7ቱ ሊቃነ መላእክት ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ክፍል 12 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

7ቱ ሊቃነ መላእክት ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ክፍል 12 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ
July 2020 - Washington DC

Пікірлер: 305

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f3 жыл бұрын

    ነገ እኮ አብሳሪወ መላክ ቅዱሰ ገብርኤል ነወ እንኳንም ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ከአለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ አሜን ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemanehaile4454

    @yemanehaile4454

    3 жыл бұрын

    @Abogida Entertainment m

  • @futureman2027

    @futureman2027

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @manorebantenewkristos3837

    @manorebantenewkristos3837

    3 жыл бұрын

    Amen Abatachin kalehewet yesamalen. Tenish teyake yehonabign negar, ye 99 gnu Negade malaikt 7 Alekoch Alachawu Enagnim. Ye Hyelat malaikt Alkoch nechaw be mil yesamawut Temert nebar Temtatabign. Enagnim. Kidus Michael Kidus Gabriel Kidus Rufael Kidus Fanuel Kidus Afnin Kidus Raguel Kidus sakiel Yemil nechaw yesamawut,?

  • @user-if4dw6pp3o
    @user-if4dw6pp3o4 ай бұрын

    የቅዱሳን መላእክት በረከታቸዉ እረዴኤታቸዉ በሁላችን ላይ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMelese-nk1sg
    @MeronMelese-nk1sg3 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ከልጅነት እስከ እውቀት እየጠበቀ እያስተማረ የጠየኩትን ሁሉ እየፈጸመ አብሮኝ አለ ወደፊትም አብሮኝ ይኖራል:: ቅዱስ ገብርኤልም አሁን የአመት የክብረ በአሉ እለት ሃምሌ19 2012፡ ከምያስጨንቅ እሳት ችግር ታደገኝ:: ነግሬው ከደጁ ሳልወጣ ፈጸመልኝ፡ የዚያኑእለት ተጨማሪ ተአምር አረገልኝ በ እለተ ቀኑ አንበሸበሸኝ። ሁለቱንም ሊቃነ መላእክት እግዛብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ! እወዳችኋለሁ አመሰግናችኋለሁ:: የሁሉ አባት እግዛብሔር ሆይ ተመስገንልኝ ክበርልኝ! እመቤቴ እናቴ ማርያምዬ እወድሻለሁ አመሰግንሻለሁ:: ሁሉ ነገሬ ነሽ!!! ሃገራችንን አደራ ድንግል ሆይ!! ከ ተወደደው ልጅሽ አሳስቢን አሜን!

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu92883 жыл бұрын

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም አይለያቹ አብሳሪዉ መላከ ለቅዲስ ገብርኤል አመታዊ በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያናችን ሰላም ለመምህሮቻችን ሰላም ለሁላችን ያድለን ቸሩ አምላካችን

  • @godadawebite2360

    @godadawebite2360

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @amanfiseha6750

    @amanfiseha6750

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-jp2rj1kf5h

    @user-jp2rj1kf5h

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @yalgakasa3152

    @yalgakasa3152

    3 жыл бұрын

    Amen enkun abro adarsn

  • @mflhalguhni9329

    @mflhalguhni9329

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @ermiyasmamo7561
    @ermiyasmamo75615 ай бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ይህን ድንቅ ነገር የሰማሁት በዕለተ ቀንህ ታህሳስ,,19,ነውና ጥበቃህ አይለኝ አሜን

  • @wsawwsas5941
    @wsawwsas59413 жыл бұрын

    እንኳን ለአብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ና ህዝቦችዋን ሰላም ያድርግልን

  • @trendy5412

    @trendy5412

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cb4ws9qz1c
    @user-cb4ws9qz1c3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለቅዲስ ገብርኤል አመታዊይ በአል እንኳን አድርሳችው ሰላም ላሀገራችን

  • @user-ox8le2tk6f
    @user-ox8le2tk6f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረብአል አደረሳችሁ አደረሰን በያላችሁበት ገብርኤል ይጠብቃችሁ !!!

  • @tesfenshnuhssdee2451

    @tesfenshnuhssdee2451

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏አባታችንንአሜንአሜን🙏🙏

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus68083 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ሰላም ከነ ቤተሰቦች ይብዛሎት መምህር🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mollagetachew6535
    @mollagetachew65353 жыл бұрын

    ፩ ቅዱስ ሚካኤል ፪ ቅዱስ ገብርኤል ፫ ቅዱስ ሩፋኤል ፬ ቅዱስ ራጉኤል ፭ ቅዱስ ፋኑኤል ፮ ቅዱስ ሳቁኤል ፯ ቅዱስ አፍኒን

  • @mateyasabush4319

    @mateyasabush4319

    8 ай бұрын

    እኔም የማውቀው ይሄንን ነው

  • @temesgenwmichael140

    @temesgenwmichael140

    8 ай бұрын

    አራተኛ ደረጃ በቤ/ክ ቅዱስ ዑራኤል ነው ወይም በሱርስት ቋንቋ ሱርያል መጽሐፈ አክሲማሮስ መጽሐፈ ሄኖክ ነቅአ ገነት ላይ ተጠቅሷል

  • @temesgenwmichael140

    @temesgenwmichael140

    8 ай бұрын

    ​@@mateyasabush4319 መጽሐፈ አክሲማሮስ ላይ በደንብ አለ በተለምዶ ሰው ስለሚጠራቸው እንጂ ደረጃቸው ራሱ መፋለስ የለበትም ብዙዎቹ አይሰሙም እንጂ 4 ደረጃ ላ ብዙ ጊዜ ስህተት ይሰራሉ ቅዱስ ዑራኤል ነው 4ኛው ወይም ሱርያል ደርርሳነ ዑራኤል ላይ አለ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey27693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት እርሶን የሰጠን አምላክ እንዴት ድንቅ ነዉ እግዚሐብኼር ይመስገን አሜን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun52652 жыл бұрын

    መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፡፡

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምህረቱን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse Жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @destyasthin6535
    @destyasthin65353 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በሰላም በጤና ለአመቱ አድርሰን ምልጃህ ጥበቃህ አይለየን ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ይጠብቁን የማናውቀውን ለሚያሳውቁን መምህራችን እድሜና ጤናውን አብዝተህ ስጥልን

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis58123 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ🙏

  • @user-dz8pf5mg8d
    @user-dz8pf5mg8d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አብሳሪው መላአክት ቅዱስ ገብርኤል ረዲኤቱ ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለሙ ይኑር አሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart13323 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የ7ቱ ሊቃነ መላእክት ረድኤት በረከት ጥበቃቸው አይለየን::

  • @alemtsehaymulugeta6062
    @alemtsehaymulugeta60622 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን✝️📖

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይድረሰን መምህራችን

  • @temesgenbetru6918
    @temesgenbetru69184 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse687210 ай бұрын

    አሜን የሰማነው ብልባችን ያሳድርልን

  • @woinshet2595
    @woinshet25953 жыл бұрын

    እንኳን ለአብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል አደረሰን ክብር ምስጋና ለስላሴ ይሁን አሜን

  • @tigis2225
    @tigis22253 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ክብረ በአል አደረሳችሁ በእውነት ዛሬ ገና ፯ ሊቃነ መላእክት አሳወቂኝ ጸጋውን ያብዛለወት በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ ኢትዮጵያ ጸረ ቤተ ክርስትያን የድንግል ልጅ ያስታግስልን

  • @user-ey3jm4rm1e
    @user-ey3jm4rm1e3 жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን እንኮን ሰላም መጡ የተዋህዶ ልጆች በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን ፀሎት በያላችሁበት ምድር ሁሉ ይጠብቃችሁ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኤትዮጵያ ሀገሬ ሆይ አምላክሺ ከክፉ መከራ ይጠብቅሺ እመ አምላክ የአሰራት ሀገርሹን አደራ ጠብቂልን የተዋዋህዶ ልጆች ነገ አኮ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል የአመታዊ ክብረ በአል ነው እንኮን አደረሳችሁ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ምልጃ በርከት አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ey3jm4rm1e

    @user-ey3jm4rm1e

    3 жыл бұрын

    ሚካኤል ገብርኤል ሩፌኤል ፏኑኤ ራጉኤ

  • @user-ey3jm4rm1e

    @user-ey3jm4rm1e

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ማርያም ትስጥልን

  • @mflhalguhni9329

    @mflhalguhni9329

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜ

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa4403 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን 🇪🇷

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie39823 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና መምህራችን ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ። 4ቱ አይያዝም አሉኝ 😢ጻፉሉኝ ወንድም እህቶቼ 🤲😢

  • @shishaykidanemaryam616
    @shishaykidanemaryam6163 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @kbnshyeamlaklij730
    @kbnshyeamlaklij7303 жыл бұрын

    አሜን ቃልዮትን ያሰማልን መንጊስተ ሰማያትን ያዋርስልን።የተወአዶ ልጆች ወዳጆች ሁንኪዋን ለልቀ መላኩ ቅዱስገብረአል ክብረ በሀል በሰላም አደረሳቹ።ከክፉ ዉሉ ይሰዊራቹ።አገራችንን ሰላም ያርግልን።ሰላምን ያዊርዲልን።

  • @sofanitepilupader2424

    @sofanitepilupader2424

    Жыл бұрын

    ይቀርሃል ብዙ ለማስተማር

  • @Tube-fc5uz
    @Tube-fc5uz3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን

  • @nigistgosa2008
    @nigistgosa20083 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የክርስቶስ ቢተሰቦች 🙌🙌

  • @maryalain9236
    @maryalain92364 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @alefmedia1537
    @alefmedia15373 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰን በየቀኑም ይባርኩን ከኩፋም ለኛ በአማላጅነታቸው ለምንተማመን ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ ይጠብቁን

  • @user-zz7pq4bc9j
    @user-zz7pq4bc9j2 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤

  • @user-rr4qs4ly8y
    @user-rr4qs4ly8y3 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን🙏💚💛❤

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold14773 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምሁራችን ካለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ኤግዚአብሃር አምላክ እንዴ ምድርይ አሸዋ ያብዛልን በጣም አመሰግናለው

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake73493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን. ለመምህራችን. ቃለሂወት. ያሰማልን. በእውነት. እስከ ዛሬ. ድርስ. ሰባቱ. ሊቀመላኤክት. በትክክል. አላቅም. ነበር ይገርማል. በእውነት. እግዲ. አምላካችን. ልቦናይን. ክፈትልኝ. በትክክል. እዳቅ. አንተው. እርዳኝ. የተዋህዶ ልጆች. በሙሉ. እንኳን. አምላካችን. ልኡል እግዚአብሄር. ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል. ክብር በአል. በሰላም. አድርገን አደርሳቹ. መልካም. በአል. ይሁንልን አሜን

  • @meronzewde3023
    @meronzewde30233 жыл бұрын

    እክዋን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ አሜን

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube64333 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን የመልአክት ጥበቃ አልየን

  • @user-hn1wm2ev6h
    @user-hn1wm2ev6h2 жыл бұрын

    ኣባታችን እግዝብሔር ይስጥልኝ ኣስትማሩን ይባርኩ እድመ ይስጡት

  • @hadatcell7951
    @hadatcell79513 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-he1pm7kk1w
    @user-he1pm7kk1w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳን ለአመታዉይዉ ለታላቁ ለአብዛሪዉ መላክ ቅድስ ገብሬል በሰላም አደረሳቾሁ

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ዘበነ!!! አሜን አሜን አሜን፥ አብረውን ይሁኑ ለዘላለሙ!

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት መምህራን👏👏💐

  • @belaynesh2372
    @belaynesh2372 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @marthamulat6106
    @marthamulat61063 жыл бұрын

    ወለተሩፋኤል የሊቃነ መልእክትን በስም የማናውቃቸውን ስለ ነገሩ ቸሩ መድሃኒአለም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አባታችን

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын

    amen amen amen Kal hiwet yasemalgne memeher Dr zeben emamelak weladit amelak meljawa yitebekewt

  • @user-be3vb9ld1e
    @user-be3vb9ld1e3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማናውን በልቦናችን ይሰፍልን

  • @habtameyemariyamlij2331
    @habtameyemariyamlij23313 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማለን መምሕራቺን

  • @asnakechbekele8748
    @asnakechbekele87483 жыл бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @eexx2956
    @eexx29562 жыл бұрын

    መምህራቺን በእውነቱ ቃለህይወት ያሠማልን🙏

  • @user-sg9ep9qp8l
    @user-sg9ep9qp8l2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l3 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን መጡልን !!!መምህሬ ለመላእክት አለቃ ለገብርኤል ዓመታውይ በዓል አደረስዎት!!!

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel14853 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw71853 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r3 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስሩፋኤል ቅዱስአፍኒን ቅዱስራጉኤል ቅዱስፋኑሳቁኤል ቅዱስፋኑኤል እነኚህ ናቸው።ከተሳሳትኩ አርሙኝ

  • @user-ff6xu7vj1b

    @user-ff6xu7vj1b

    6 ай бұрын

    ተሳስተዋል!

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye47143 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመመሄራቼን ላባታቼን ለመካርያቼን አረገም አደመና ተናን የስተለን ካለ ሂዎት ያሰማለን

  • @banchu3147
    @banchu31473 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68303 жыл бұрын

    የነዝህ ሁሉ ሊቃነ ሊቃናት መላእክት ኣምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን ሀገራችን ኢትዮጵያን በገፅ ምህርቱ ይመልከትልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @tigstethio2500
    @tigstethio25003 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln memrachin egziabher Tegawn yabzalewet

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን አሜን በመላእክት ተራዳይነት ዛረም አይለየን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @hinkutuufanookoo877
    @hinkutuufanookoo877 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem13673 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማለን ❤️❤️❤️

  • @almazjanka763
    @almazjanka7633 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede9912 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ለመምህሮቸ ያለኝን ክብር በቃላት መተንተን ስለሚያቅተኝ ነው ባጭሩ መምህሬ የምለው

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤

  • @zofann2505
    @zofann25053 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen

  • @user-wb9cs4uu3d
    @user-wb9cs4uu3d3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህር

  • @lemlemhaile3121
    @lemlemhaile31213 жыл бұрын

    Amen amen amen Kale hiwot yasemalen

  • @wedamamo2390
    @wedamamo23903 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ እለት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች ለአመቱ በሰላም ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🎂🙏💚💛❤️💒💒💒✝️✝️💒💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @bladobelly9989
    @bladobelly99893 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36123 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @tsegaberhe1080
    @tsegaberhe10803 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d3 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶህ ይድረሰን 🙇🙇🙇🙇አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እርሜ ና ጤና ይሰጥወት እኔ ሰለመላእክ ብዙም አላቅም ነበር ።👏👏👏👏👏👏👏

  • @bietukan877
    @bietukan8773 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏abatachn kalehiwet yasemaln

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k3 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @atsedagodefa9732
    @atsedagodefa9732 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልኝ

  • @tiringosisay8655
    @tiringosisay86552 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tigstethio4122
    @tigstethio41223 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln memhrachin edme ena tena ystln tegawn yabzalot

  • @mayakaleb5911
    @mayakaleb59113 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን

  • @saratamerat
    @saratamerat3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    አላዉቅምነበር አሁን አወቅሁ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲👏🙏

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda41246 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላህይወትያሰማልን አበታችን

  • @ribkazeneberibkazenebe5078
    @ribkazeneberibkazenebe5078 Жыл бұрын

    መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እኛ እራሱ ስንከራከርበት ነበረ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏿

  • @abreshwedase3977
    @abreshwedase39773 жыл бұрын

    Kale Hiwoten Yasmalen Abatachin

  • @tatitati4682
    @tatitati46823 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @customermanagement5918
    @customermanagement59183 жыл бұрын

    መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን የሰባቱ ሊቃነ መላእክን እንድ ከአሰረዳከን መምህሬ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላክት እሚባሎትስ ሰማቸውን ብትነገረኝ ለምን በሰም ሳለማላቃቸው ነው

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede9912 жыл бұрын

    መምህሬ

  • @user-di2kz1ys4l
    @user-di2kz1ys4l2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አላቃቸውም ነበር ዛሬ ግን አወኳቸው እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @dezigonetoyle4184
    @dezigonetoyle41843 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mulugetahailu2246
    @mulugetahailu22462 жыл бұрын

    Amen Amen amen kale hiwet yasemaln be edme betsega yitebkachihu

  • @negstibogale6618
    @negstibogale66183 жыл бұрын

    Keberu ysefa le cheru medhaniyalm amsgenalew memher

  • @user-jp2rj1kf5h
    @user-jp2rj1kf5h3 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማኝ

  • @serkie.t9814
    @serkie.t98143 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህር

  • @mebrahtugebrehiwet7128
    @mebrahtugebrehiwet71282 жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemalien

  • @bezuneshabebe6260
    @bezuneshabebe62603 жыл бұрын

    አሜን ቃለህዎት ያስማልኚ

Келесі