Filiya (ፊሊያ) - NEW! Ethiopian Film 2017

Ойын-сауық

Filiya (ፊሊያ) - New Ethiopian Film 2017 - Ethiopian Movies - DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 327

  • @saramorka7745
    @saramorka77457 жыл бұрын

    በአለም ላይ ፈገግ በለው ካሉት እኔ አንደኛ ነኛ ፈገግ ብዬ ነው የሞትኩት ዋው ምርጥ አባት መውለድ ቆንቆ ነው ሳይወልድም እንደዚህ አይነት አባት አለ !!!!

  • @destawetg2860
    @destawetg28607 жыл бұрын

    ግን ለምን እኔ መጨርሻው የምያሳዝን ፍልም አልወድም እስካሁን የማያቸውም ምጨርሻቸው የምያምር ነው በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፍልም ነው እናመስግናለን

  • @hiluhilena2328

    @hiluhilena2328

    7 жыл бұрын

    Dasta E , atezna leman bileh hahahhhh...

  • @destawetg2860

    @destawetg2860

    7 жыл бұрын

    Hilu Hilena ክክክክክ የሚገርመው እውነት ነው ሚመስለኝ ለዛነው

  • @hiluhilena2328

    @hiluhilena2328

    7 жыл бұрын

    Dasta E, beka keni yelmdebih eshy indaymsileh hooo...ine Lesint zmed mehon inba new yafesesikut indant kkkkkkk

  • @hiluhilena2328

    @hiluhilena2328

    7 жыл бұрын

    ahun gin bekagn hahaha...

  • @destawetg2860

    @destawetg2860

    7 жыл бұрын

    Hilu Hilena ቅቅቅቅቅይይይ እሺ

  • @betiyenati9057
    @betiyenati90577 жыл бұрын

    የአድዋ በአል ምክንያት በማርግ ዛሬ የአዲስ ፊልም ናፍቆታችንን አብረዳችሁልን እንኳን ለአድዋ በአል አደረሳችሁ የሀግሬ ልጆች

  • @trhasmissyoudadi302

    @trhasmissyoudadi302

    7 жыл бұрын

    beti ye nati amen

  • @belitugalaw7336

    @belitugalaw7336

    7 жыл бұрын

    trhas dad ewedhalew አሜን እንኳን ኣብሮ አደርስን እዴት ልይው እዴ

  • @destawetg2860

    @destawetg2860

    7 жыл бұрын

    Belitu Galaw አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

  • @helusweet3112

    @helusweet3112

    7 жыл бұрын

    beti ye nati እንኳን አብሮ አደረስን😍😘

  • @chinablechew6099

    @chinablechew6099

    7 жыл бұрын

    beti ye nati አንካነ አበሮ፡አደርሰን

  • @user-xy8ip9vc7w
    @user-xy8ip9vc7w7 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነዉ ልብ አግኝተን ከተማርንበት።

  • @user-bd6le3xk6y
    @user-bd6le3xk6y7 жыл бұрын

    ኮመንት ላነብ new የመጣሁት

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret55217 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ያሳዝናል መጨረሻው

  • @helusweet3112
    @helusweet31127 жыл бұрын

    wowwwww des yemal film new tnxs😍😍😘😘

  • @user-mf6or8yg1k
    @user-mf6or8yg1k7 жыл бұрын

    ዋው ነው ያምራል በርቱ♥

  • @ibrahimmozamil6617
    @ibrahimmozamil66173 жыл бұрын

    እናትዬ መቅዲ ስወዳት😭😭❤❤❤አክስቴን ትመስለኛለች

  • @hayathayu2061
    @hayathayu20617 жыл бұрын

    እጅግ ያምራል እናመሰግናለን

  • @user-wv5sy3ib7m
    @user-wv5sy3ib7m7 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf60514 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ትንሽ መጨረሻው አሥጠላ እጅ ሣይዳሩ መላኩ መሞት የለበትም ነበር

  • @nichannado736
    @nichannado7367 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነዉ አጋጣሚ ሆኖ እኔ አላየሁትም ነበር ብቻ ተመችቶኛል

  • @elhmelhm6100
    @elhmelhm61005 жыл бұрын

    ዋው ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከልቡ ላየው በጣም ይገባዋል እኔ እጅግ በጣም ገብቶኛል

  • @saramorka7745
    @saramorka77457 жыл бұрын

    ፊሊያ-አንድ ለአንድ በደግነት መሰዋትነት የሚከፋልበት የቤተሰብ ፋቅር ማለት ነው፡፡

  • @tig4420
    @tig44207 жыл бұрын

    Wow arif new

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y7 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ይምራል

  • @sarateshome9029
    @sarateshome90297 жыл бұрын

    በጣም ደባሪ ፊልም ነው ገኒን ስለምውድ ብቻ አየሁት

  • @tirsitmanaye2756
    @tirsitmanaye27567 жыл бұрын

    አስተምሪ ነው አዝናኝ ነው በርቱ ብለናል!

  • @rozifkir1690
    @rozifkir16905 жыл бұрын

    ዋው ያመቱ ምርጥ ደባሪ ፍልም አሁን ይኼም ተከፍሎ ሲኒማ ታይቶዋል እኔ በማዳም ዋይፋ እራሱ ጨርሼ አላየሁትም

  • @tikietikest176

    @tikietikest176

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @kokikokieryemesegen2068
    @kokikokieryemesegen20687 жыл бұрын

    wowo meret film new Enamesegenalen

  • @betamarifyefikirzefnnewhan8637
    @betamarifyefikirzefnnewhan86377 жыл бұрын

    arif new

  • @lamyamgmg6993
    @lamyamgmg69937 жыл бұрын

    betam arif film new mechershaw gin yaszinal

  • @zizuuyahayati8097
    @zizuuyahayati80977 жыл бұрын

    betam arif new enamsegenaln

  • @xxcc6889

    @xxcc6889

    7 жыл бұрын

    zizuu yahayati

  • @wesenmisganew8109
    @wesenmisganew81097 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ትንሽ ውስብስብ አለ እንጂ እናመሰግናለን

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata26795 жыл бұрын

    ደስ ይላል 😢😢😢

  • @user-ud2hf1lf6y
    @user-ud2hf1lf6y7 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkk እሥኪ እኔም ወጉ ይድረሠኝ like ሣታደርጉኝ እንዳታልፍ 😜😜kkkkkk

  • @user-wh6cb3uf5i

    @user-wh6cb3uf5i

    7 жыл бұрын

    ውዴ ብለህ ጥራኝ ደስይበልሽ አረግሀልሽ ማር

  • @medid.454

    @medid.454

    7 жыл бұрын

    ውዴ ብለህ ጥራኝ ያውም ግብዳው ላይክ ነው።ጀባ ያልኩሽ ውዴ ውዴ

  • @user-ud2hf1lf6y

    @user-ud2hf1lf6y

    7 жыл бұрын

    medhanie destta kkkkkk Yimchike tnxx😘

  • @user-xh2tw9ej5v

    @user-xh2tw9ej5v

    5 жыл бұрын

    ውዴ ብለህ ጥራኝ ዉዴብለህ ጥራኚ ዶራር ይግጬሺ አይሻልሺም

  • @jamedia5252

    @jamedia5252

    5 жыл бұрын

    ወግ ማረግ ከሆነ የፈለግሽው ድል ባለ ሰርግ ማግባት ነዋ

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica705 жыл бұрын

    እሥኪ በ2019 ያዬ

  • @user-cz2kc2wh7q
    @user-cz2kc2wh7q7 жыл бұрын

    ዋውው አሪፍ ነው

  • @feiwyondelga7045
    @feiwyondelga70457 жыл бұрын

    Thanks

  • @makimaki5284
    @makimaki52847 жыл бұрын

    አሪፍ ነው አነሰግናለው

  • @netuhmekonn5376
    @netuhmekonn53767 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v7 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም

  • @madinafouad33
    @madinafouad335 жыл бұрын

    ያምራል

  • @coredbekele4189
    @coredbekele41897 жыл бұрын

    Wow betam aerife new dese yelale

  • @blensolomon8229
    @blensolomon82297 жыл бұрын

    thanks

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland57935 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @fkernawegezihabher3639
    @fkernawegezihabher36397 жыл бұрын

    አሪፍ ይመስላል ልጀምረው እስኪ

  • @meronzuwede7850
    @meronzuwede78507 жыл бұрын

    አሪፍ ነውም

  • @joolydebebe4797
    @joolydebebe47977 жыл бұрын

    waw arife nw

  • @user-my2hj3fz4d
    @user-my2hj3fz4d7 жыл бұрын

    waw waw naci movei

  • @user-xd4ff8cf6y
    @user-xd4ff8cf6y7 жыл бұрын

    ምርጥ ነው

  • @tigset1192
    @tigset11927 жыл бұрын

    Waw stamru konjoooooo

  • @dinamarr24
    @dinamarr247 жыл бұрын

    ሞልቃቃ ሴቶችን ማየት ደብሮኛል ሲቀጥል ከፊልሙ ምንም ፍሬ ነገር አይታየኝም ሌላው አጁዛዎች በዙ ባጠቃላይ አልተመቸኝም ስራቹ ያውጣቹ

  • @sentayhukube9632
    @sentayhukube96327 жыл бұрын

    wow betam dese yelal

  • @hailemichaelsolomun4438
    @hailemichaelsolomun44387 жыл бұрын

    arif film new

  • @user-dm5bm8tt8v
    @user-dm5bm8tt8v7 жыл бұрын

    የት ልትሄዱ ነወ ባአንድ ቀን

  • @user-nc1lg8cl6r
    @user-nc1lg8cl6r5 жыл бұрын

    ገኒን ካላይ አይቼ ነበረ ኮሜኖቺ ደሰሰሰ አላላቺሁም ልተወዉ ልየዉ

  • @blackhabescha5596
    @blackhabescha55967 жыл бұрын

    Astemary new,, tank's

  • @atenafuaseres9872
    @atenafuaseres98727 жыл бұрын

    wow betam

  • @user-ll1dg3gz3l
    @user-ll1dg3gz3l7 жыл бұрын

    ዋው ልየው 😄😄😄😄😄

  • @user-hu4df3dn4t
    @user-hu4df3dn4t7 жыл бұрын

    አረ ዛሬ አለፈላችሁ ተመስገን ይልመድባችሁ

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon20807 жыл бұрын

    wow des yelal

  • @user-ox6pj3jj8l

    @user-ox6pj3jj8l

    7 жыл бұрын

    mrrrrsmmm

  • @raheemanesser8072
    @raheemanesser80727 жыл бұрын

    eske ylye yybte zme blo

  • @zdgt130
    @zdgt1303 жыл бұрын

    ጥሩ ፊልም ነው ግን በጣም አካበዳችሀት

  • @burtuteamed5847
    @burtuteamed58477 жыл бұрын

    Uuuffffffff betam Yasazinali

  • @janetzawdi2280
    @janetzawdi22807 жыл бұрын

    wow betam disss yemele filem new gobazoch

  • @batikasa3267
    @batikasa32677 жыл бұрын

    ዋውውውው.ምንርጥነው.

  • @selamwondu6930
    @selamwondu69307 жыл бұрын

    wow betam merte filem nw

  • @yemmehereteabadinakenagnha7093
    @yemmehereteabadinakenagnha70937 жыл бұрын

    wowww

  • @user-rn8yl8tl4j
    @user-rn8yl8tl4j7 жыл бұрын

    አሪፍነዉ.

  • @fathmasayed6463

    @fathmasayed6463

    7 жыл бұрын

    መሬማ የከላላ ልጅነኝ አሪፍነው

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie7624 жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት አለው ግን መጨረሻው ያሳዝናል

  • @seblewondemu7050
    @seblewondemu70507 жыл бұрын

    ኮሜንቶች.ተስብስባችሁ.ኣንድፊልምብስሩ.ምን.ይመስላችሃል?????

  • @user-gv8zd6cj8d

    @user-gv8zd6cj8d

    7 жыл бұрын

    Seble Wondemu። ይሻላቸዋል

  • @almahri7575

    @almahri7575

    7 жыл бұрын

    Seble Wondemu ክክክክክክክክክ

  • @yalmwarktayetaye7468

    @yalmwarktayetaye7468

    7 жыл бұрын

    ድራማው በምን እንደሚልቅ ታውቂለሽ በማዳም ምክኒያቱም ማዳም ሳይሉ አይኮምቱም ና ክክክክ

  • @islamispeace7092

    @islamispeace7092

    7 жыл бұрын

    Seble Wondemu kkkkkkkkkkkk

  • @hayatht3243

    @hayatht3243

    7 жыл бұрын

    yalmwarktaye taye። ላላ አሁን ቀይረዋል እስታይላቸውን። ሞልቀቅ ብለው ላ ይ ክ አድርጉብለ ኝ ብለው ይጨርሱታል ኤሬዎችም አሉ እናሱእንኳን ሙዚቃ ቢሞዝቁ ይሻላል አይ አም ተረረም ኤርትራ ተርምርም አይሎቨ ትትትረረርርር የኢትዩጵያ እያሉ ቢያወጡ ይቀላቸውል የኛዎቸ ፕሊስ ላይክ አድርጉኝ አትበሉ ምርጥ ወሬ ካወራችሁ አይተነው ካሳቀን ላይክ ሳናደርግ አናልፍም

  • @maguihaidar2808
    @maguihaidar28087 жыл бұрын

    ድሬ ብርምህ አንድ አዲስ ፊልም ለቀህ ደሞ ሰብስክራይፕ ስትል አታፍርም

  • @tigistmandefro7138
    @tigistmandefro71384 жыл бұрын

    mechereshaw yasazenal arffff film new

  • @sima7475
    @sima74757 жыл бұрын

    ምን አዲስ አዲስ ትላላችሁ ስንቴ ነው የሚታየው በናታችሁ አረ ቆይቷል ከተለቀቀ

  • @arifzena5751
    @arifzena57517 жыл бұрын

    yezi movie derasi ena director le fird yiqrebu demo based on true story yilalu ende? endezi aynet story yelem

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne91027 жыл бұрын

    lezabise film

  • @user-eb6wh2zx5x
    @user-eb6wh2zx5x2 ай бұрын

    Filiya ebalalew😊

  • @user-hu5jw9vk2z
    @user-hu5jw9vk2z7 жыл бұрын

    waw

  • @user-oo4kg2td2g
    @user-oo4kg2td2g7 жыл бұрын

    አድስነውእንድጋይሱሽ ልሽፈው

  • @ssedas7074
    @ssedas70747 жыл бұрын

    Betam betam des yemil hasetemeri film new thank you

  • @xnnncxbncvcnnc9910
    @xnnncxbncvcnnc99107 жыл бұрын

    enamsegenalen

  • @user-sx1tw4zv6p
    @user-sx1tw4zv6p7 жыл бұрын

    የቆየ እኮ ነው አዲስ ልቀቁልን ያላያችሁ እዮት አሪፍ ነው ይመቻችሁ

  • @mataneshwgeorgis4814

    @mataneshwgeorgis4814

    7 жыл бұрын

    God

  • @silasisi8956
    @silasisi89567 жыл бұрын

    እስቲልየውእንዴትነውጋይሳችይመቻል

  • @embatmeles6371
    @embatmeles63717 жыл бұрын

    adese new lesuffffw Edey

  • @yegletamerou3645
    @yegletamerou36456 жыл бұрын

    Ewnetm cometeroch enate banoru mn ywuteg nber mchit ybelachu

  • @user-tt6on6fh8u
    @user-tt6on6fh8u7 жыл бұрын

    ወይኔመጨረሻዉ አጀቴንበላኝ ዉዉዉዉዉዉ

  • @kokikokieryemesegen2068
    @kokikokieryemesegen20687 жыл бұрын

    ades new meselegn leshufew

  • @solefeker6297
    @solefeker62977 жыл бұрын

    እረ ምንጉድ ነው ውስብስብ ፊልም ነው ተጀምሮ እስኪያልቅ ያለው የፊልም እንቅስቃሴ እንቆቅልሽ ሆነብኝ ምንሼ ነው እስኪ በናታችሁ አብራሩት እናመስግናለን

  • @blenwolloyewa6515
    @blenwolloyewa65157 жыл бұрын

    enamsgnalen des yemil film new

  • @user-my9mn1hl9u

    @user-my9mn1hl9u

    7 жыл бұрын

    sofi nur

  • @user-jf2lc6sp3m
    @user-jf2lc6sp3m7 жыл бұрын

    የቆየነው እኮ እዲስ ልቀቁልን

  • @bznakhma4914
    @bznakhma49145 жыл бұрын

    እናመሰግናሌን

  • @kallovelem3087
    @kallovelem30877 жыл бұрын

    Aref film naw

  • @hanam3589
    @hanam35897 жыл бұрын

    I don't understand

  • @wellimran6677
    @wellimran66777 жыл бұрын

    wawe

  • @wellimran6677

    @wellimran6677

    7 жыл бұрын

    wawe

  • @fddhdhdhdhhd1217
    @fddhdhdhdhhd12177 жыл бұрын

    endene wendemun yemiwed ale beye alasebem gen yensu akerareb teru ayasetemrem endezi mekrareb lesitan yagaletal

  • @raninaga3540
    @raninaga35407 жыл бұрын

    ysazenale

  • @user-zw8qz9ux1g
    @user-zw8qz9ux1g7 жыл бұрын

    የሆነ በአንድ ነገር ሙዝዝ ያለ ነገር

  • @kuassimworknesh6760

    @kuassimworknesh6760

    7 жыл бұрын

    የአቃቂ ልጅ

  • @user-ef4pp5ee6v
    @user-ef4pp5ee6v7 жыл бұрын

    mozazochi

  • @zinazina2529
    @zinazina25297 жыл бұрын

    ያመራል

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne57277 жыл бұрын

    Yamral arif movie new thanks

  • @almazbogal8140

    @almazbogal8140

    7 жыл бұрын

    EGZIABEHER FIKR NEW maryam lje 9

  • @almazbogal8140

    @almazbogal8140

    7 жыл бұрын

    EGZIABEHER FIKR NEW maryam lje

  • @mrammoha2172
    @mrammoha21727 жыл бұрын

    ሳታዩት ገና አሪፍ ነው ትላላችሁ

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne91027 жыл бұрын

    ያለሀዘን ፊልም መስራት አትችይም ማለት ነዉ ንጋት

  • @lemanadekebo6675
    @lemanadekebo66757 жыл бұрын

    koye endezi ayenati wendemi ale weysi mendinew enemi gin wendime alegn gin enzi aydelemi yegermale enemi betam new wedimochane yemiwedachew lemine yekibedale gin betam debari film new

  • @tgmollbb4889
    @tgmollbb48896 жыл бұрын

    ያምራልምንምአይል

  • @gj1093
    @gj10935 жыл бұрын

    ገንየ አንችን ለማየት ነበረ ምኑም አያምረደባሪወች

  • @mahitemech82
    @mahitemech827 жыл бұрын

    yasemo teregoma min yehon???

  • @sameraagegnakalusameraageg5826
    @sameraagegnakalusameraageg58267 жыл бұрын

    leshufew edi

  • @jdjhsjd270
    @jdjhsjd2707 жыл бұрын

    Geniy sitbkew nebr filmshn arif nw

  • @xxcc6889

    @xxcc6889

    7 жыл бұрын

    Jdj Hsjd

Келесі