Fikir eske mekabir part 34 || ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 34

Ойын-сауық

በመላው ዓለም ለምትገኙ የቻናላችን ቤተሰቦች ፍቅር እስከ መቃብር የተሰኘውን ዘመን አይሽሬውን የክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁን ድርሰት የሆነውን አርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ አጣፍጦ የተረከውን ተወዳጅ ትረካ ክፍል 34 ስናቀርብላችሁ ደስ እያለን ነው፡፡

Пікірлер: 28

  • @weletekidan8840
    @weletekidan88403 жыл бұрын

    Arif New💚💛💖💓

  • @kaikedantlun6944
    @kaikedantlun69445 жыл бұрын

    በሁለት ቀን ልጨርስ ነው እፍፍፍ ደስ ሲል

  • @birhanehailemariam6242
    @birhanehailemariam62425 жыл бұрын

    derasiw derasi new terakiwm teraki new its amazing job much respect wegayehu ngatu n adisu alemayehu

  • @selamt8660
    @selamt86605 жыл бұрын

    ለመግለጽ ቃላት የለኝም ብቻ እንዳይ ቆረጠ 💚💛❤

  • @user-yo8tk7ww5n
    @user-yo8tk7ww5n5 жыл бұрын

    በእጣም አሪድ ነው ከምለው በላይ ግን ምን ያረጋል ብዙ ሰብስክራይብ የለውም ኢሄኔ ዘፈን ስድብ ቢሆን በትንሹ ከሁለት መቶ ሺ በላይ ሰብስክራይበር ይኖረው ነበር አይ ዩቱበሮች ተሳሳትኩ

  • @mginspire

    @mginspire

    5 жыл бұрын

    @ናርዲ ፍቅር እውነት ነው! ሰው ወደ ማይረባ ቁሳቁስ ላይ ነው ሚተጋው

  • @selamt8660

    @selamt8660

    5 жыл бұрын

    ኤር ሰወች 36;የለም ወይ ?መላ በሉኝ ማበድ ነው 😢😢😢😢

  • @user-xy6iw4ke8t

    @user-xy6iw4ke8t

    5 жыл бұрын

    Eytzabekugn nber 👌lekensh

  • @user-ko7eu2ei7b

    @user-ko7eu2ei7b

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @hanagirma8568
    @hanagirma85684 жыл бұрын

    ደስ. ሲል.👍👍👍😍😍😍😘😘😘😘

  • @mimimimi4594
    @mimimimi45944 жыл бұрын

    Ewnatem fikir eske mekabier yemgerm new betam new yemnmsegnaw

  • @user-yb6ts4lg4b
    @user-yb6ts4lg4b4 жыл бұрын

    Dase yelala

  • @user-ox5vd8ht1u
    @user-ox5vd8ht1u5 жыл бұрын

    ህዝባችን የደነዘዘ ነው አሁንም ግን መልክቱን ያስተላለፈው ድርሸውን ተወቷል።

  • @hanannegneyeholaneduakebet1913
    @hanannegneyeholaneduakebet19135 жыл бұрын

    Aye ye Ethiopia hezib bka egna subscribe mbadergew le zefagne ena le activistoche bcha mnew malet new yasazenal zemenu new men ydregal

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot48025 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ደስ ሲል😥😥😥

  • @user-vf5oq2qw3r
    @user-vf5oq2qw3r4 жыл бұрын

    ለምን ግን ላክ ኮመንቱ አነሰ

  • @nainanyanbizot4227
    @nainanyanbizot42273 жыл бұрын

    😢😢😢😍😍

  • @yori5722
    @yori57223 жыл бұрын

    Seblye yena kertata

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage5 жыл бұрын

    Areef new.

  • @gghd4069
    @gghd40693 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l4 жыл бұрын

    ❤❤❤😭😭😭

  • @zekiarada5804
    @zekiarada58045 жыл бұрын

    እንደምንም ልጨርሥ ነው

  • @kstaybel7358
    @kstaybel7358 Жыл бұрын

    እስካሁን ያዝ ለቀቅ እያደረግኩት ባለመንበቤ ቆጨኝ፣ አሁን ግን ተሟምቼ ጨረስኩት'ና እውነት መስሎ ስለተሰማኝ ውስጤን በጣም አዘነ😌

  • @hailualmaw9189

    @hailualmaw9189

    Жыл бұрын

    እና ውሸት መሰለሽ/ህ? እውነት እኮ ነው.

  • @kstaybel7358

    @kstaybel7358

    Жыл бұрын

    @@hailualmaw9189 እውነተኛ ታሪክ ነው እንዴ?

  • @hailualmaw9189

    @hailualmaw9189

    Жыл бұрын

    @@kstaybel7358 በዚያ ሰአት የነበረው ስርአት እውነተኛ ታሪክ ነው:: የነ ሰብልየና የበዛብህ የፍቅር ታሪክና ሌላውም እውነተኛ አይመስለኝም :: ነገር ግን የሰው ልጅ ህይወት በተለያየ ውጣ ውረድ ውስጥ ስለሚያልፍ ታሪኩ እውነተኛ አይደለም ማለትም አይቻልም::

  • @kstaybel7358

    @kstaybel7358

    Жыл бұрын

    @@hailualmaw9189 እሱማ አዋ እውነትሽ ነሽ እንዲህ አይነት ታሪክ አይጠፋም፣ በጥቅልሉ ግን ልበወለድ ነው፣

  • @kedusyared6589
    @kedusyared65892 жыл бұрын

    why the annoying music??

Келесі