መሳሳም የሚባለውን ዝሙት ፈፅሜ ነበር..ስርዓተ ተክሊል አሟላለው ወይ?

የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha

Пікірлер: 25

  • @abeldamtie7690
    @abeldamtie7690 Жыл бұрын

    መልሱ ያጥራል። እናም ሐሳቡንም ይደጋግማሉ ።ለተጠየቀው ቀጥተኛ እና ግለፅ እንዲሁም አጭር ምላሽ ቢሰጥ መልካም ነው እላለሁ

  • @tegistlebanon1544

    @tegistlebanon1544

    Жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @abadycell8702
    @abadycell8702 Жыл бұрын

    የ 11አመት ልጅ ሆኜ በአቻዬ ግፊት ከስምት አመት ልጅ ጋር ዝሙት ፈፀምኩ ግን ከልጅነቴ ተክሊል ለመፈፀም እፈልግ ነበር ተምሬ እውነቱን ሳውቅ አኪም ቤት ተመርምሬ ድግልናዬ አለ እናም አንድ ቀን ወድሜ እና የወድሜ ጓደኛ(ዲያቆን)ነው ባለማወቅ ሶስታችንም አብረን ተኛን ወድሜም በሼም በሷ በኩል ተኛ አለው እኔም እቅልፍ ወሰደኝ ድገት ስነቃ ወደሱ አስጠጋኝ ከዛም ከሱ ለመራቅ ስሞክር እቅፍ አርጎ ሳመኝ እኔም ተቆጥቼ ፊቴ አዞርኩ እኔ ውስጥ ምንም ስሜት አልነበረም በፀፀት ለብዙ ጊዜ አልቅሼ ፈጣሪ ይቅርታ ጠየኩ በሌላ ቀን ሌላ ፍቅር የጀመርን ልጅ ቤተክርስትያን እንደምንጋባ ነገርኩት ግን እሱም በጀመሪያ ቀን ስንገናኝ ከፈሬ ሳመኝ እኔም እደማልወድ ነገርኩት እሱም በሌላ ቀን ልሳምሽ ሲለኝ ተለየሁት ይህ ሁሉ ባለማወቅ ሰራሁ ሳውቅ ንሰሀ ገባሁ ቆረብኩ አሁን እራሴ በንፅህና እየጠበኩ ነው አባ ስጠይቃቸው ተክሊል መፈፀም ትቺያለሽ አሉኝ ተክሊል የሚፈፅም ጓደኛ አለኝ እና እራሴ እየጨነቀኝ ነው አንድ በሉኝ

  • @gdgdrr6458

    @gdgdrr6458

    Жыл бұрын

    ወይ ጉድ እንደው እኛስ ምን አይነት ነን ። ሲጀመር እንደዚህ አይነት ተግባር በአደባባይ አይነገርም ሲቀጥል ንስሀ ከገባችሁበት ፈጣሪ የረሳውን ሀጢያት እኛው እያስታወስን ድጋሜ ሀጢያት ሳይሆን በደል ነው ። ለንስሀ አባት አማክራችሁ የተባላችሁትን አምናችሁ አሜን ብላትሁ ተቀበሉ ለሁላችነም የይቅርታውን በይ ይክፈትልን

  • @TekileHailu

    @TekileHailu

    2 ай бұрын

    ስልክዎትን እንዴት ምናገኘው

  • @user-je9oz4wz3z
    @user-je9oz4wz3z4 ай бұрын

    አባቴ እባኮትን ስልኮትን

  • @aliaidibi7228
    @aliaidibi72282 жыл бұрын

    Kale hiyiweti yasemalini abatochachini

  • @user-qg2mw2bm9u
    @user-qg2mw2bm9u Жыл бұрын

    Amen kale hiwot yasmalin Yiqrta yehwst masmr indet new Emagnew b maryam

  • @kalkidanwandmagagn5401
    @kalkidanwandmagagn5401 Жыл бұрын

    Be maryame selk kutroten setune 🙏🙏🙏🙏

  • @user-qg2mw2bm9u
    @user-qg2mw2bm9u Жыл бұрын

    Selam yegzaber betsbwochi Ehe Tyaqe mals bisatew biye asbalew Enem yemscenqgne nager ale

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu72726 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TsegazeabAregawi-id5jc
    @TsegazeabAregawi-id5jc4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስዎ እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @FASIKA1401
    @FASIKA1401 Жыл бұрын

    በማረይም ቁጥርቸው ስጡኝ

  • @abadycell8702
    @abadycell8702 Жыл бұрын

    እናም ምላሽ ስጡኝ

  • @jipeesan382
    @jipeesan38210 ай бұрын

    ቁጥራችሁን ብትልኩልን

  • @user-si3hi6lg5b
    @user-si3hi6lg5bАй бұрын

    አድራሿዎን እንዴት እናገኝ

  • @hannazeurael8865
    @hannazeurael8865 Жыл бұрын

    የንስሃ ስግደት ሲሰጥ ምግብ ተበልቶ ቢሰገድ ችግር አለው?

  • @tegistlebanon1544

    @tegistlebanon1544

    Жыл бұрын

    ከምግብ በፊት

  • @user-ux7wp3nl5d

    @user-ux7wp3nl5d

    Жыл бұрын

    Ende mrdeaw ena ena ende abat nshaye fqad ...kebelah mesged ..sgahin yaberetaw enji aydkmewim....sgdet demo sgah lemeqtat ymidereg tegbar new

  • @nitsuhanteneh

    @nitsuhanteneh

    9 ай бұрын

    እባካችሁ ቁጥራችሁን ላኩልን

  • @RedwtBelete
    @RedwtBelete Жыл бұрын

    የዝህን ጥያቄ መልስ ኮመንት ላይ ቢፆፍ

  • @user-vv5or1vq1c
    @user-vv5or1vq1c8 ай бұрын

    Lmn tyakewun bew Yeljitwa tyake bewust mesmer memeles lmn asfelg gin ?

  • @user-je9oz4wz3z
    @user-je9oz4wz3z4 ай бұрын

    አባቴ እባኮትን ስልኮትን

  • @user-je9oz4wz3z
    @user-je9oz4wz3z4 ай бұрын

    አባቴ እባኮትን ስልኮትን

  • @user-je9oz4wz3z
    @user-je9oz4wz3z4 ай бұрын

    አባቴ እባኮትን ስልኮትን

Келесі