wude

  • @SleepyBowtieCat-wc6gb
    @SleepyBowtieCat-wc6gb3 ай бұрын

    ጋሽዬ በጣም ነው የሚያዝናናኝ ያሳዝነኛል እኔ ያባቴ ፍቅር አላገኘሁም እሱን ሳይ ደስ ይለኛል

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb6 ай бұрын

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ እኅቲቱ ደሞ ግጥምሽ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥይበት ትልቅ ተሰጦና ምርጥ አገላለጽነው በመንፈስሽና በሃይማኖትሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ያጠንክርሽ የኔውድ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nesromohamed7206
    @nesromohamed72066 ай бұрын

    የማጀማራ ነኝ ዘሬ ማነው በዚህ ቤታሰብ ሚቃነው 😢😢😢 ምርጥ ቤታሰቦች ራጅም አመት ኑሩ ሁለቹሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc5xv1ij3p
    @user-pc5xv1ij3p6 ай бұрын

    እንዴት ደስ እንደምትሉ በመቤቴ ይቺን ቀን ለኛም ያድለን ፈጣሪ ቅመሞችየ በላይክ❤❤❤❤

  • @user-im7pr1qk2b

    @user-im7pr1qk2b

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Amen Amen

  • @user-ly4uq4cz9r

    @user-ly4uq4cz9r

    6 ай бұрын

    Amen

  • @kalkidanzenebe478
    @kalkidanzenebe4786 ай бұрын

    የኔ ዉዶች እግዝአብሔር የጠብቃችሁ ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳችሁ የኔ ሱሶች እግዝአብሔር ከዚህ የበለጠ ቦታ ደርሳችሁ ያሳየኝ እስኪ እደኔ የምቶዳቸዉ በላይክ አሳዩኝ 💋💕💕💓🫶💖💖💖💓💓💕

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn42636 ай бұрын

    ብረክ በልልኝ ተባረክ እነደዝሕ አይነት ልጅ መዉለድ መታደል ነዉአንተን የወለዱ እናትና አባትን ማሰደስት መታደል ነዉ ቸባረኩ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33826 ай бұрын

    የሩታ ውጤት ነው ባጭር ግዜ 100k የገባህው አብርሽ ግን ለሩታ ምንም አላየንም ስጦታ እስካሁን የሩታ ወዳጆች ላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @user-nk1tr8gh4v

    @user-nk1tr8gh4v

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn2cg8gf2p

    @user-wn2cg8gf2p

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ሩታ

    @ሩታ

    6 ай бұрын

    የኣንገት ወርቅ እኮ ገዛላት ከዚ በላይ እንዴ ዋናው በቂ ፍቅር ይስጣት እንጂ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    6 ай бұрын

    ሀብልአሠረእኮ😂😂😂😂ይጨምርያንሳል ግን

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    6 ай бұрын

    ሆሆ በሰው ቤት እኔ ካላዘዝኩኝ አላችሀሳ እሱ ያውቃል የሚሰጣት ስጦታ ሲጀምርም ሙሉ ልቡና ሙሉ ፍቅሩ ከሰጣት ለሷ በቂዋ ይመስለኛል ስትታይም ጥቅማጥቅም ፈልጋ አይደለም እኮ አብርሽን የቀረበሹ ፍቅሩን አሸንፏት እንጂ

  • @user-xn5kr9oh1z
    @user-xn5kr9oh1z6 ай бұрын

    ሰጦታውን የሰጣቹሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጣቹሁ በወጣ ይተካ ጋሽየና እናታችንን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ❤❤🎉🎉🎉

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    💞💞💞💞💞💙👏👏👏

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    6 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    6 ай бұрын

    ,አሜን❤❤❤❤🎉🎉😊

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere28366 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ደስ የምትሉ የፉቅር ቤተሰብ የሰጣቹሁም ጌታ ይባርካቹሁ❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k6 ай бұрын

    ሀይሚ ትለያለሽ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን. በቤቱ ያጺናሽ እህቴ❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና8576 ай бұрын

    የፍቅር ምሳሌዋች ሙስሊም ክርሰቲያኖች ከናንተ ብዙ እንማራለን❤🎉

  • @hayatsayed3550

    @hayatsayed3550

    6 ай бұрын

    ትክክክክልነሽ

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    6 ай бұрын

    ትክክል መካባባር አለብን ወላሂ ❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy6 ай бұрын

    በጉም ሱፍም ቀሚሱም ያምራል ትልቅ ቁምነገር ያድርሳችሁ እናት አባታችሁን ርዥም እድሜ ይስጥላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asead5209
    @asead52096 ай бұрын

    ሀይሚ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሺ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መንፈስ የሚያድስ ግጥም ተባረኪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o6 ай бұрын

    አሜን ጋሼዬ ምርቃናችሁ ይድረሰን ሀይሚዬ የኔ ልዕልት እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ምርጥ ግጥም የጌታን ማዳን ሳስብ ልቤ ይሸበራል በደሙ የገዛን አማኑኤል አምላካችን ይመስገን በርቺ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk6 ай бұрын

    የጋሽዬን ቤተሠብን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    6 ай бұрын

    እኔ

  • @rabiahussen9441

    @rabiahussen9441

    6 ай бұрын

    እኔ ወላሂ

  • @user-qf6mx2hc5f

    @user-qf6mx2hc5f

    6 ай бұрын

    እኔ❤❤❤እደተከታታይ ድራማ እኮነው እምጠብቃቸው

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    6 ай бұрын

    አብርሽ ሩታን በተስብ ጋር አስተዋቃት

  • @user-tv9lj8yn3p

    @user-tv9lj8yn3p

    6 ай бұрын

    አረ በፍቅር ጠብ አረጉን እኮ

  • @yimam8382
    @yimam83826 ай бұрын

    እነዚህ የተመረቁ ቤተሠቦች እነሱም ተደስተዉ ተመልካቹንም ያስደሠቱ ቤተሰቦች አላህ ያቆያችሁ❤❤❤

  • @ddbehs9421
    @ddbehs94216 ай бұрын

    የጋሽየ ቤተሰቦች እንዴት ደስ እንደምትሉ ሃይምየ ምንም ልበልሽ ከዚ የበለጠ ጥበቡ ይጭምርልሽ የኔ ምርጥ ጸጋኡ የብዝሐልኪ የኔ ጣፋጭ

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c2 ай бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 😘😘😘😘😘😘ደስ ትላላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐ሃይምዬ ደግሞ ጎበዝ ነሽ 💐💐💐💐💐💐💐💐ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ndn9008
    @ndn90086 ай бұрын

    ከመደሰቴ የተነሳ አለቀስሁ እስኪ እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍

  • @soomebaby83

    @soomebaby83

    6 ай бұрын

    እኔምጰበእባነው የጨረስኩትኝ

  • @meseretayash335
    @meseretayash3356 ай бұрын

    ኡፍ ጋሽዬ ሺመርቁ እኮ አንጀት ያደርሳሉ አብርሽዬ እናትናአባትህን ሺህ አመት ያኑርላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @shew985
    @shew9856 ай бұрын

    እኔ ግን ይህ ሁሉ ዉጤት የየተቢ ነዉ ምስጋና ይገባታል ሁሌም ስትደሰቱ አስታዉሳት ሰበባ እሷ ነች

  • @weynua-tube
    @weynua-tube6 ай бұрын

    የኔ እናት የኔ አባት ደስታቸው ደስ ሲል ደስታቸውን ለመግለፅ ሁላ አቃታቸው አያችሁ ደስታ ያለው ሰዎችን በማስደሰት ውስጥ ነው አላህ ያስደስታችሁ የነዚህ ደስታ የሆናችሁ ልጆች በወጣ ይተካላችሁ

  • @lc09o95
    @lc09o956 ай бұрын

    እኛንም ከወላጆቻችን ጋር የምንደሰትበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልን የመዳም ቅመሞ አሚን በሉ

  • @ferdosjuhar

    @ferdosjuhar

    6 ай бұрын

    አሚን ያረብ❤❤❤

  • @user-gb2zd3ie6f

    @user-gb2zd3ie6f

    6 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንንንንንንንንወላ❤

  • @MdAlauddin-yj8nz

    @MdAlauddin-yj8nz

    6 ай бұрын

    ያረብአሚንንን

  • @user-um4wo1bi7f

    @user-um4wo1bi7f

    6 ай бұрын

    አሚን ያረብ እደዚህ ተሠብስበው ሳይ እባየ ይፈሣል ያረብ በሰላም ከቤተሠብጋ አገናኘን

  • @user-rl9lm8gk5l

    @user-rl9lm8gk5l

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @user-mm3nw4db3p
    @user-mm3nw4db3p6 ай бұрын

    አላህ ደስታችሁን ያብዛዉ ማነዉ እንደኔ ይህን ቅን ቤተሰብ የሚወድ❤

  • @medilove1152
    @medilove11526 ай бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ ጌታ ይባረክሽ የኔ ቆንጆ ሁላቹም የ ጋሽዬ ቤተሰቦች ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @saram5639
    @saram56396 ай бұрын

    ዋው የጋሺየን ቤተሰቦች መልካም መአል ይሁንላቸህ እነዚህን ቤተሰብ የምትወድቸው በላይክ👍👍👍

  • @gshgdh1030
    @gshgdh10306 ай бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏❤️እናት አባት በልጅ ሲደሰቱ እደማየት ሞን የሚለ ነገር አለ 😍😍🙏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r6 ай бұрын

    ይገባችዋል መልካም ቤተሠብ ናችው አናት&አቤቲ ሺአሐት ይኑሩልኝ ያረቤ❤❤❤❤❤

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh6 ай бұрын

    ውይ ደስ ማልታችሁ ❤️❤️❤️❤️ ግጥሙ ዋው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይብርክሽ

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y6 ай бұрын

    በዚህ አዱኒያ ላይ እናትና አባት ሲደሰቱ ማየት የበለጠ ነገር የለም አላህ መጨረሻቹ ያሳምረው😍

  • @user-yn7us4gq2q
    @user-yn7us4gq2q6 ай бұрын

    እናቱን እና አባቱን የሚያከብር ሰው ደስይለኛል እኳን በሰላም መጣችሁ❤🎉

  • @seble6210
    @seble62106 ай бұрын

    የኔ ቅመም ሀይሚዬ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @user-jd4gl1su3u
    @user-jd4gl1su3u6 ай бұрын

    ሐይሚየ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ወድ እወድሻአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm6 ай бұрын

    የጋሽዬ ልጆች የተባረካችሁ ናችሁ እደጉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ😍😍😍😘

  • @haregmami6906
    @haregmami69066 ай бұрын

    የጋሽዬ በተሰቦች ጌታ ያለፈችሁበትን መንገድ ለበጎ አደረገው ሁሌም ሳቅ ከቤተታችሁ አይጥፋ ሐይሚ በርች አንቺ የጥብብ ልጅ ተባረኩ ልጆቼ

  • @muluabate2761
    @muluabate27616 ай бұрын

    ሀይሚየ የኔ ቅም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme13426 ай бұрын

    ሀይሚየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ እቁየ ጎበዝ ልክ እንደዚህ መንፈሳዊይም ግጠሚ ጸጋዉን ያብዛልሽ ዉደ ❤❤️🥰

  • @HeluTube940
    @HeluTube9406 ай бұрын

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያልታሰበ ደስታ በየ ቤታችሁ ይግባ💝💗💋

  • @nisnis1800

    @nisnis1800

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @fjf7734

    @fjf7734

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @fugugu-bk7ix

    @fugugu-bk7ix

    6 ай бұрын

    አሜን፫❤❤❤

  • @YalemseraMulat-zd9pl

    @YalemseraMulat-zd9pl

    6 ай бұрын

    አሜን፫

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q6 ай бұрын

    ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ የጋሺዬ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ ጀምሩ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ

  • @guf2969
    @guf29696 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማን ፀጋውን ያብዛልሽ ሀይሚ

  • @hfsfjd3085
    @hfsfjd30856 ай бұрын

    የኔ ወዴ ሃይምዬ ገጥሙ ደሰ ይላል እግዝአብሔር ይጠብቃቹ ለሁላቹ

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z6 ай бұрын

    እናት እና አባት ተደሰት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @frawomen7733
    @frawomen77336 ай бұрын

    ጋሽየ ምርጥ አባት ማማ ምርጥ እናት መታደልነው አብርሽየን ኤፋሬምን ሚጥሚጣን የመሰለልጆች የሰጣቹህ ፈጣሪ ክብርና ምስጋናለሱ ይሁን ሙቤን የመሰለወድም ምን ብየ ልፃፍ ቃላት አጠረኝ ለዚህ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariam3292
    @mariam32926 ай бұрын

    ማሽ አላህ ማሽ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ ወላሂ ደስ ስትሉ ለቤተሰብአችሁ አሁን ደርሳችሁላችሆል

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader4726 ай бұрын

    እነዚህ ቤተሰብ ምናይነት ቃል ነው ሚገልፀው አሚን እናት እና አባታችን ለናተም እድሜ ረጅም ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

  • @AwAs-gy5dc

    @AwAs-gy5dc

    6 ай бұрын

    ❤❤❤👍👍👍😍😍

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro6 ай бұрын

    ወይኔ ግጥምሽ ሀይሚዬ 😊እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርልኝ የኔ እናት❤😘

  • @Tube-sr1rh
    @Tube-sr1rh6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አብርሽ ለሰጣችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህታችን ሀይሚ ስለ ግጥምሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እውነት ነው ❤😢😢😢

  • @hanahana4026
    @hanahana40266 ай бұрын

    የጋሽዬ ቤተሰቦች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ጅማሪያችሁን ሳይሆን ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ አሜን

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi6 ай бұрын

    አላህ የሰጡትም ሞልቶ ይጣቸው ጋሽዬ እና አማ እድሜ ጤና ተመኘሁላቹ ልጆቻቹ አላህ ይጠብቅላቹ ውብ ቤተ ሰቦች እሩታ ከቤተሰቦች አስተዋውቃት አለያቹ አሚን

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i6 ай бұрын

    ዋዉ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሩታችንስ አብርሽ እምር ብሎብሀል በሩታ ምክነያት ነዉ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    አወ ነው ሁሉ ነገሩን ቀየረችው የኔ ፍልቅለቅ❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube216 ай бұрын

    ይህ ቤተሰብ ልዩ ነው ሙቤ የዋህ ሰው ፈጣሪ እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤🙏🙏😍

  • @wubiyeabebe4298

    @wubiyeabebe4298

    6 ай бұрын

    ያሳዝነኛል ሙቤ ማርያም ን

  • @mesimesi5465
    @mesimesi54656 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጋሽየ የእውነት ሲመርቅ ከልቡ ነው ይደርሳል የእውነት እንዴት ደስ ያለኝ ሁለየም ደስ ይበልልኝ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny6 ай бұрын

    ይገባቹሀል አነጋሸዬ የኔመልካምና ዉድቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u6 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል የወላጅ ምርቃት ደስስስስይላል ደግሞም ይደርሳል እናተ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ለእናትና ለአባት እርጅም እድሜ ይስጣችሁ እየመረቃችሁ ይኑሩ ሺ አመት ይኑሩበልደቱተደሰቱ ነው

  • @lassddf2180
    @lassddf21806 ай бұрын

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ሞቼ ነው ምወዳችሁ የጋሽዬ ቤተሰቦች በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ሀይሚዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ😊😘 ሙቢዬ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ወንድም ኑርልኝ😊 እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur4396 ай бұрын

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን አደረሳችሁ❤️መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። ሃይምዬ የኔ ውዴ ስለ ኢየሱስ የተነገሽሁን ግጥም በጣም ደስ አለኝ ተባርክልኝ በብዙ ፀጋ እወድሻል!❤️🥰

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሐይሚዬ አሜን አሜን ብለናል የኔ ልበ ብርሐን ❤ጋሽዬ እማምዬ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-ou4om1yr7z
    @user-ou4om1yr7z6 ай бұрын

    አይለያችሁ የምር ልጅ ሰርቶ እናትእናአባትን እደማስደሰት ምን የሚደነቅነገርአለ ለብዙወቻችን ምሳሌ ናችሁ የጋሽየልጆች እደጉ ❤❤❤❤❤❤

  • @BfTty-id2xy
    @BfTty-id2xy6 ай бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏😘

  • @maskramlindiiefa4123
    @maskramlindiiefa41236 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላላችሁ ሮታ ስለሌለች ትንሽ ከፍቶኛል❤❤

  • @seasea3347
    @seasea33476 ай бұрын

    ሀይሚየ ቃለህይወትን ቃለበርከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ሰወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd83006 ай бұрын

    የፍቅር ቤተሰብ ደስ ስትሉማሻአላህ ከቤተሰቦቻችን ለመቀላቀል ያብቃን እኛንም አሚን ዱኒያ ፉ አሉ ጋሺዬ😂

  • @ZbibaTube
    @ZbibaTube6 ай бұрын

    የጋሽዬ ምርቃት ልብ አርስ ነው ማማዬ ደሞ እደኔ እናት ናቸው😢❤

  • @genetchannel2200
    @genetchannel22006 ай бұрын

    Xelobeny haymin bexaaammmm newu mewodate yene qonjo dess stiyii fexarii ewuqatun kezii belayii yecemrelsh ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @asdasdff6016
    @asdasdff60166 ай бұрын

    በጣም ድድድድሥ የሚል ግጥም ፈጣሪ ይባርክሺ ከነ ቤተሥቦችሺ ❤❤❤❤❤ 🌹🌹

  • @user-dd2io3eu6b
    @user-dd2io3eu6b6 ай бұрын

    በስደት አለም ላይ የምትኖሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን 🥺🙏🙏🙏

  • @aregusisay-hx5pz

    @aregusisay-hx5pz

    6 ай бұрын

    አሜን እህቴ

  • @hdhdh4201

    @hdhdh4201

    6 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki6 ай бұрын

    የጋሽዬ ልጆች የምር ትለያላችሁ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go6 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል የሰጠ ሁሉ እግዚያአብሔር ይስጥልን ጋሽዬ ደስ ስላለው ደስ ብሎኛል!!!

  • @user-gw7qq6os9e
    @user-gw7qq6os9e6 ай бұрын

    ዋው ሃይሚየ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @user-fl2zf4ch1o
    @user-fl2zf4ch1o6 ай бұрын

    እንኳኳን ደስአላችሁ እድለኞች ናችሁ ሙቤንም 100k እናስገባው ዳይ ቤተሰብ የዚህ ቤተሰብ አባላት በሙሉ እወዳችኋለው ባላችሁበት ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ

  • @yezimareTube
    @yezimareTube6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛ ሽ ዓመት ኑር የሁሉ ምሳሌ ነችሁ እድም እና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ፈግግታችሁ ደስ ይለል ሃይም የኔ ትሁት ግጥምሽ በጣም ነው የምወደው እንዲሁም እርገተሽን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሰምር እመ እምላክ በስራችሁ ሁሉ ትቅደመችሁ በእውነት ክበሩ

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg9616 ай бұрын

    በስጦታ ጋሽየን ያስደሰታችሁ እንዲሁም ቤተሰቡን እግዚአብሄር ለእናንተም ጨምሮ ይስጣችሁ በወጣ ይተካ በያላችሁበት ክፉ አይንካችሁ ደስ ብሎኛል የሁሉንም ደስታ ስላየሁ ወዳችኋለሁ ሙቢ የፍቅር ሰው ቃል የለኝም አንተን ለመግለፅ ❤❤❤❤

  • @user-uq1st1ih9p
    @user-uq1st1ih9p6 ай бұрын

    አላህ ጨምሮ ይምሮይስጣችሁ እናት አባት የምትጦሮ አያድርጋችሁ ደሞ መጣምነው የምወዳችሁ ከነቤተሠቦቻችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g6 ай бұрын

    እንኳን ዳስ አላችሁ ወላሂ ስወዳቻው እነዝህን ቤታሰቦች አላህ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ አባትም እነትም ልጆችም መልካም ነቻው❤❤❤

Келесі