ነገረ ማርያም ክፍል 3፡ ስለ ጥንተ አብሶ

Пікірлер: 33

  • @user-bm5vw3sr9q
    @user-bm5vw3sr9q10 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አግ)ር የአገልጊሎት ዘመን ዪባርክልን

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7qАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። በእዉነት መምህራኖቻቻን

  • @user-jv2tw9dq5c
    @user-jv2tw9dq5c4 ай бұрын

    የቅዱሳን ትምህርት ማለት ይሄ ነው ❤❤❤

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi5115 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህሮቻችንን ላባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የመቤታችን ምልጃዋ አይለየን ክብር ምስጋና ይገባታን የምስጋናን ሁሉ የነገርን ሁሉ ባለቤት ሀያሉን እግዚአብሔር ስለወለደችልልን ጥተ ሀብሶ አለባት የሚሉ ሰወች የእውነትም መናፍቃን ናቸው አምላካችንን ሰው እደሆነ ካመኑ ሰው የሆነባትን ማደራውን መናቅ ትልክ ክህደት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛም ባለንበት የምንፀና ያድርገን አምላካችን አሜን ማህበረ ቅዱሳንየ እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን..😘

  • @user-qb1yk9te9w
    @user-qb1yk9te9w5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እመብርሀን ትስጥልን

  • @mesfinwodajo9380

    @mesfinwodajo9380

    9 ай бұрын

    😢😢😮😅😅😅😅😢😢😮😮😮😮😅😅😅😢😅🎉😢😢🎉

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye31875 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእማምላክ ፍቅር ጣዕም ይደርብን

  • @rahelabebe6820
    @rahelabebe68205 жыл бұрын

    ቃለ እግዚአብሔር ያሸሰማልን መንስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @marenamarena9210
    @marenamarena92105 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bezateshome6826
    @bezateshome68265 жыл бұрын

    EGIZHABER yestlen ENMASGINALE amen amen amen qale hiwoten yesemalin abatochachn

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Жыл бұрын

    Kale hywet ysmaline

  • @aynalebaynaleb4449
    @aynalebaynaleb44495 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eri-fortune
    @eri-fortune5 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @koigatu8504
    @koigatu85044 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን

  • @selamawitdejene3975
    @selamawitdejene3975 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @jkssjdnx4423
    @jkssjdnx44235 жыл бұрын

    amen kle hiwt yesamalne

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c5 жыл бұрын

    ለሊቃውንተ #ቤተክርስትያን የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ ጸጋውን ያብዛላችሁ የህይወትንም ቃል ያሠማልንም የ #ድንግል እማማዬ ፍቅሯ ክብሯ የገባን ፍቅሯን ትጨምርልን ፍቅሯ ክብሯ ያልገባቸውን ልቦና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-zc1tb8hf3x
    @user-zc1tb8hf3x4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃ ለሂወት ሰማልን

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m5 жыл бұрын

    Kale hewet yasemalen

  • @user-iq1uq3pj8q
    @user-iq1uq3pj8q3 жыл бұрын

    ፐ ፐ ፐ እዉቀትን እዴዉሀ የጠጠ መምህሮች አሉ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ እግዛብሔር ይመስገን

  • @user-jv2tw9dq5c

    @user-jv2tw9dq5c

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamirat04
    @tamirat043 жыл бұрын

    በጣም ታሳዝናላችሁ። የ15 ዓመት ካቶሊካዊት ወጣት ትምህርት እያስተማራችሁ ተዋህዶ የሚለውን ትምህርት ገደል ጨመራችሁት። ልብ ይስጣችሁ። ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችንን እየተከተለ አይሁንብህ እንዳለው ነው የምትናገሩት ነገር ነው።

  • @user-cs4oo2bu7q

    @user-cs4oo2bu7q

    Ай бұрын

    ምን አጠፉ? ምን አናደደህ አቶ ታምራት ትምህርቱኮ በተዋህዶ ለሚያምኑ ኦርቶዶክሳዉያን እንጂ ለካቶሊክ አልያም ለመናፍቃን አይደለም!

  • @user-oe1dg9hs2s
    @user-oe1dg9hs2s3 жыл бұрын

    ክብርና ምስገና ለመድሃኒኣለምእና ለድንግል ማሪያም

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m5 жыл бұрын

    አንድ አባት ስለ ሐሳውያን ነብያት ሲጠየቁ የመጨረሻ ጊዜ ምልክት ኖው ብሎው ነበር እና የድንግል ማርያም ጣላት ፈጻምያን ትንቢት ኖው ሐሳውያን እና መናፍቃን የዘንዶውን ልጆች ናቾው

  • @yishakhaile
    @yishakhaile3 ай бұрын

    Metsihafu min yilal ? Dear Brothers and sisters hulachinim ye egizabiherin kal tenikiken enatina. Misitir hulu be kal wist ale menifes kidus demo yaberal. Eminet kemesimat new mesimatim be egizabiher kal new!! " እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17)

  • @ayadawit390
    @ayadawit3902 жыл бұрын

    ቅድስት ማርያም አሁን በክብር ባለችብት ሆና በምድር ዙሪያ የሚፀለዩትን የምልጃ ፅሎት ልትሰማ እንደምትችል ወይንም በስምው ቢፀለይ እግዚአብሔር እቀበላለሁ ካለ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አቅርቡልን:: ፍጥረት በአንድ ግዜ ሁሉም ቦት መገኘት እንደማይችል አይዘንጋ ::

  • @KegnHaymi

    @KegnHaymi

    Ай бұрын

    ሰወች የሚኖሩባት መሬት በራሷ የተገደበች ናት እንጂ ሁሉም ቦታ አደለችም

Келесі