🛑ገድለ አቡነ ሀብተ ማርያም 26 በ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deakon yordanos abebe )

#ገድለ_አቡነ_ሀብተማርያም
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር✝
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር

Пікірлер: 20

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc3 күн бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረድኤት በረከት የአቡነሃብተማርያም ይደርብን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin65357 ай бұрын

    የጻድቁ በረከታቸው አይለየን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat55222 күн бұрын

    ትክክል ነው ተለዩ። ከማያምኑ ጋራ በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፣ መከራን ከምታጭዱ ተለዩ ።።።

  • @betybetye1206
    @betybetye12067 ай бұрын

    አሜን የአባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36079 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የፃድቁ አቡነ ሃብተ ማርያም በረኸታቸው የቅድስት ዮስቲና ወ ቅዱስ ኢየሱስ ሞዐ በረኸት ይደርብን🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @sentayewsente
    @sentayewsente8 ай бұрын

    አሜን አምንለ አቡነ አብተማርያም በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን ጥበቃቸው አይለየን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወ ይባረክ💚💛❤️

  • @YehualaTilahun
    @YehualaTilahunАй бұрын

    ቃለሂወት ያሰማለን

  • @sentayewsente
    @sentayewsente8 ай бұрын

    መምህር ቃልእይወት የሰማልን

  • @handle123-wt1me
    @handle123-wt1me2 ай бұрын

    Amen

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bertukan7335
    @bertukan73352 жыл бұрын

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @abushbrshi4816
    @abushbrshi4816 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Yeabatachin bereketachewu Ayleyen

  • @zgofiizjfffjjf1425
    @zgofiizjfffjjf14252 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸዉ ይደረብን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @user-dm7wk8xk7p
    @user-dm7wk8xk7p10 ай бұрын

    Kal heywood ysmale

  • @zertihundesse7416
    @zertihundesse7416 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን✝️🌿

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @bakizmichael12
    @bakizmichael122 жыл бұрын

    Qalehiwet ysemaln bereketachew yderbanb

  • @user-bg2uq7gj5d
    @user-bg2uq7gj5d10 ай бұрын

    Amen

Келесі