Fasil Demoz | ፋሲል ደሞዝ - Balehager | ባለሀገር - Ethiopian Music 2022 [Official Video]

Ойын-сауық

GEM Tv :- Fasil Demoz | ፋሲል ደሞዝ - Balehager | ባለሀገር - Ethiopian Music 2022 [Official Video]
Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music.
Subscribe GEM:- / goldenethiom. .
Facebook:- / golden-enter. . Telegram:- t.me/goldenent Instagram:- / official_go. .
#GoldenEthioMusic #EthiopianMusic #GoldenMusic
Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.
Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2022 Golden Entertainment.

Пікірлер: 714

  • @GoldenRecordsWorldwide
    @GoldenRecordsWorldwide Жыл бұрын

    ፋሲል ደሞዝን የምትወድት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ሼር በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት እናመሰግናለን ።

  • @solomontesfay2806

    @solomontesfay2806

    Жыл бұрын

    ወንድማለም ተባረክ

  • @hayatm9hammed686

    @hayatm9hammed686

    Жыл бұрын

    ፋሲል ደመወዝ ባህሉን አክባሪ እንወድሀለን❤️❤️❤️

  • @Alem3434

    @Alem3434

    Жыл бұрын

    ፋሲልየ እንወድሀለን 💚💛❤💪💪💪💪💪🔥

  • @asameneeliasfrance9015

    @asameneeliasfrance9015

    Жыл бұрын

    💚💛❤️🎼🎼🎼👍👍👍👌👌👌

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Batem mert music 🎶 🎵 👌 ❤ yemachike 💃 👯‍♀️ faselo

  • @almaz826
    @almaz826 Жыл бұрын

    ፋሲልዬ በጣም ጥሩ ስራ ነው አባቴ የአማራው አለይታ ሽዓመት ያኑርልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪

  • @ghh5860
    @ghh5860 Жыл бұрын

    ፋሲልየ የአማራየ ልጂ ጀግናየ ስወድህኮ የኔ ጀግና ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ የዋህ 💚💛❤

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Жыл бұрын

    ፋሲል ደግነትን፣ፍቅርን፣ ደግሞም ጀግንነትን የተላበሰ ምርጥ ባለሀገር ነፍጠኛ ነህ አሪፍ ስራ ነው🙏

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Жыл бұрын

    አማራዎች እናንተ ፍቅርን ሀገርን ትላላችሁ ግን ትገደላላቹ ምስኪን ህዝብ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ከለላ ይሁናችሁ 😢

  • @ekakachewata4673

    @ekakachewata4673

    Жыл бұрын

    Thank you!

  • @kerya5102

    @kerya5102

    Жыл бұрын

    አሚን ውዴ😢❤🙏

  • @tenate2957

    @tenate2957

    Жыл бұрын

    ምን ያርጉ ብለሽ ነው ቢገደሉም ኢትዮጵያ ትፈርስብናለች እያሉ መስዋዕት እየከፈሉ ያሉ ህዝቦች ናቸው ‼️😥😥

  • @abetamuwelubersuhone4620

    @abetamuwelubersuhone4620

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ለሐገራችንም

  • @Amharq

    @Amharq

    Жыл бұрын

    አሚን ዉዴ እናመሰግናለን🥰

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын

    ፋሲልዬ እያለቀስኩኝ ነው ደጋግሜ የሰማሁት ወላሂ 😭😭😭 በትክክል ፋሲልዬ አላህ ይጠብቅህ ባላገሩንም አላህ ሰላሙን ያምጣልን 🕌❤💚💛⛪ አማራነት ይለምልም

  • @rosarosa1646

    @rosarosa1646

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen yene marrr

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ አሜን ፫

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Жыл бұрын

    አሜን አይዞን አታልቅሽ ይህም በትግላችን እናልፋዋለን❤

  • @amaregared412

    @amaregared412

    Жыл бұрын

    "ጾለተኛ አመስጋኝ ደግ ነው አስተዋይ ልቡ የሰከነ፤ ለለት ጉርስ ለአመት ልብስ በልቡ የሚኖር አምላኩን ያመነ። ===================== ልቡ የሚራራ የመዋደድ ንጉስ ከአለው የሚያካፍል፤ ስለ እናት ሀገሩ ለማንም ሳይሳሳ ህይወት የሚከፍል። =================== እንደ እያሱ ካሌብ አይኑና ልቦናው አብሮ የበራለት፤ እንደ አሸዋ ብዙ የተባረከ ነው ፍቅሩ ነው ሰንሰለት። ==================== እንደ ቆንጆ ግጥም እንደተወደደ ዜማ እንደለበሰው፤ እንደ ዳዊት ክራር ፍቅርን የሚሰብክ ባለሃገር ህያው ነው። ================== እንባውን ባትጠርጉት ለእሱ ባይገበር፤ ይች ሀገር የቆመች በባላገር ነበር። ================== ለሀገር የተሰውት የመነኑት ሁሉ፤ ዛሬስ የሚያኖሩን እነርሱን አይደሉ? =================== ይቅር አባብሎ በደም የተቃባን ምህረት የሚያላብስ፤ ገበታው ቅዱስ ነው የእንግዳ እግር አጥቦ የክቱን የሚያለብስ። =================== ልመናው ጾሎቱ ዘመን የሚያሻግር የእግዚአብሔር ድልድይ ነው፤ ፍቅር የተሞላ ፀጋን የተቸረ የንጋት ብርሃን ነው። =================== የተሰፈዋ ምድር ዋልታና መከታ ምስጢርን ያዘለ፤ የሰውነት ትርጉም በባለሃገር አይደል ሃገር የተባለ። ================== የለመለመ ነው ሳር ምድሩ ሁሉ ሲያዩት የሚያረካ፤ ፍቅሩም አይጠገብ የከበረ አልማዝ ነው ፍፁም ማይለካ።" መልካም ምሽት ብለናል!!

  • @Mimipaulos

    @Mimipaulos

    Жыл бұрын

    እኔም እንዳችው አይ ወገኔ 🥹😭😭አሜን አማራነት ይለምልም ሁሉም አማራ ደሙ ፋኖ ነው🦁💪💚💛❤️

  • @gebrikidanabraha7437
    @gebrikidanabraha7437 Жыл бұрын

    ፋሲል ማለት በቃ ህዝብ ነው የኛ ኩራት ነፍ አመት ኑርልን

  • @gizachewhunegnaw3832

    @gizachewhunegnaw3832

    Жыл бұрын

    yinur

  • @negedetobia
    @negedetobia Жыл бұрын

    ፋሲል እኮ ከልቡ ዘፋኝ በማንነቱ የትም ቢሄድ የማያፍር ተጫዋች ምርጥ የሕዝብ ልጅ ነው። ምርጥ ስራ ነው ፋሲላችን በርታ እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын

    የዋሁ ፋሲል የሀገር ዘማሪው እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስራ ነው

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ፋሲላችን የኛ ተወዳጅ በጣም ደስ የሚል ሀገረኛ ሙዚቃ ነው መልካም እድል 💚💛❤👍👌 ማነው እንደኔ ፋሲልን የሚወደው ላይክ እያደርጋችሁ ፍቅራችሁን አሳዩን 👍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Жыл бұрын

    ፋሲሎ ያገሬ ልጅ አጎቴን እየመሰልከኝ ስወድህ በቃ የኔ ገራገር ሰላምህ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Жыл бұрын

    አማራነት ይለምልም💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Жыл бұрын

    አሜን❤ ይለምልም

  • @zbhshszhhzv6044

    @zbhshszhhzv6044

    Жыл бұрын

    ፋሲል አሬፍ ሥራ ነዉ ዉነት ሁሉም በነሡ ነዉ

  • @VanusZedaOfficial
    @VanusZedaOfficial Жыл бұрын

    ፋሲልን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ሁሌም ታኮራናለህ ፋሲልየ ክብረቱን ይስጥህ🙏🙏🙏🙏

  • @ngstngsta

    @ngstngsta

    Жыл бұрын

    የኔ መልካም አጀብ የሚለውን ዘፈንህን ስወድልህ በርታልን

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast Жыл бұрын

    ላገር የተሰውት የመነኑት ሁሉ፡ዛሬስ የሚያኖሩን እነሱ አይደሉ🙏🙏🙏 ድምጻዊ አርበኛው ፋሲል ደሞዝ እናመሰግናለን! ለዘና ለተፍታ፡ይቀላቀሉን

  • @sisman3202
    @sisman3202 Жыл бұрын

    የጎንደር ማይክል ጃክሰን ፋሲሎ አማራየ''''''

  • @ekakachewata4673

    @ekakachewata4673

    Жыл бұрын

    Hahaha

  • @user-sw9yd7yx2c

    @user-sw9yd7yx2c

    Жыл бұрын

    እር ይበልጣል የኔ ሰው 🥰🥰🥰

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይይላችሁ ይን የመሰለ ወላንሳ ውብ ሃገር ወዳድና ሰው አፍቃሪ ህዝብ ታምሱታለችሁ የተነሳ እለት ወዬ እላችሁ በደል የበዛበት ህዝብ የተነሳ እንድሆን ከግዚያብሔር በስተቀር የሚያቆመው አንዳችም ነገር የለም አማራ ጠል የሆንክ በሙሉ እሰቡበት ፋሲል እንወድህ አለን አይፈሬው አይበገርው የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ላማራ ህዝብ ነፍስህን ሽጠህ የታገለክ እስካሁንም የምትታገል ኩሩ ጀግና እግዚአብሄር ወረታህን ይመልሰው ወንድማችን ግፋበት አንድ ቀን አማራ ነፃ ወጥቶ ታያለህ ድል ለፋና ፋሲል በርታ

  • @meazakebede2445
    @meazakebede2445 Жыл бұрын

    ፋሲልዬ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ የኔ ጌታ መልካም እድል እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @meazakebede2445
    @meazakebede2445 Жыл бұрын

    ፋሲል ዬ በጣም ነው ደስ የሚለው ሽይ አመት ኑርልን። ❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 Жыл бұрын

    የተዋናይ ቲቨ ድራማ ላይ የምትውነው ልጅ big like

  • @user-qq8en3ru6u

    @user-qq8en3ru6u

    Жыл бұрын

    ማርያምን እኔም መስላኛለች ናት ዴ ግን

  • @user-ct3ob7ir3l

    @user-ct3ob7ir3l

    Жыл бұрын

    @@user-qq8en3ru6u አዎ እሷ ናት

  • @user-pr4ez4pk9k

    @user-pr4ez4pk9k

    Жыл бұрын

    አወ የብርቁ እናት ናት

  • @ghdh7067

    @ghdh7067

    Жыл бұрын

    አዎ እኔም ሳያት አውቂያታለሁ የብርቁ እናት

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Жыл бұрын

    አማራ ውብ ህዝብ 🥰 ፋሲል ነፍጠኛው ❤️አማራዬ 😘❤️🥰 አማራነት ይለምልም ❤️

  • @wubitesfa4352
    @wubitesfa4352 Жыл бұрын

    ፋሲልየ ስወድህ 💚💛❤️እግር አጣቢዋን በጣም ነዉ የምወዳት

  • @abrihamayalawtebeje
    @abrihamayalawtebeje Жыл бұрын

    ፋሲሎ ላንተ ቃል የለኝም አንተ ባለማተብ ገራገር የሠውነት ተምሣሌ ትክክለኛ ሠው ነኽ ኑርልን ለምንወድህ!!!!!!!💪👊👊👊👊👊

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Жыл бұрын

    ፋሲላችን በጣም ነው እምንወድህ እኛ ነፍጠኞች

  • @ThinkAddis
    @ThinkAddis Жыл бұрын

    ይህን የፋሲልን ሙዚቃ የምትሰሙ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ ፣ ያሰባችሁት ይሳካ 🙏🙏🙏

  • @gizachewhunegnaw3832

    @gizachewhunegnaw3832

    Жыл бұрын

    amennnnn

  • @fitriarohmd3075

    @fitriarohmd3075

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @woygeze1976
    @woygeze1976 Жыл бұрын

    ፋሲልዬ ተወደጅ ሰው ድንቅ ሐገር ወዳድ ሰው እንወድሐልን "ባላገሩ"💚💛❤🙏🙏🙏 ዋው ድንቅ ነው ወደ ሐገር ቤት በሠንፈስ ወሰድከን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @abyehagerbetuwa
    @abyehagerbetuwa Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ እናከብርሀለን ደማችን 💚💛❤

  • @madinamadina953

    @madinamadina953

    Жыл бұрын

    😢😢😢💔💔

  • @alemachabera

    @alemachabera

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ እናከብርሀለን ፋሲላችን 💚💛❤️

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Жыл бұрын

    ፍስል ደሞዝ በሀገርህ የማትደራደር አንደኛ ነህ ለኔ እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @user-yl9ve6kh6c
    @user-yl9ve6kh6c Жыл бұрын

    ፋሢልዬ የኔ ገራገር በርታ🙏🙏🙏🙏

  • @meseretdagne8506
    @meseretdagne8506 Жыл бұрын

    ፋሲል የ አማራው ጅግነው ለዘላለም ኖራልን የአተን ሙዚቃ ሳላዳምጥ ውየ አላውቅ በጣም እወድሀለሁ ጅግነው

  • @dessabebaw8269
    @dessabebaw8269 Жыл бұрын

    ምርጥ ዜማ እና ግጥም፤ በጣም ደካማ ፕሮዳክሽን። በተሻለ ፕሮዳክሽን ቢሰራ ቆንጆ ዘፈን ነበር።

  • @juleschims8185
    @juleschims8185 Жыл бұрын

    The best song good lucky I am from South Africa I love Ethiopia

  • @helenadonai1572

    @helenadonai1572

    Жыл бұрын

    Lol from South African 🤣🤣

  • @MarKos657

    @MarKos657

    Жыл бұрын

    Thank you brother from another mother, bless you much

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    Жыл бұрын

    @@helenadonai1572 ውዴ ደምሪኝ

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    Жыл бұрын

    @@MarKos657 ውዴ ደምሪኝ

  • @birhanuwoldegebriel1340

    @birhanuwoldegebriel1340

    Жыл бұрын

    South Africans are our families

  • @befikirusewgeday4932
    @befikirusewgeday4932 Жыл бұрын

    ምርጥ ሥራ ነው ፋሲሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው ምወድህ

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Жыл бұрын

    ጀግናው ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ የኛ ድምፀ መረዋ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው እንባውን ባይጠርጉት ለ እሱ ባይገበር ይች ሀገር የቆመች በባለ ሀገር ነበር ለሀገር የተሰውት የመነኑት ሁሉ ዛሬስ የሚያኖሩን እነ እሱ አይደሉ እውነት ነው ክብር ለባለ ሀገር

  • @engudaybiyazenengudaye4247
    @engudaybiyazenengudaye4247 Жыл бұрын

    ፍሲሎ የኔ ጀግና ትለያለህ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Жыл бұрын

    ክብር ለባላገር❤🇪🇹❤🇪🇹ኢትዮጵያ ያለችው በባለሀገሩ ሰው ነው የእውነት ፍቅር ያለበት

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck Жыл бұрын

    አያንተ ባላገር አንተ ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እችን አገር ሸጋ አርገ ምታስተዳድራት ነበር ትዝታየ ሁሉ አመጣህብኝ ያያ በርታ እድሜ ከጤና ጋር ብየ አለው

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Жыл бұрын

    ፋሲሎ ትለያለህኮ💚💛❤💘💘💘💘

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Жыл бұрын

    ተዋናይ ትቪ ላይ ምትሰራውን ልጅ እዝህም ስታያትደስታ የተሰማቹህ💞

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @Kiku-Kiki

    @Kiku-Kiki

    Жыл бұрын

    @@user-sh3or6bi6u 💞💞💞💞

  • @demekemebratu8173
    @demekemebratu8173 Жыл бұрын

    ባላገር ያገር ጥላ ያገር ዋርካ........ የመዋደድ ንጉስ ፋሲሎ እናመሰግናለን !!

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane110 Жыл бұрын

    💚💛❤እኔ ፍጹም ባላሃገር ነኝ 💚💛❤

  • @mequanintdessie6187
    @mequanintdessie6187 Жыл бұрын

    ፋሲልዬ እድሜናጤና ይስጥህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @yonashabtamukirose1663
    @yonashabtamukirose1663 Жыл бұрын

    ፋሲሎ ልበቀና መልካም ሰው ቆንጆ ስራ ነው ከነቤተሰብህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe2185 Жыл бұрын

    በጣም ተወዳጅና የተዋበ ስራ ነው ፋሲሌ የኔ አበሳው አማራው በአንተኮ ሀገሬን አያት አለሁ እማማ ኢትዮጵያየ ለምለሟ አማራ

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 Жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ዜማ በርታልን💪

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Жыл бұрын

    ላገር የተሰዉት የመነኑት ሁሉ ዛሬስ የሚያኖሩን እነሱዉ አይደሉ 😭😭 ልብ ይነካል

  • @user-qk8xc7op5k
    @user-qk8xc7op5k Жыл бұрын

    ቆንጆ: ዘፈን: አማራዬ🙏

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከባለሀገር ልጅ በሆኔ እድለኛ ነኝ የህመም ሙዚቃ😭😭😭💔💔💔💔

  • @negashasefa3946
    @negashasefa3946 Жыл бұрын

    Waww fasil mingzem fasillllll

  • @hayatdemle4388
    @hayatdemle4388 Жыл бұрын

    ፈሢል የኔ ጀግና አተን ለማድነቅ ቃላት አጣሁልህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት❤

  • @andu-8509
    @andu-8509 Жыл бұрын

    ዋውውውውውው ፍሲሎ ምርጥ ሰራ ነው

  • @asneasmamaw4900
    @asneasmamaw4900 Жыл бұрын

    አንደኛ አየሁት ፋያ !!!!

  • @hiymibest7023
    @hiymibest7023 Жыл бұрын

    ፋሲልየ ገራገሩ የኛ ቅን በጣም አሪፍ ስራ ነው ።💚💛❤🙏😍 ደጉ ባላገሩ የዋሁ ሕዝቤ ሰላምህ ተመልሶ የምንሰቀበት ቀን እሩቅ አይደለም😥💚💛❤🙏

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 Жыл бұрын

    ፋሲልየ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын

    የአማራ ድምፆች ፋሲል መሀሪ ዳኘ ትለያላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hiwettekle4329
    @hiwettekle4329 Жыл бұрын

    አይ ፋሲልየ እግዛብሄር ይሄን ደግ ህዝብ እግዛብሄር ይጠብቅልን አንተ መድሀኒአለም እባክህ ይህንን ደግ ህዝብ አፈር ስሆን ብሎ የሚአበላ አንተጠብቅልን አይ ወገኔ አለቀ 💒💒💒

  • @fasikaAmsalutube5730
    @fasikaAmsalutube5730 Жыл бұрын

    ባለ ሀገር ምርጥ ስራ ፋሲላችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @missyz1520
    @missyz1520 Жыл бұрын

    ቆንጆ ስራ ነው

  • @mahmmadahmd8634
    @mahmmadahmd8634 Жыл бұрын

    ባለሀገሩ ፋሲልየ እንወድሀለን ሠላም ለሀገራችን አብሽሩ አማራየ ለኛም ይነጋል🙏🙏🙏

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Жыл бұрын

    ባላገሩ ባለሀገር ገራገር ደግነትን፣ፍቅርን፣ ደግሞም ጀግንነትን የተላበሰ 🖐

  • @user-vl3em1gj2j
    @user-vl3em1gj2j Жыл бұрын

    በጣም አስደናቂ ሙዚቃ በርታ ጀግናችን

  • @tsegayetebbo2591
    @tsegayetebbo2591 Жыл бұрын

    ዋውውውውው ፋሲሌ

  • @lalemnega4906
    @lalemnega4906 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።ውድ አርቲስታችን ፋሲልደመወዝ ።መቸም የሀገርህን ወግ ልማድ የማትረሳ እንቁ አርቲስት።

  • @belewmelesealamneh7011
    @belewmelesealamneh7011 Жыл бұрын

    ፋሲሎ ድንቅ ሥራ ነው እናመሰግናለን

  • @dagnewgetasew7701
    @dagnewgetasew7701 Жыл бұрын

    ፋሲል ማለት ስለአማራት እውነትን ስለሚናገር ብዙ እንግልት የደረሰበት ክብር የኢትዮጵያ ልጅ ነው

  • @hailegetie8905
    @hailegetie8905 Жыл бұрын

    ተባረክ ምን ላድርግህ የሀገሬን ባህል አሳየኸኝ ሁሌም አንተን እጠብቅህ ነበር ሰራኸው

  • @abelademase8444
    @abelademase8444 Жыл бұрын

    የኛ ጀግና በጣም ነው የምንወድህ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Жыл бұрын

    ፋሲሎ የኔ ገራገር

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Жыл бұрын

    አባት አለምዋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፉሲልዬ የኔ ደግ ሠው

  • @elsassweet1073
    @elsassweet1073 Жыл бұрын

    ፋሲል ደሞዝን እንደኔ የሚወደው እስኪ ሰፕስክራይፕ አርጉኝ ውዶች ደጉ ያገር ሰው እንደኔ የናፈቀው

  • @selamabraham588
    @selamabraham588 Жыл бұрын

    አንተ እኮ ትለያለህ ወግ ባህልህን አክባሪ ፈሲልየ

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Жыл бұрын

    ፋሲልዬ የኔ ደግ❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 Жыл бұрын

    ዋው እናመሰግናለን ፋሲልየ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Жыл бұрын

    ❤ባላገር❤

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 Жыл бұрын

    የብርቁን እናት ያየ እንዴኔ😳😍

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere Жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው።

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын

    ፋሲልየ ብቻ ለአንተ ቃላት የለኝም አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን አባቴ ሺ አመት ኑርልን 💚💛❤️ባላሐገሩ በሚገባ ነዉ የሠራኸዉ 💔💔💔

  • @sarakinde992
    @sarakinde992 Жыл бұрын

    Betam yamral ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Жыл бұрын

    ፋሲልየ የኔ ጀግና የባላገሩ ውበትና ድምቀት ነህ ሺ አመት ኑርልን

  • @mogesyeshiwas2765
    @mogesyeshiwas2765 Жыл бұрын

    ፋሲልየ የኔ የዋህ የኔ ሩህሩህ ስወድህ ከልቤ ነው እምባ ነው የተናነቀኝ

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፋሲል ደሞዝ💚💛♥

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t Жыл бұрын

    ፋሲሎ ትለያለህ አባቴ💕ቆንጆ ስራ ነው👌መልካም ዕድል🥰ባላገር💚💛♥️

  • @Hillyeh
    @Hillyeh Жыл бұрын

    Wonderfully emotional 🙌🏾 ! 🇩🇯🫶🏾🇪🇹

  • @zaharz611
    @zaharz611 Жыл бұрын

    ቃላት አጠረኝ ፋሲልየ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር በለቅሶ ነው የማየው

  • @workuyismaw2713
    @workuyismaw2713 Жыл бұрын

    fasil berta betam yameral

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 Жыл бұрын

    ፋሲላችን በርታ የአማራየቱ ልጅ ወገን አማርዎች የት ናቸው ገባገባ ብሉና ላይክ ሼር አድርጉ

  • @user-kq9hl3vd2v
    @user-kq9hl3vd2v Жыл бұрын

    ፋሲልየ😍

  • @sewasew
    @sewasew Жыл бұрын

    በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ ባላገር የዋህ ደግ ሩህሩህ የፍቅር ሰው ለሰው ሟች የሀገር ባለውለታ....

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    ግጥም#1 ዜማ#1 ቅርፃ#1 ቅንብር#1 ፍሲል ያው ፍሲል ነው👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ፋሲሎዬ ስወድሕ እኮ በጣም አሪፍ ስራ ነው ክብር ለባላገሩ 🙏

  • @hddghhvxxbbff6964
    @hddghhvxxbbff6964 Жыл бұрын

    ፋሲልዬ የሀገር ድምቀት ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @s3530
    @s3530 Жыл бұрын

    ባለሀገር❤❤❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 Жыл бұрын

    ፍሲልየ የኔ ብርቱ መልካም እድል ይሁንልህ አባቴ

  • @addisasmamaw2543
    @addisasmamaw2543 Жыл бұрын

    በትክክል ውድ ህይወታቸውን ለከፈሉልን ክብረ አለኚ❤❤❤

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Жыл бұрын

    ፍሲሎ ጀግናው ባላገር ምርጥ ስራ

  • @user-rk3nh7uf3q
    @user-rk3nh7uf3q Жыл бұрын

    ፋሲሎ ባህሉንና ማንነቱን አክባሪ እንወድሃለን በርታልን የኛ የዋህ💚💛❤

  • @habtamasefa8293
    @habtamasefa8293 Жыл бұрын

    ፋሲሎ ኢትዮጵያ እንዳተ አይነት ጀግኖች ይብዙላት በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @lijadislijadislijadislijad8582
    @lijadislijadislijadislijad8582 Жыл бұрын

    በጣም ባህላችንን የሚገልፅ ሙዚቃ ነው።ምርጥ አገላለፅ

  • @zionmequannent8326
    @zionmequannent8326 Жыл бұрын

    ፋሲሊ ዝንተ አለም ኑርልን🙏🏽 የባለሐገሩን አኗኗር የሚገልፅ ምርጥ ስራ 🟢🟡🔴

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    ፍሲሎ ምርጥ የባህል ፍርጥ ነህ ❤❤❤

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Жыл бұрын

    ፋሲሎ ድምቀታችን💚💛❤💪

Келесі