ጋብቻ - ክፍል 5 - በስርአተ ተክሊል ለማግባት መስፈርቱ ምንድነው? ስርዓተ ተክሊልን በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሙሉ ምላሽ!

ጋብቻ - ክፍል 5 - በስርአተ ተክሊል ለማግባት መስፈርቱ ምንድነው? ስርዓተ ተክሊልን በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሙሉ ምላሽ!
ይህ ንሽኩር ረቢና የተሰኘዉ የዩትዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ ንሽኩር ረቢና ቃሉ አረቢኛ ነዉ ትርጓሜዉም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ማለት ነዉ፡፡ በዚህ ዪትዩብ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊና ማህበራዊ ጉዳዩችን እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ያገኙበታል፡፡ ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ጋበዝኳችሁ፡፡
KZread;
/ @nishkurrebina6625
Facebook;
nishkurebina...

Пікірлер: 76

  • @SamsungAS-qf7rh
    @SamsungAS-qf7rh10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ሁላችንም ለእዚህ ክብር ይበቃን መስተዋላንም ያስጥልን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @TinaTinu-ek7ey
    @TinaTinu-ek7ey3 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እኔ የሁል ጊዜ ምኞቴም በተኪሊል ማግባት እግዜር ለዚህ ክብር እንድያበቃኝ ፀሎቴ ነው

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yxАй бұрын

    እምፈልገዉ ወሳኝ ትምህርት ነዉ፠ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-rx8fj6zq3p
    @user-rx8fj6zq3p Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዛብሔር ከወደደና ከፈቀደ እኔም በተክሊል ነው የማስበው ደግሞም ጓደኛየ የመፈሳዊ ት| ት መምህር ነው እኔም የሰንበት ተማሪ ነኝ ሀሳባችን ተክሊል ነው በመሀላችን ዲያብሎስ እንዳይገባ ፀልዩልን መምህር

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ለዚህ ክብረ አብቃኝ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን !!!አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም የቤተክርስቲያን ገብቻ ብዙ ሰው ግራ እያጋባነው አባቶች ይበልጥ ትኩረት መስጠት አለባቸው !!!

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋል ያድለን በእውነት የድፍረት ሀአጢአት እየተሰራ ነው ያለው እግዚአብሔር አምለሰክ ልብ ይስጠን አሜን እውነቱን መናገር ማን ገደለ ከማዋሸት ልብ ይስጠን በእውነት እኔማ አንዳንድ ስራዓት ሳይና ስሰማ በጣም ውስጤ ያዝናል

  • @HaymiSime
    @HaymiSime3 ай бұрын

    ቃለሕይወትያሰማልን ❤ ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚 እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ፥እርሱቢርዳኝ፤እኔየእርሱባርያ፤ፈጣሪለዘወትርይሄንስራዓትነውየምናፍቀው፡ከኔየበረታችሁአስቡኝበፀሎታችሁ🤲

  • @Efriemfe
    @Efriemfe3 ай бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @samritey4824
    @samritey4824 Жыл бұрын

    Kal hiwet yesmalen, ጌታ ሆይ በዚ ስርዓት አንድሆነለይ fkedeley🥰🙏

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....50048 ай бұрын

    እናመሱግናለን ቅል ህይዎት ያሰማልን

  • @hanademeke
    @hanademeke Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለክብር ሁላችንንም ያብቃን🙏 እግዚአብሔር በቅዱስ ተክሊል እና በቅዱስ ቁርባኑ ያትመን🙏

  • @mel-tm7ec
    @mel-tm7ec5 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 Жыл бұрын

    ሠላም ለእዚሕ ቤት አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሊኝ ከቤተክርስቲያን አይለይብን እግዚአብሔር በጥበብ ያበርታልን በእውነት ምን አላውቅም ነበር በጣም ደም የሚል ሥርአት ነው እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን እግዚአብሔር ያበርታልን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሀገራችን

  • @edomtube8288
    @edomtube8288 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለቅዱስ ክብሩ ያብቃን

  • @user-ct9ix6mt7f
    @user-ct9ix6mt7f2 жыл бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @asniasni5459
    @asniasni54599 ай бұрын

    የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ በስራተ ተክሊል ነማገባ😢😢😢❤

  • @hermi7771
    @hermi77712 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yr9gb2vl3g
    @user-yr9gb2vl3g Жыл бұрын

    ቃለወት ያሰማልን

  • @nanatiteshome8940
    @nanatiteshome8940 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባርክህ

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ልቦናችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @InnocentHammerheadShark-ip8cc
    @InnocentHammerheadShark-ip8cc26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal35352 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ በመሕረቱ ይጎብኝን

  • @alemtsehaybayliewonde5947
    @alemtsehaybayliewonde5947 Жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln

  • @fikrteseife6072
    @fikrteseife60722 жыл бұрын

    ቃለህይወት.ያሠማልን.አባታችን.🙏🙏

  • @MikiyasHagos-ib9pk
    @MikiyasHagos-ib9pk2 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባትየ ይቅረታ ግን ጥያቄ ነበረኝ አንዳ አንድ ሰወ ሴትዋ ድንግል ወንዱ ድንግል ያልሆነ ሰርአተ ተክሊል ይፈፅማሉ

  • @user-bm4vj5qt1k
    @user-bm4vj5qt1k6 ай бұрын

    Kal.hiwoet.yasemalin.bebetu.yakoyelin

  • @betselotgirma2385
    @betselotgirma2385 Жыл бұрын

    Egzehabher amlk erjem edeme yesteln yagelgelot zemnehan yebreklk

  • @user-qw4uq8ji3j
    @user-qw4uq8ji3j3 жыл бұрын

    ኤሜን ኤሜን ኤሜን ቃለ ሂወት የሰማልን

  • @atsdemengesha498
    @atsdemengesha4983 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @yirgeduashenafi6850
    @yirgeduashenafi68502 жыл бұрын

    kale hiwotin yasemalin

  • @ayyaantuuabarraatube1992
    @ayyaantuuabarraatube19922 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @abeabebech6085
    @abeabebech60853 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay9093 жыл бұрын

    Kalehiywetin yasemalin

  • @gjrsfgyjhg7371
    @gjrsfgyjhg73712 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @nishkurrebina6625
    @nishkurrebina6625 Жыл бұрын

    አዲሱን የNishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና 2 ቻናል በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ ትችላላችሁ! www.youtube.com/@nishkurrebina/featured

  • @qatardoha4548
    @qatardoha45483 жыл бұрын

    Gin tiyake algn ezgaamamher be lib zimtun asibalwu gin sititan asstogngin ke wedgaaa minm lela nagri wusti algbwum Wedin alkim ena sirata taklil maftsim yichalil malsulgn esti

  • @qatardoha4548
    @qatardoha45483 жыл бұрын

    Kali hiywotin yasemalin wedmachin

  • @aster9885
    @aster988518 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ!!! ህልመ ለሊት ያየ ሰው በተክሊል ማግባት ይቻላል?

  • @atikilteyayaw5031
    @atikilteyayaw50312 жыл бұрын

    amen amlak lebizu zemen bezik menged yanurik 🙏🙏🙏

  • @konjokonjo7966
    @konjokonjo7966 Жыл бұрын

    ከእውቀት ማነስ የተነሳ እና በልጅነት ግለ ወሲብ የፈፀመች ሴት በተክሊል ማግባት ትችላለች አባክህ ወንድሜ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን እሄን ትምህርት በ ቴሌግራም ካለ ንገሩኝ ሠሚወች ብቻ ሣንሆን ፈጻሚወች ያድርገን ፈጣሪ

  • @user-qd6bc1pm7t
    @user-qd6bc1pm7t3 жыл бұрын

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን ፣ የነብስ ድንግልና እንዴት መመለስ ይቻላል በማሪያም ንገሩኝ

  • @user-zb6rt8cp5k

    @user-zb6rt8cp5k

    3 жыл бұрын

    በንስሃ ይመለሳል ።

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube55742 ай бұрын

    በእውቀት ማንስ የተነሳ እና በልጅነት ግለ ወሲብ የፈፀመች ሴት በተክሊል ማግባት ትችላለች እባክህ ነገና ውንድሜ

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu66162 жыл бұрын

    AmenAmenAmen.waqayyoo.umuri.kee.naaf.yaadheresisuu.naaf.jiradhuu.waqayyoo.sii.haa.ebbisuu.ebbisuu.ebbisuu.amenamenamen.❤❤❤❤❤❤👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hirutiyemariyamlijeegeziab6121
    @hirutiyemariyamlijeegeziab61213 жыл бұрын

    Egzooo enem yehe neber teyakeyehonebgn Betaleyi sebekeyan ge yalochigr Betam yesefarel sentochu nachew degel negn belo be tekileli yagabute Amlkechin hoye lebona seteni😭😭😭

  • @user-mh4gm4uh4o
    @user-mh4gm4uh4o Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ጥያቄ ነበረኝ ማግባት የምፈልገው እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ቢሆን በስራተተክሊልነው የእግዚአብሔርን አገልጋይ ካህን ቢሆን ምርጫየ ነበር ግን አሁን አሁን አንዳንድ ወንድሞቾን ሳይ ጭራሺ የማግባት ፍላጎቴ ቀነስ ቤተሰቦቸ የቅርብ ጓደኞቸ አግቢ አግቢ በማለት የሁልግዜ ጥያቄያቸው ነው ጥያቄ ያቸውን ለመመስ አንዳንድ የሚቀርቡኝን ወንዶች መስፈርቴን ፍላጎቴን ስነገራቸው የሚመልሱልኝ መልስ ፍፁም የማልጠብቀው ነው እንደዚ ከፈለግሺ ጠቅለሺ ገዳም ግቢ ነው የሚሉኝ አንዳንደየም መንፈሳዊ ወንዶች ሁነው ይመጣሉ የሚያሳዝነው ውስጣቸው ባዶነው ተመስጌን መልካም ሰው ይሆናል ብየ ሳስብ ጭራሺ የባስ ውስጡ አጋንት የነገሰበት ሁኖ አገኘዋለሁ ከዚህ አንፆር የሚጠይቁኝ ወንዶች የለምን ቃል አሰናብታቸውለሁ በነገራችን ላይ የማገኛቸው በሚድያ ወይም በስልክነው የምኖረው ስደት ላይ ስለሆነ ወደጥያቄየ ስመለስ አሁን አሁን ጭራሺ ስለትዳር ማስብ ትቻለሁ ምክንያቱም በስልክ የምቀርባቸው መንፈሳዊይ ሰወች የሚባሉት ፍላጎታቸው ከአለዊይ ሰው በምንም አይለዮም ከዚህ አንፆር ከሰውጋር መቀራረብ ከተውኩ ቆየሁ ምንም እንደማይጠቅም ስለገባኝ መሰደደግን ለመልካምነው በአባቶች ትምህርት እራሴን አፆናናአለሁ አሁን ግን ወንድ የተባለ ትዳርም የተባለ አላስብም ከዚህ ሀሳቤ እንድወጣ በፀሎት አስቡኝ

  • @Yostigee

    @Yostigee

    Жыл бұрын

    Ehete call me

  • @user-mh4gm4uh4o

    @user-mh4gm4uh4o

    Жыл бұрын

    @@Yostigee ይቅርታ ግን የሀይማኖት አባትነወት አልገባኝም ለምንድን ነው የምደውለው

  • @naseematariq2142

    @naseematariq2142

    Жыл бұрын

    እራሥሽን እስከ መጨረሻዉ ጠብቂ ለአቺ ያለዉ ይመጣል ሊያሣሥቱሽ ነዉ እህቴ አደራሽን እዳትሳሳች የጋብቻ መሠረቲቱ ተክሊል ናትና 😍

  • @melkamnet_tube

    @melkamnet_tube

    Жыл бұрын

    ሰላም

  • @user-lt5ry1vw5e

    @user-lt5ry1vw5e

    8 ай бұрын

    አንቺ አድለኛ ነሽ አህቴ አራሽን ጠብቂ ላንቺ ያለው ይመጣል አህን yemnagegew ጥቂቶች ናቸው ና አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @MretuAyalew
    @MretuAyalew2 ай бұрын

    ዲያቆን የሆነ ፍቅረኛዉ ከንፈር ተሳስማ የምታውቅ ነች እና በቁርባን ሊያገባት አይችልም

  • @eliastamire9929
    @eliastamire99292 жыл бұрын

    Mamhire kala hiwoti samalin bexam xuru timhirte new wondi woyim seti ka huletu andu dingil bihonu andagnawu dingil bayhone be serata takilile magabati aychlum woyi?

  • @abduabera870
    @abduabera870 Жыл бұрын

    በልኡል እግዚያብሄር ስም ምስጋናዬን እያቀረብኩ ጥያቄዬ በስርአተ ተክሊል ጊዜ ከተክሊል የተለየ ቆብ አለው ወይ ነው አመሰግናለሁ

  • @be-lover6946
    @be-lover69462 жыл бұрын

    ከሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ጋር መሳሳም ችግር አለው?

  • @MretuAyalew
    @MretuAyalew2 ай бұрын

    ??

  • @Itsme-fv7ey
    @Itsme-fv7ey10 ай бұрын

    Ye Egziabher beteseboch and tiyake alegn , Ene flagote be teklil magbat gn bzu gze tesasche ke fkr guadegnaye ga ke andm huletu ga tedsrichalew wede gibre siga ginignut yemiyaders eskimesl gn gbre siga ginignunet alfetsemkum ena be teklil magbat echilalew? Ene yaw besitete azigne tesfakorchalew sle teklil Egziabher kefekede Ene be kurbanim ketegabagn efelgalew gn yaw lemawek yahl melisulign tyakeyen amesegnalew.

  • @NegeseAmare-xr4nh
    @NegeseAmare-xr4nh Жыл бұрын

    አንድ ሰው ከእንስሳት ጋር ግንኙነት ቢያደርግ ሥርዓት ይፈጠምለታል ሌላ ደግሞ በልጅነት ዘመን ቢያጩለት ሥርዓት ይፈጠምለታል

  • @radetworku592

    @radetworku592

    Жыл бұрын

    😢😢 min ayinati xiyaqa nw Ara faxarn firu

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር እኮ በቸርነቱ ነው ይዞን ያለ የኛ ነገር ስንቱ ተነግሮ 😢😢ይቅር ይበልህ ከሰራሃውም ከዛው ከነብስ አባትህ ንስሃ ግባ ኮቤት ላይ ይጻፋል ማፈሪያ🙄

  • @faranmariam21
    @faranmariam21 Жыл бұрын

    የተደፈረች ሴት እንደ ድንግል በተክሊል ናት ወይ ምታገባው

  • @mushag3684

    @mushag3684

    Жыл бұрын

    awo be tekilil nw

  • @faranmariam21

    @faranmariam21

    Жыл бұрын

    @@mushag3684 ተጸፈ ካለ መጽሐፍ ጠቁመኝ

  • @selamaderajew4198

    @selamaderajew4198

    11 ай бұрын

    መጽሐን ለኔም ጠቁሙኝ በማርያም

  • @faranmariam21

    @faranmariam21

    11 ай бұрын

    @@selamaderajew4198 diakon henok haile yebsha abatshi new mwesunlish eusunewu cheruso miyargewu sltanu yesunew blognal

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 Жыл бұрын

    ወንድሜ በቤተክርስቲያን ያለ ተክሊል ጋብቻ የለም በቁርባን ብቻ የሚደረግ ጋብቻ የለም ሲጀምር ሚስጥረ ጋብቻ አራሱን የቻለ ሚስጢር ነው የሚፈጸመውም በቤተክርስቲያን በሚስጥረ ተክሊል ነው። ተክሊል የሚባለው በካህናቱ ለጥንዶቹ የሚፈጸመው ስርአት ነው። ምስጢረ ቁርባን ንስሃ ለገባ በንጽህና ለቀረበ ለሁሉም ምእመን ያለ እድሜ ገደብ የሚፈጸም ነው። ደናግላን ያልሆኑ ሰዎች በቤተክርስቲያን ስራአት ተጋቡ አይባልም።የቁርባን ጋብቻ የሚባል የለም። ይች ተዋቂ ሰዎች አርቲስቶች ያመጡት ፈሊጥ ነው። ምንድን ነው በውጭ ሃገር አዳራሽ ኪራዩም አስቸጋሪ ነው ሰርጋቸውን ለማድመቅ ቤተክርስትያንን ይታከካሉ። በተክርስቲያን የማታውቃቸው አስረሽ ምችው ሲሉ የኖሩ ጥንዶች በዘመድ አዝማድ ይመጡና መእመናን ፊት ጋብቻ ይፈጽማሉ። ከዛ ከምእመናን የሚደበቅ የለም ይች ደግሞ መቼ ነው ድንግል የሆነችው እንትና ጉደኛዋ አልነበረም ልጅ ሁሉ አላት ይላል እንዲሁም ለወንዱ። ምእመናን በዚህ ይንጫጫሉ። ከዛ የቤተክርስቲያን ስርአት እናውቃለን የሚሉ ዩቱውብ ላይ ይወጡና በቁርባን ነው እንጂ በተክሊል አልተጋቡም ይህንን መለየት ያስፈልጋል ይላሉ። የምትድኑት ለራሳችሁ ነው በሌላው ሃጥያት እናንተ አትጠየቁም ። ethiopiaorthodox.org/ እዚህ ውስጥ ገብታችሁ አንብቡ።

  • @habtamabate832
    @habtamabate832 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tete3302
    @tete33022 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yirgeduashenafi6850
    @yirgeduashenafi68502 жыл бұрын

    kale hiwotin yasemalin

Келесі