Fikeraddis Nekatibeb & Ababe Birhane - Ethiopian Oldies Music ፍቅር አዲስ ነቃጥበብ እና አበበ ብርሃኔ ምርጥ ሙዚቃ

Музыка

Fikeraddis Nekatibeb and Ababe Birhane - ፍቅር አዲስ ነቃጥበብ እና አበበ ብርሃኔ ምርጥ ሙዚቃ oldies Ethiopian Music
Fikradis Nekatibeb ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ
Fikeraddis - Fikeradis | የፍቅርአዲስ ነቅዓጥበብ እና አበበ ብርሃኔ ቃለምልልስ :: Fikeraddis Nekatibeb interview
#ethiopianmusic #newethiopianmusic #ethiopian
#newethiopianmusic #ethiopianmusic #ethiopianmusic
Fikraddis Nekatibeb and Ababe Birhane - ፍቅራዲስ ነቃጥበብ እና አበበ ብርሃኔ
subscribe : / @enziraentertainment
Fikradis Nekatibeb and Abebe Birhane best Interview forever. ፍቅርአዲስ ነቅዓጥበብ እና አበበ ብርሃኔ:: ፈይሰል የሙዚቃና የፕሮሞሽን ስራ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አቅርቦት የነበረው ዝግጅት
Fikeraddis - Fikeradis | የፍቅርአዲስ ነቅዓጥበብ እና አበበ ብርሃኔ ቃለምልልስ :: Fikeraddis Nekatibeb
BEST Collected songs - የፍቅራዲስ ነቃጥበብ ምርጥ ዘፈኖች .Best Ethiopian artist interview. #fikeraddis_nekatibeb #ethiopian #newethiopianmusic #ethiopianmusic #habesha #habeshamusic
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን ለመመልከት - Enzira tube እንዚራ፦ Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ:: Unauthorized use, distribution & re upload of this content is strictly prohibited.
© Enzira Tube 2020. All Rights Reserved. #ethiopianmusic #newethiopianmusic #ethiopian
#newethiopianmusic #ethiopianmusic #ethiopianmusic
#Ethiopianmusic #ዘፈን #ሙዚቃ #ዘጠናዎቹ #Ethiopian90s
#ethiopian #fıkiraddis #ethiopianmusic חבשה

Пікірлер: 70

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Жыл бұрын

    የጥበብ ሰዎች ባልና ሚሽቶች አድናቂያችሁ ነኝ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh6 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @woine123
    @woine1234 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ :ነገሮችን ወዲያው ነው የምትረዳው:: ከፈገግታ ጋር :: በአጠቃላይ በጣም ተፈጥሮ ያደላት አዋቂ ናት::

  • @muke614
    @muke6142 жыл бұрын

    ፍቅር ቆንጆ እርጅና የለ ገና ገና ለምለም መለሎ love you ever አበበ አድናቂህ ነኝ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @154messi
    @154messi4 жыл бұрын

    የጥበብ ንጉሶች እድሜ ጤና. ተመኝሁ

  • @Fa-nm6iq
    @Fa-nm6iq3 жыл бұрын

    ፍቅርአዲስ ንግስቷ ስወድሽ ልክ የለኝም 🙏 ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f4 жыл бұрын

    አቤ ብርሀኔ ጥሩ ደራሲ ነው ዘማውቹ ቅላፄወቹን እወድለታለሁ 👌👌👌

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry68904 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣቺሁ ማሮች

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley37184 жыл бұрын

    አርቲስት አቤና ፍቅርዬ ስወዳችሁ ። ዘላለም ኑሩ፣ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ።

  • @Mengdot

    @Mengdot

    Жыл бұрын

    Both of them are gifted and wonderful. Fikreaddis also knows how to dance. Love her move. Keep on being innovative. Keep up the good work. Move forward wtih modern songs.

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun83593 жыл бұрын

    የኛምርጥ ፍቅር አዲስ። የተሰጦ ባለቤት አቤ ንኑርልን

  • @emebetyohannes3744
    @emebetyohannes37443 жыл бұрын

    She is so gifted and talented love her back then love her now. Amazing 👏

  • @jknjnj2951
    @jknjnj29514 жыл бұрын

    ፍቅር ሁሌም ፍቅር ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @haraghh2356
    @haraghh23564 жыл бұрын

    ሁለታችሁም ማሮች ናችሁ በጣም በጣም ነዉ እምወዳችሁ

  • @yohanesbayeh1532
    @yohanesbayeh15324 жыл бұрын

    THE BEST COUPLES EVER, LOVE YOU GUYS

  • @woine123
    @woine1234 жыл бұрын

    ኧረ ፍቅር አዲስዬ ዘፍና ያልተወደደ የለም::

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus74044 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ መልካም ሰዎች ምርጥ የጥበብ ሰዎች።አቤ ታላቅ ሰው።ፍቅርአዲስ ሁሌም ተወዳጅ ዘፋኝ።አበበ ብርሃኔ፡ይልማ ገብረዓብ፡ፀጋየ ደቦጭ፡አበበ መለሰ፡ሱራፌል አበበ፡ተመስገን ተካ ከቶ ማን ይሆን የሚተካችሁ?የጥበብ ፈርጦች

  • @majormajor4628
    @majormajor46284 жыл бұрын

    ኣምላክ ዓዲልካ እደገና ፍቅሪ ኣዲስ ዓዲሉካ. ኣምላክ ሽኮር ፍቅሪ ኣዲስ ኣበበ ብርሃነ እዝግኣቤር ዕድምን ጥዕናን ያሃብካ

  • @efuyegela5221
    @efuyegela52214 жыл бұрын

    Fikeraddis is way too good. ልቤ የገባችው "ወላንሳዬ" ስትል ነው፣ድሮ when I was 16, ባለቤቷም የሚገርም ዜመኛ ነው። He is awesome, I didn't know that he gave all those best "ዜማ" to our greats or legends..

  • @mohammedshukru2834
    @mohammedshukru28344 жыл бұрын

    አቡቹ የኔ ምርጥ ውስጤ ነክ ከልብ ነው የሚአከብርክ ግን ዜማዎችን ስልክ የራስህን ዘፈኖች ለምን ነው በነጠላ ዩቲዩብ ለይ አይገኝም ይሄንን ብትታባበረን ደስ ይለኛል በትህትና ነው ከፈቀድ ?ብትችል ደስ ይለኛል

  • @sharjah2729
    @sharjah27293 жыл бұрын

    ሁሌም ፍቅር ነሽ

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen9764 жыл бұрын

    አበበ በጣም ቆንጆ ገጣሚ

  • @hanahana1057
    @hanahana10573 жыл бұрын

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ፍቅርዬ

  • @yemkirsisay9665
    @yemkirsisay96654 жыл бұрын

    Wow wow wow number one fekir

  • @andargnega1633
    @andargnega16333 жыл бұрын

    ብርቅየ ሙዚቀኞች

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo11484 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ታምራላቺህ ❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘👍👍

  • @tigist422
    @tigist4224 жыл бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ደርባባ አልቃሻዬ ስወድሽ እኮ ባለቤትሽም የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንት ነው😍

  • @binicode4221
    @binicode42214 жыл бұрын

    Abebe is one of the best artist ever lived.

  • @akiberhe2555
    @akiberhe25554 жыл бұрын

    Fekereadoss thank you I never give up singing.

  • @mememalase9018
    @mememalase90184 жыл бұрын

    Tebarek u💚💚💚🌹🌹

  • @aishayimam6610
    @aishayimam66102 жыл бұрын

    ወይኔ ስወድሽ ፍቅር አድስ የት ባገኝሁሽ

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed318411 ай бұрын

    ❤❤አዲስ የኔ ፍቅር

  • @user-gh6lb6ve7k
    @user-gh6lb6ve7k3 жыл бұрын

    ወይ ድምጽ አሁንማ ደነቆርን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe25554 жыл бұрын

    Thank you I don't know Abe singing.

  • @zerabrukaraya8894
    @zerabrukaraya88944 жыл бұрын

    Really Fikir! I love every of her songs. She is a legend singer.

  • @elenialamerew7627
    @elenialamerew76274 жыл бұрын

    Fetari edeme yestachu

  • @woine123
    @woine1234 жыл бұрын

    የሚስማማትን ልብስ በትክክል ታውቃለች::ሁሉም ያምርባታል ::ለነገሩ የሀገር ባህል ልብስ ትለብሳለች ::

  • @user-yn1tj3bg3n
    @user-yn1tj3bg3n3 жыл бұрын

    ማይኩን አትናጠቁ ደሥ ትላላችሁ

  • @mesereteberhanu9272
    @mesereteberhanu92724 жыл бұрын

    አበበ ማለት ሰው ብቻ ሳይሁን መለአከ ነውጥሩ ጥሩ ሠው ነው ከአዳማ

  • @user-ne1tf2df3m
    @user-ne1tf2df3m4 жыл бұрын

    He is really gifted!

  • @mariammahi3618
    @mariammahi36184 жыл бұрын

    Wawwwwwww hult yehager habetoch 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w3 жыл бұрын

    አቤ💘💘💘😀🤞✌️🤟

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g4 жыл бұрын

    አይ አቤ እረዥም እድሜና ከጤና ጋር ተመኝቸልክ አለሁ ከፍቅር አዲስ ጋ

  • @kingphone7156
    @kingphone71562 жыл бұрын

    ❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    ስወዳችሁ ምርጦቼ ሽ አመት ኑሩልን ውድድድ❤በትዝታ ሀገር ቤት ሄጄ ተመለስኩ miss you ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @tesfayedugul8873
    @tesfayedugul8873 Жыл бұрын

    Megenaye, walansaye. What is their meaning

  • @sefineshbezabih5633
    @sefineshbezabih56334 жыл бұрын

    Ere.yena.konjo.mnem.yemwedke.muzica.yeleshem.bzehe.agatamy.ulweneme.muzicashene.ewdleshalu.ancheneme.btttame.arga.ewdeshalu.yagera.lege.etiopiane.egzabhare.ytebekate.

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat76054 жыл бұрын

    ❤️❤️

  • @alhamdlliha8232
    @alhamdlliha82324 жыл бұрын

    🙌

  • @elshaday5662
    @elshaday56623 жыл бұрын

    በጥም ደስ ድትሉ

  • @selihom6023
    @selihom60234 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ድምፅ🔥🔥🔥🔥Love her so much ♥️ my question yeha journalist yete geba?

  • @EnziraEntertainment

    @EnziraEntertainment

    4 жыл бұрын

    አለ

  • @zeinakahsainaibhakitumderf7925
    @zeinakahsainaibhakitumderf79253 жыл бұрын

    destlalaciu

  • @heyablisan1523
    @heyablisan15234 жыл бұрын

    Tell her she wearing smart dress

  • @mesereteberhanu9272
    @mesereteberhanu92724 жыл бұрын

    ፈቅርም በጣም ወድሻለሁ

  • @DawitMel
    @DawitMel4 жыл бұрын

    Nirvana at 18:31

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv7814 жыл бұрын

    Wwwwwww

  • @azebwold7816
    @azebwold78164 жыл бұрын

    ፍቅር አዲስ እኛ ቤት ከመጀመርያ ክርሽ ጀምሮ vip ነሺ የአቤ ዘፈን ስሰማ ጎንደር 22 አመት በፊት ጣራዉ ግድግዳ አየሩ ንፋሱ የሱ ዘፈን ነበር የሚሰማው

  • @sabahaile4166

    @sabahaile4166

    4 жыл бұрын

    Wow my lovely

  • @woine123
    @woine1234 жыл бұрын

    መቸም በዚህ ፔጅ ምክንያት ፍቅር አዲስን አገኛታለሁ:: አይደለም???

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሰውን ከልብሽ መውደድሽ ደስ ይላል ማማዮ እንደምታገኛት ተስፍ አደርጋለሁ

  • @woine123
    @woine1234 жыл бұрын

    እኔ በህይወቴ ምን ትመኛለሽ ብባል ! ፍቅር አዲስን ለአንድ ቀን እንኳን ጏደኛዬ ብትሆን ???????? በሰው አገር ወዜ ቢጠፋም: መቼም አገሬ ስገባ ፈልጌአት እንዴት እንደምወዳት በነገርኳት ምን ያህል እንደምደሰት ልነግርህ አልችልም::

  • @sharjah2729

    @sharjah2729

    3 жыл бұрын

    አገናኝሻለሁ

  • @sebkbur6019
    @sebkbur60193 жыл бұрын

    በርግጥ በትዝታ ጭልጥ አልኩኝ ሳብ በለው ሚለውን ካሴት ኤርትራ ውስጥ እንደ እብድ ጨፈርንበት

  • @mossydoucoure9543
    @mossydoucoure95434 жыл бұрын

    B xx😃

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g4 жыл бұрын

    አረ ፍቅርዬ አልሰማሽም እንዴ ሣበለው የሀሙሱን ፈረስ ዘፈንሽ ሲፀለይላቸው ሚስጥር ወጣ እዚ መናገር አልፈልግም እንጂ

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    ጉትት ነሽ አረ ወዲያ አንችን ብሎ ታሬክ አዋቂ

  • @abduendris2046

    @abduendris2046

    10 ай бұрын

    ነፈዝ

Келесі