ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ "ሦስት ጊዜ አምላከ ጊዮርጊስ እርዳን እያሉ ቢጮሁ ያንጊዜ ራራላቸዋለሁ..." /ክፍል ሰባት/

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - kzread.info...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZread ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- kzread.info...

Пікірлер: 180

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu24923 жыл бұрын

    የሠመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀጋውና በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @mime873

    @mime873

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    3 жыл бұрын

    አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @mesiwloyewatube5216
    @mesiwloyewatube52163 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሠማልን ወንድማችን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እረድኤት ከሁላችንጋ ይሁን አሜን🤲🤲🤲💒✅

  • @sarahlema4184

    @sarahlema4184

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ሰሚ ጆሮ አዳማጭ ልቦና ይስጠን 🙏ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹህ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤትና በረከት ከእኛጋ ይሁን🙏

  • @asfaw96

    @asfaw96

    3 жыл бұрын

    አሜን: አሜን: አሜን::

  • @zelujira8811
    @zelujira88113 жыл бұрын

    የአባቴ የደራሼ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው ረዳትነቱ አይለየን ከነመላው ቤተሰቤ ሀገሬ ህዝቤ ለአዳም ለሄዋን ዘር ሁሉ አሜን ይሁንልን።

  • @etagegnetagegn3452

    @etagegnetagegn3452

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigis2225

    @tigis2225

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜን ።ቅዱስጊዮርጊስ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @manorebantenewkristos3837

    @manorebantenewkristos3837

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @weygze3568
    @weygze35683 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90632 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ራራልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ይቅር በለን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste81503 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ የቅዱስ ጌወርጊስ ምልጃው በረከቱ ይጠብቀን አይለየን አሜኖ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃህ አይለየን🙏

  • @shitagetaw4210
    @shitagetaw42103 жыл бұрын

    ሰላም እንደምን አደራችሁ የእግዛብሂር ቤተሰቦች ለዚህ ያበቃን እግዛብሂር ይመስገን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዶስ ገወርጊስ ረደኤት በረከት ይደርብን 👏👏👏🙇🙇🙇

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በርከት ከሁላችንምጋርይሁን መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜበፅጋይጠብቅልን

  • @kalitemtime7392
    @kalitemtime73923 жыл бұрын

    እሜን ቃለህይወትን ያሰማልን::

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    እንኩዋን ለአድዋ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐገራችንን የድል ትንሳኤ እንደሰጠን አሁንም ይጠብቅልን ሠላሙን፣ፍቅሩን ለህዝባችን ጤንነትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-im1bj2rj2d
    @user-im1bj2rj2d3 жыл бұрын

    እንኩዋን ለቅዱስ ጊዮርጊስና ለዓድዋ ዓመታዊ በዓል አደረሳቹ የተዋሕዶ ልጆች የጊዮርጊስ ወዳጅ የሆናቹ በሙሉ ደስ ይበለን ዕለተ ቀኑ ነው

  • @Eminet369
    @Eminet3693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አሜነሜን አሜን

  • @etagegnetagegn3452
    @etagegnetagegn34523 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱሳን በርከት ይደርብን አሜን

  • @seblegirma7572
    @seblegirma75724 ай бұрын

    አምላከ ጊዮርጊስ እርዳን🙏 አምላከ ጊዮርጊስ እርዳን 🙏አምላከ ጊዮርጊስ እርዳን🙏

  • @mulu109
    @mulu1093 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    የሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ሐገራችንን ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema41163 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን! የስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ለሁላችን ይድረስ አሜን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    የቅዱስ ጎርጊስ ፀሎት ልመና በረከት ከሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕

  • @aaaass2462
    @aaaass24623 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት ጥበቃው አይለየን አሜን፫

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    በፍቅር የምወድህ ''ሰመአቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ'' አገራችን ሰብስበን ስደት መረረን አባቴ ''ከፈጣሪ ''ለምነህ አስምረን

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    3 жыл бұрын

    አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw7463 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን የሰማአቱ የቅዱስ ጊወርጊስ በርከት እረዴኤት ከሁላችነም ጋር ይሁንልን አሜን ፫💒💓💛💚

  • @xcv6718
    @xcv67183 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mesimesi5615
    @mesimesi56153 жыл бұрын

    ካሁን አሁን ይለቀቃል እያልኩ ስጠብቅ ነበር እንኳን አደረሳቹ ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን

  • @meseretmulatlema4116

    @meseretmulatlema4116

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን! የስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ለሁላችን ይድረስ አሜን።

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby2283 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

  • @fairozmamo7457
    @fairozmamo74573 жыл бұрын

    Amen amen ame

  • @semhargebreslasie3643
    @semhargebreslasie36433 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu64583 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያስማልን:: የስማህቱ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረስን::

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha59593 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @sfloveandpeace47
    @sfloveandpeace473 жыл бұрын

    ለኔ የደረሰልኝ የረዳኝ የሰማዕታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችውም ፈጣን ረድኤቱ ይድረስላችው አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙌 🙌🙌🙌🙌🙌🙌 እምዬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 💚💛❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ጊዮርጊስ እርዳን አምላከ ጊዮርጊስ እርዳን አምላከ ጊዮርጊስ እርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62033 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🏿 kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v3 жыл бұрын

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Ferwoht
    @Ferwoht3 жыл бұрын

    ሰማይቱ ቂዱሰ ጎርግሰ ከክፉ ከክፉ ነግር ነግር አተ አተ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @salamsalam8060
    @salamsalam80603 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ጊወርግስ ሁላችን ይጠብቀን

  • @user-yz9fh7qk8b

    @user-yz9fh7qk8b

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @MuludesuMulu-sf4dd
    @MuludesuMulu-sf4dd9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ዘመንህን ይባርክ ቃለ ይወት ያሰማልን

  • @sarahlema4184
    @sarahlema41843 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @tigabimoges1695
    @tigabimoges16953 жыл бұрын

    የሕይወት ቃል ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱና ምልጃው አይለየን👏👏👏👏

  • @tigestshetaw1520
    @tigestshetaw15203 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀጋህን ያብዛልህ መምህራችን

  • @mulishteshale6649
    @mulishteshale66493 жыл бұрын

    Amen amen amen kedues gewerges hulem yelben mechat aderegelgen amen

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze85923 жыл бұрын

    አሜንንን የሰማአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት ጠባቂነት አይለየን

  • @hiwottegisut5943
    @hiwottegisut59432 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @martakasaye7055
    @martakasaye70553 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kall hiwote yesmalen

  • @abebatefera3791
    @abebatefera37913 жыл бұрын

    ✟ አሜን አሜን አሜን ✟ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @likeaila1727
    @likeaila17273 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜ የሰማዐቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ልመና አይለየን💚💛♥🙏

  • @user-yz9fh7qk8b

    @user-yz9fh7qk8b

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @zelujira8811
    @zelujira88113 жыл бұрын

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለመላው ቤተሰቤ ድረስልኝ የእግዚአብሔር አምላክን መንፈሱን ከሚያሳዝን ቦታ አታድርሰን እምነትህን አሳድርብን የጠላትን ፍላጻ ስበርልን ፍቅር ሰላም የነሳንን ጠላት ንቀልልን በሁሉም ነገር አንተ ጠብቀን ሞገስ ክብር ሁነን አሜን።

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n3 жыл бұрын

    የሊቀ ሰማዕት የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ጾለቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊውርጊስ በረከት ርድሄቱ በኛ ላይ ይኑር ለአገራችን ሱላም ፍቅር ይስጠን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን*

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew27143 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን በፀሎታቹ ኣስቡኝ ፀጋው ያብዛላቹ ኣምላከ ቅድስ ጅወርጊስ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ፣ማረን፣ስላ ስማኣቱ ቅዱስ ጀወርጊስ ብለህ እባችን ኣብስልን፣ይቅር በለን፣መከራችን ፀበባችን፣ግፍችን ተመልከተህ ምህረትህ ላክልን ኣባቴ ስማእቱ ቅዱስ ጅወርጊስ ሆይ በርከትህ፣ተርዳእነትህ፣ ፀሎትህ፣ምልጃህ እና ጥበቃህ ኣይለየን ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ይስውረን ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ የስማሁትን በልቤ ኣሳድርብኝ ለፍሪ ለበርከት ኣርግልኝ ቅዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህ ስቃይ ፣ችግር፣መከራ፣ስቆቃየሚገባን ከሆነ እባክህ ማህርይ፣ቸር፣ገናና ኣምላክ ነህ እና ፀናትህ፣ብታትህ፣ተስፍህ ስጠን ምስኪኑ ህዝባችንን ይህ ችግር የሚቃቆምበት ሓይል ስጠው ስለ ኣዛኝ እናትህ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ብለህ ፅዩነይ ኣደራ ለምኝልን ተስፍችን ኣምላካችን ነው እና ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏👉⛪⛪⛪👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10263 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56093 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን የሊቀ ስማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን። ቅዱስ ብፁእ ሆይ ስለ እመብርሃን ከምትወዳቸው አስበኝ🙏🙏

  • @msmoni1973
    @msmoni19733 жыл бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @hayallahayalla3688
    @hayallahayalla36883 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @sofyass3973
    @sofyass39733 жыл бұрын

    አሜን አሜን ኣሜን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የልዳውኮከብ ፍጡነረድኤት ሰማእቱ ቅድስጊዎርጊስ በረከቱ ይደርብን በፀሎቱ ይማረን ተባረኩልን

  • @mangalg783
    @mangalg7833 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏 የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላቺን ከ ክፉነገሪ ሁሉ ይጠብቅን ፄሎቱ በረከቱ አይለዬን🙏⛪💠🌻🌾

  • @MimiMimi-lq9do
    @MimiMimi-lq9do3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ትሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62033 жыл бұрын

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @mikimiki7194
    @mikimiki71943 жыл бұрын

    የሰማእቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ለሁላችን ይድረሰን አገራችንን ሰላምና ጤና ይስጥልን።

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @user-cl3hl1db1c
    @user-cl3hl1db1c3 жыл бұрын

    አቤቱ አምላከ ጊወርግስ ሆይ እባክህን ተለመነን

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u3 жыл бұрын

    አሜን ቃልሂወት ያስማልን ውንድማችን

  • @tinahailu748
    @tinahailu7483 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙌👏kalihiwot yasemalin!!

  • @sebleeshete1428
    @sebleeshete14283 жыл бұрын

    የስማቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን !አገራችንን ስላም ተዋሕዶ እምነታችን ከፋተና ይጠብቅልን! ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @KL-xq7xw
    @KL-xq7xw3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ያሳድርብን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    አሜን ፫አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለበት ይጠብቀን ረድኤት በረከቱ ይደርብን አገራችንን ይጠብቅልን🕯💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏

  • @user-ef8cz5rl4k
    @user-ef8cz5rl4k3 жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጠብቀን

  • @user-wt2nf7by7r
    @user-wt2nf7by7r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሊቀ ሰማዕት የቅዱስ ጊወርጊስ ረድኤት በረከቱ ምልጃው አይለየን

  • @heleen655
    @heleen6553 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ በርከቱ አይለየንአሜን

  • @user-yz9fh7qk8b
    @user-yz9fh7qk8b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ በሀገራችን የተለኮሰውን የጦርነት እሣት አስቁምልን አንተ ትችላለህ ስለ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ብለህ ስለገባህለት ቃልኪዳን ብለህ ተለመነን ?

  • @ananfiker6800
    @ananfiker68003 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hewetn yasemaln wenedmachin

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዲያቆን ጥበቡ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ረድኤቱ አማላጅነቱ አይለየን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62033 жыл бұрын

    Amelak Georgies dereselin amen amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62033 жыл бұрын

    Amen 🙏🏿

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede9913 жыл бұрын

    እንዴት አደራችሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች እንኩዋን ለፈጣኑ ቅድስ ገወርጊስ አመታዊ ባአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @sraself7813
    @sraself78133 жыл бұрын

    Amen amen amen 👏👏👏👏

  • @bertkanbertkancus2827
    @bertkanbertkancus28273 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saronmichael8010
    @saronmichael80103 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ጊዮርጊስ በምልጃህ አትለየን አንተ ተራ ዳን 🙏🙏🙏 ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴቱ በረከቱ ይደርብን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-pi4mv8xz2i
    @user-pi4mv8xz2i3 жыл бұрын

    Amen amen amen kale HIYEWET YASEMALN

  • @sebleabera4939
    @sebleabera49393 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤቱ እና በረከቱ ይደርብን

  • @lemlemareda6803
    @lemlemareda6803 Жыл бұрын

    ስላም የእየሱስ ክርስቶስ ውድሕቤተሰቦች የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ለውላችን ይድረስ ጥበቃው በረከቱ በአገራችን በህዝባችን ላይ ይደር ላስቱማሩን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda85623 жыл бұрын

    የሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረኩቱ ይደርብን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @magdesmagdes
    @magdesmagdes2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ጊዩርጊስ በረከቱ ረድኤተ ይደርብን

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57603 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ኣይለየን።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye46873 жыл бұрын

    አሜን !

  • @asfaw96
    @asfaw963 жыл бұрын

    አሜን: አሜን: አሜን:: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x3 жыл бұрын

    ሰላም አውሎ ሰላም ላሳደረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወርሀሐዊ ባዕል ቅዱስ ጊዮርጊስ አደረሰን አደረሳችሁ ወድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙏🙏🙏መምህራችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸጋዉን ያብዛልህ❤

  • @sarahlema4184

    @sarahlema4184

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-hg3kc2lm1x
    @user-hg3kc2lm1x3 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የሀያሉ ቅዱስ ጊዎርጊስ በረከቱ ይደርብን

Келесі