Fasil Demoz - Gintil Get | ግንጥል ጌጥ - New Ethiopian Music (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Fasil Demoz | ፋሲል ደሞዝ - Gintil Get | ግንጥል ጌጥ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Hope Entertainment

Пікірлер: 2 500

  • @user-nj5qh9wb4z
    @user-nj5qh9wb4z4 жыл бұрын

    ፋሲል ደሞዝ ጀግናዉ አማራ ስንጠብቅህ ነበር ግንጥል ጌጥ ምርጥ ስራ ነዉ 💚💛❤

  • @brtkanbaye6720

    @brtkanbaye6720

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው ኡፍፍፍፍፍእስኪ ሀገራችን ሰላም ያድርግል ሀገራችን እንድንገባ

  • @newethiomusic

    @newethiomusic

    4 жыл бұрын

    subscribe ማድረጉን እንዳይረሱ kzread.info/dron/A9JKiUVMcxql7F2E0Kqa9w.html

  • @melkamukassaw4762
    @melkamukassaw47624 жыл бұрын

    ባይርበኝ ባይጠማኝ ገላየን ባይበርደው የስደት ኑሮየን እንደምን ልልመደው

  • @user-in4ls7fu3u

    @user-in4ls7fu3u

    4 жыл бұрын

    እስኪ የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አድርጉት ትንሳኤ ቲዩብ kzread.info/dash/bejne/goVnua6Qmbmwgps.html የዘማሪ ጌትነት ኋ/ ሚካኤል ቻናል ነው። መንፈስ አዳሽ የሆኑ መዝሙሮች ይደርሳቺዋል

  • @Bada-gd9hx

    @Bada-gd9hx

    4 жыл бұрын

    አቦ ፋሲሎ ፍቅር ይመችህ አይደምቅም

  • @mulubililgn9250

    @mulubililgn9250

    4 жыл бұрын

    Hi

  • @getiewagaye8091
    @getiewagaye80914 жыл бұрын

    ፋሲልዬ እፍፍ ለስደተኛ የሚያስለቅስ ሙዚቃ 😭😭😭 በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏❤

  • @Mt-tn4yk
    @Mt-tn4yk4 жыл бұрын

    እኔ አገሬ ቁጭ ብዬ ሆድ ባሰኝ😥 የናንተን ኮመንት ሳነብ😢 ለአገራችሁ ያብቃቹ !!

  • @nelove7971

    @nelove7971

    4 жыл бұрын

    በጣም ይከፋል እኔም ሀገሬ ቤት ባለሁ ግዜ ስለ ስደት ስሰማ አለቅስ ነበር አሁንማ አልቃሿ ራሴው ሆኛል ምናለ ሀገራችን ሰላም ሆና ተባብረን ብንሰራ ዘረኝነት ተንኮል ምቀኝነት ባይኖር ባልተሰደድን ነበር

  • @user-qz6vs3yb3o

    @user-qz6vs3yb3o

    4 жыл бұрын

    M t አሜን

  • @SalamSalam-tz7gq

    @SalamSalam-tz7gq

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @ahlamkhan8

    @ahlamkhan8

    4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሥደትጠሥልችት ምርርርርር አለኝኝኝኝኝ

  • @Mt-tn4yk

    @Mt-tn4yk

    4 жыл бұрын

    @@ahlamkhan8 አይዞን አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ 😘

  • @user-mn5zj4zm1u
    @user-mn5zj4zm1u4 жыл бұрын

    ፋሲልዬ የኔ ደርባባ እድሜና ጤና እሰከ ሙሉ ቤተሰቦችህ ሰላም .ፍቅር ደሰታ. ከናተጋ ይሁን 😍😍😍😍🌷🌷

  • @lahelenamanore9362

    @lahelenamanore9362

    4 жыл бұрын

    ፉሲል ውሰጣችን ነው ዓይናችን 😘😍

  • @werkuwerkuye8223

    @werkuwerkuye8223

    4 жыл бұрын

    👌👌👌🏻👌🏻👌🏻👍👍

  • @newethiomusic

    @newethiomusic

    4 жыл бұрын

    subscribe ማድረጉን እንዳይረሱ kzread.info/dron/A9JKiUVMcxql7F2E0Kqa9w.html

  • @delelegnandeargealen2021

    @delelegnandeargealen2021

    4 жыл бұрын

    ኤዱ ኤዱ ጎንደሬዋ ነኝ betame sebza konjo nesh edeme ena Tena Yeseteshe Wube Gonder

  • @user-mn5zj4zm1u

    @user-mn5zj4zm1u

    4 жыл бұрын

    @@delelegnandeargealen2021 አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን😍👏👏👏

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o4 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ነኝ ፍሲል በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደናመጣህ

  • @user-in4ls7fu3u

    @user-in4ls7fu3u

    4 жыл бұрын

    እስኪ የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አድርጉት ትንሳኤ ቲዩብ kzread.info/dash/bejne/goVnua6Qmbmwgps.html የዘማሪ ጌትነት ኋ/ ሚካኤል ቻናል ነው። መንፈስ አዳሽ የሆኑ መዝሙሮች ይደርሳቺዋል

  • @tiahyegitahun2808
    @tiahyegitahun28084 жыл бұрын

    የአማራው ማይክልጃክሰን ወገንህ ሲከፋው የሚከፋህ የኔ ጀግና

  • @user-yw6pe6mq5f
    @user-yw6pe6mq5f4 жыл бұрын

    ደሜዋ በጣም አሪፍ ስራ ነው የኔ የዋህ💚💛❤

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w4 жыл бұрын

    ፋሲል ደመወዝ ቆራጡ አማራ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር የኔ ጀግና እድሜ ከጤና ይስጥህ እወድሃለሁ !❤

  • @ba2254

    @ba2254

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/aG11rZqhnMyrd8o.html

  • @sendusendu6283

    @sendusendu6283

    4 жыл бұрын

    he is an ethiopian

  • @wederjeberi1878

    @wederjeberi1878

    4 жыл бұрын

    ኑር ዉዱ ወድማችን ሥእደት ሰለቸኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍ 😂❤❤❤💚💛❤

  • @wederjeberi1878

    @wederjeberi1878

    4 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-te7ic6bu1s

    @user-te7ic6bu1s

    4 жыл бұрын

    💚💛❤👈👍

  • @user-jz4xw6fv5m
    @user-jz4xw6fv5m4 жыл бұрын

    እኔስ መቼ የሆነ የሰው ሀገር ኖሮ የመለመደው በውነት ፋሲል ምርር ነው ያለኝ ወይ የዓመቱ ምርጥ ሠራ ውደድድድድድድድድ

  • @user-in4ls7fu3u

    @user-in4ls7fu3u

    4 жыл бұрын

    እስኪ የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አድርጉት ትንሳኤ ቲዩብ kzread.info/dash/bejne/goVnua6Qmbmwgps.html የዘማሪ ጌትነት ኋ/ ሚካኤል ቻናል ነው። መንፈስ አዳሽ የሆኑ መዝሙሮች ይደርሳቺዋል

  • @user-hq2vo5eh6d
    @user-hq2vo5eh6d4 жыл бұрын

    ፋሲሎ ጀግናዬ ሀገሩን ወዳድ እድሜና ጤና ይስጥህ ፋሲሎን ያላችሁ እሰኪ እንያችሁ ጎንደሬዎች ውስጤ ናቸው 💚💛❤

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x4 жыл бұрын

    ሸጋ ስራ ነው!!! እድሜና ጤና ይስጥህ ፋሲላችን::

  • @bilenhabeshawit6845
    @bilenhabeshawit68454 жыл бұрын

    እንደኔ ስደተኛ የሆነ like ይግጨኝ ጋበዝኳችሁ በስደት አለም ያላችሁ

  • @newethiomusic

    @newethiomusic

    4 жыл бұрын

    subscribe ማድረጉን እንዳይረሱ kzread.info/dron/A9JKiUVMcxql7F2E0Kqa9w.html

  • @delelegnandeargealen2021

    @delelegnandeargealen2021

    4 жыл бұрын

    Bilen Derbew Wow Sebza konjo Nesh Yawu Enei Like Alegechewusheme YaGere Leje Mekenyetome Sedetegn Aydelewume

  • @shdlove6679

    @shdlove6679

    4 жыл бұрын

    አረ እንዴት ላደረገው የስደትን ነገር

  • @user-ik4gw1dh1i

    @user-ik4gw1dh1i

    4 жыл бұрын

    ባክህ ባለህበት ተደሰት እግዚአብሔር ምክንያት አለሁ ከሀገሪ ያወጣኝ አምሮብኝ ፎሀ ብየ ነው ያለሁት እስራኤል እወዳት አለሁ ኢትዮጵያ ያለሁ ነው የሚመስለኝ

  • @titinagnyerayawa793

    @titinagnyerayawa793

    4 жыл бұрын

    በሄድሽበት ተከትየ አጋጭሻለሁ ብሌንሻየ የኔ ማር 😂😂😂😂

  • @user-mw1ze3ow6y
    @user-mw1ze3ow6y4 жыл бұрын

    እውነት ነው የሰው ሀገር ኑሮ የእግር እሳት ነው በተለይ እኛ አረብ ሀገር ያለን ምርጥ ስራ ነው እንቁ የአማራ ልጅ

  • @temesgenkasa5719

    @temesgenkasa5719

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው የሰው ሀገር ኑሮ

  • @temesgenkasa5719

    @temesgenkasa5719

    4 жыл бұрын

    ምረጥ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @addisabeba7067

    @addisabeba7067

    4 жыл бұрын

    Ewenati naw ysedati noroa molito laymola

  • @Abdifkdu

    @Abdifkdu

    4 жыл бұрын

    Lek neh esk des yalew subscribe yargelegn

  • @newethiomusic

    @newethiomusic

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qpuN2qNynKaxqNo.html

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i4 жыл бұрын

    እስኪ።አማራወች የት ናችሁ።ማሮቸ ዴሞቸ።ፉሲልዬ።ስወድህ😍🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dinglameljeamalje6144

    @dinglameljeamalje6144

    4 жыл бұрын

    ayi ehite hulum mechi amero new yetabraze asitewulu

  • @MM-fb3lv

    @MM-fb3lv

    4 жыл бұрын

    እዚሕነንአለን

  • @hewajhewaj8256

    @hewajhewaj8256

    4 жыл бұрын

    አለን አማራ ነኝ የድርቦታቦር ልጅ

  • @user-pd3no9nt7i

    @user-pd3no9nt7i

    4 жыл бұрын

    @@hewajhewaj8256 የኔ።ማር ኑሪይልኝ❤

  • @hewajhewaj8256

    @hewajhewaj8256

    4 жыл бұрын

    @@user-pd3no9nt7i አሜን የኔ ማር

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97534 жыл бұрын

    ፋሲልዬ ዘፈኖችክን ብሰማ ብሰማ አልጠግባቸውም እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ እመኝልካለው ፡ ማን እዳገር😥💚💛❤👍❤

  • @setotatube1381
    @setotatube13814 жыл бұрын

    ወይ ስደት 😭😭😭 መቼ ይሆን ወደ አገሬ ወደ እናቴ ቤት እምገባው😢😢 እማ ሽታሽ ናፍቆኛል መቼ ነው ግን ያሰብኩት ሞልቶልኝ አይንሽን እማየው😩😩 ማነው እንደኔ አገሩ የናፈቀው 🤚🏼🤚🏼

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    4 жыл бұрын

    ዋውዋውዋውዋ💚💛❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    4 жыл бұрын

    አቦሁሉም ሆድየባስውንው

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw76444 жыл бұрын

    ምርጦቼ በፊት ስደት ላለ ሰው ነበር የሚታሰበው አሁን መከራና ስቃይ በገዛ ሀገራችን በዝቷል ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን

  • @bahirumulugeta7395
    @bahirumulugeta73954 жыл бұрын

    ጥሩ ስራ በጥሩ እና በትክክለኛ ዘፋኝ የተዜመ ዜማ ነው ። እስኪ እንደኔ የተመቸው like ግጩኝ....

  • @alexsfeleke8531

    @alexsfeleke8531

    4 жыл бұрын

    Caalaa Bultomi

  • @aseasmamaw5629
    @aseasmamaw56294 жыл бұрын

    ወኔ ለአንተ ብቻ ሥትል ኢትዮጵያ ሠላም በሆነች ግን አይዞህ ፋሲሌ አንድ ቀን የልብህ ይሆናል እርግጠኛ ነኝ

  • @binihabesha5096
    @binihabesha50964 жыл бұрын

    ማነዉ እንደኔ ፋሲልን የሚወደዉ በተለይ እንቆቅልሽ የሚለዉን ዘፈን?

  • @halimaawelweloyewa6839

    @halimaawelweloyewa6839

    4 жыл бұрын

    በአንዴኛ እኔ

  • @gebrutube7524

    @gebrutube7524

    4 жыл бұрын

    Aresut

  • @marima1099

    @marima1099

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @tenatena5566

    @tenatena5566

    4 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife97734 жыл бұрын

    😭😭😭 home sweet home mommy Ethiopea ❤️❤️❤️❤️

  • @tabourstudio
    @tabourstudio4 жыл бұрын

    እንደኔ ስደተኛ የሆነ like ይግጨኝ ጋበዝኳችሁ በስደት አለም ያላችሁ እኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @user-xd8jm6yh1g
    @user-xd8jm6yh1g4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ብተሰማው ብተሰማው የማሰለቺ ሙዚቃ ሃገሬ የኔ ናፍቆት በስደት ያላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ኣምላክ ከኩፉ ይጠብቀን ደሞ እንኳን ኣደረሰን ኣደረሳችሁ❤🙏🙏🙏

  • @armachihomusebanb
    @armachihomusebanb4 жыл бұрын

    እኔ ለኢትዮጵያ የምመኘው ሰላም እድገት አንድነት ብልፅግና ከላይ የጠቀስኩዋቸውን ሁሉ አላህ/እግዚአብሄር ያሳካልን:: እሂን ሀሳብ ምትጋራ/ምትጋሪ ከሆነ ላይክ like ያድርጉ!! ኢትዮጵያ ከፍ ትበል ለዘላለም!!

  • @mestawotabebe1878

    @mestawotabebe1878

    4 жыл бұрын

    Hager nefekoengen betam desi yell

  • @nelove7971

    @nelove7971

    4 жыл бұрын

    መልካም ልብ መልካም ቃላትን ታፈልቃለች እግዚአብሔር ይባርክህ johnny

  • @temesgenkasa5719

    @temesgenkasa5719

    4 жыл бұрын

    💔💔💔

  • @helensweet5226
    @helensweet52264 жыл бұрын

    ኦርጂናል ኢትዮጵያዊ ፋሲል ደሞዝ 😍😍😍👉እንደኔ የምትወዱት😍😍👌👌

  • @aragedenku74
    @aragedenku744 жыл бұрын

    ምርጥ የአማራ ልዩ ስጦታችን እንወድሃለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልኝ አንተ ብቻ

  • @dawitshiferaw6857
    @dawitshiferaw68574 жыл бұрын

    ፋሲል ደሞዝ ግንጥል ጌጥ የጎንደር ማይክል ጃክሰን ባህሉን ወጉን ሀይማኖቱን ጠባቂ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @ethofriendship3973
    @ethofriendship39734 жыл бұрын

    የኛ ማይክል ጃክሰን እድሜህ ይርዘም 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzunesh8333

    @buzunesh8333

    4 жыл бұрын

    Hi

  • @user-jy3lg1pf1y
    @user-jy3lg1pf1y4 жыл бұрын

    በጣም የስደት ኑሮ መቼም አይሞላ አሏህ በቃችሁ ይበለን በሀገራችን ይሙላልን ምርጥ ስራ ነው ፋሲል ምርጥ ሠው።

  • @sanchonaymarjr1589
    @sanchonaymarjr15894 жыл бұрын

    የእናት ፍቅርና የሀገር ፍቅር የምያውቀው ስደት ለይ ያለ ሰው ነው ምንም ባለደርግ ምንም ባልጠቅምሽ እወድሻለው ሀገሬ💖💖💖

  • @abrenkebtie9006
    @abrenkebtie90064 жыл бұрын

    Amazing song Fasilo: it's heart touching music. 😭😭😭😭

  • @user-bp2dy7qj9k
    @user-bp2dy7qj9k4 жыл бұрын

    አረ በደመወዝ ሞት እንዴት ያምራል የጎንደሩ ማይክል ጃክሰን

  • @kiyagosa3244

    @kiyagosa3244

    4 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ ምርጥ ነዌ

  • @saranigatu6037

    @saranigatu6037

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ኮመንት ውስጤ ነው ሙዚቃ አድናቂ አደለሁም ፋሲልን ግን የኔ የዋህ ኢትያጵያዬን አይብሀለው እወድሀለው

  • @user-io5rq4ko5e

    @user-io5rq4ko5e

    4 жыл бұрын

    እዉነት ነው ወድሜ አይለመድም የሰዉ አገር

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    2 жыл бұрын

    kkkkk

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar14084 жыл бұрын

    አላህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን አሚን ፋሲልዬ የኔ የዋህ የጀግና ዘር የኢቶጲያ ልጂ በርታልን

  • @luchia686
    @luchia6864 жыл бұрын

    👍👍👏👏👏💚💛❤️ ፋሲል በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው፤ በጣም ሰርተኸዋል!! ይበል ብለናል 👏👏💚💛❤️💚💛❤️🙏

  • @hannagerma3505
    @hannagerma35054 жыл бұрын

    Love your song. We built Ethiopia in America.

  • @atsedealemu2437
    @atsedealemu24374 жыл бұрын

    የኔ ገራገር ስወደው ምርጥ ሀበሻ ፋሲልን ያላችሁ በላይክ ግለፁ ያየዋል ደግም

  • @dagimmeberatu9323

    @dagimmeberatu9323

    3 жыл бұрын

    Fasli

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio90884 жыл бұрын

    ማን እንደሀገር!💚💛❤️እሱን ስደት የቀመሰዉ ያዉቀዋል!ፋሲል የኔ አባት ስወድክ! በቃ ሰባት ቀን ቀረኝ ተመስገን ወደ ሀገሬ ልገባነዉ! በስደት ያላቹ ፈጣሪ ለሀገራቹ ያብቃቹ🙏

  • @violetbrooke23
    @violetbrooke234 жыл бұрын

    Love you from USA 🇺🇸

  • @liya5559
    @liya55594 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ አንደኛ ! በጣም ቦዶ ነት ነው እሚሰማው እግዚአብሔር በፍቃዱ በእናት ሀገራችን ይሰብስበን እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! ሰላምሽ ይብዛ እምዬ እናቴ ክፉሽ ይራቅ!!!

  • @kbeauty2118
    @kbeauty21184 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ነፍ አመት ኑርልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qh5mc8uy9p
    @user-qh5mc8uy9p4 жыл бұрын

    ፋሲልዬ የሚለቀቅበት ስአቱ በጣም እረዝሞብኝ ነዉ የኒ ፋሲል አድናቂህ ነኝ በጣም ነዉ የምዉድህ ጥግ ድረስ የኔ ድምፅ መረዋ አንተ ነህ

  • @mariamrmeich6417

    @mariamrmeich6417

    4 жыл бұрын

    አበሳየ ያገሬልጅ ፍሲልየ የቆሞቹ ዘር ሽ አመት ኑር

  • @hitiktok6294

    @hitiktok6294

    4 жыл бұрын

    Mariam Rmeich SUBSCRIBE aderginy Anem duq adergeshslew

  • @mariamrmeich6417

    @mariamrmeich6417

    4 жыл бұрын

    @@hitiktok6294እሽ ቅመምየ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara4 жыл бұрын

    ቅን የዋህ ገራገሩ ፋሲላችን ከቃል በላይ ነው ufffffff አሜን ለሃገራችን ያብቃን ምርጥ ኢትዮጲያዊ አቦ የእንጀራ ደባደቦ ደርቦ ዳራርቦ እድሜና ጤናን ይስጥህ🙏

  • @ritashababa2754
    @ritashababa27544 жыл бұрын

    የልቡን ተናግሮ የሚመጣዉን ለመቀበል የማይፈራ ቀብራራዉ ፍሲል ሺህ አመት ኑርልን ከአንድ በላይ ላይክ አይቻልም

  • @teklukaleb5612

    @teklukaleb5612

    4 жыл бұрын

    Fasile ewodihalw yene yewehaaaaaaaa

  • @galaxysg7147

    @galaxysg7147

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔማ ስወደው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @kedoabdullah4281
    @kedoabdullah42814 жыл бұрын

    ፋሲልን የምትወዱ 👌👌👌👌👍👍👍ያርገኝ😜😜😜😜

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari39614 жыл бұрын

    Waw mirt sera now berta abate edme ena tena yeste 😚😗😗👍👍👍

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne59424 жыл бұрын

    የአማራ ቆፍጣና ፋሲልየ የኛ ገራገር አቦ እድሜ. ጤና ይስጥህ. ከእነ ቤተስብህ. ኑርልን እውነት ነው

  • @roularababy3105

    @roularababy3105

    4 жыл бұрын

    አውነት

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i4 жыл бұрын

    ፍሲል የኔ ምርጥ ሰው አር ምንም ቢዳላ የሰው ሀገር የሰው ነው ማን እንደሀገር ፈጣሪ በሀገራችን ይሰብሰበን ።ሰደት ታርኪ የሚሆነበት ቀን ናፈቀኝ😥

  • @kadeejakadeeja5858
    @kadeejakadeeja58584 жыл бұрын

    እደው መቸ ይሆን ስደት በቃችሁ ብሎን በሀገራችን የምንኖርው ከበተስብ የአርብ ሀገር ኖሮ ይመርርው እደኔ ማነው 😥😥😥😥😢😢😢

  • @user-jk3uc1gn5t

    @user-jk3uc1gn5t

    4 жыл бұрын

    እኔን ባየሽኝ ማሬ አዳመት አድወር እያልኩ እንንባየን እያረገፍኩነው አምውለው

  • @seidkutaber9944

    @seidkutaber9944

    4 жыл бұрын

    ኮተት ሥዴት ምን ያረግሽ

  • @kadeejakadeeja5858

    @kadeejakadeeja5858

    4 жыл бұрын

    @@user-jk3uc1gn5t አይዞሽ ማማዬ

  • @kadeejakadeeja5858

    @kadeejakadeeja5858

    4 жыл бұрын

    @@seidkutaber9944 ስደት ቡዙ ነገር አሳጥቶኛል መበቀል ቢቻል እበቀለው ነበር እደትጫወተብኝ

  • @user-qb6bq3zw7e

    @user-qb6bq3zw7e

    4 жыл бұрын

    @@user-jk3uc1gn5t ሀቢቢቲ አይዞሽ ሁላችንም ነን እኔ አምስት አመቴ ገባሁ እህቴ

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t4 жыл бұрын

    አቦ ይመችህ ፋሲሎ ድል ለፍቅር ኢትዬጱያ ።

  • @muluken6920
    @muluken69204 жыл бұрын

    ይህ ነው አማራ የእውቀት ምሁሩ ይህ ነው አማራ ባለጥበቡ ይህ ነው የኔ አማራየ የእውቀት ባለፀጋው

  • @hewajhewaj8256

    @hewajhewaj8256

    4 жыл бұрын

    አማራ ነኝ የውም የጎንደር ልጅ

  • @mihhhcgnjj4390

    @mihhhcgnjj4390

    4 жыл бұрын

    እውነት

  • @zamzamzam1946

    @zamzamzam1946

    4 жыл бұрын

    ሀይ ጎንደሬዋ

  • @muluken6920

    @muluken6920

    4 жыл бұрын

    @@hewajhewaj8256 አንድ አማራ ብቻ

  • @muluken6920

    @muluken6920

    4 жыл бұрын

    @@zamzamzam1946 አማራዋ ብትላት ይመረጣል ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ የ ቦታ ስም እንጅ ማንነት አይደለም ማንነት አማራ ብቻ ነው

  • @user-vm1qv9sr3p
    @user-vm1qv9sr3p4 жыл бұрын

    ነፍጠኛው ፋሲሌ ስጠብቅክ አገሬ በጣም ናፍቆኛል😭😭😭😭😭

  • @sendusendu6283

    @sendusendu6283

    4 жыл бұрын

    he is orginal ethiopia

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber28824 жыл бұрын

    መጣ መጣ ፍሲል የኛ ኩሩ ምርጥ የኢትዮጵያውይ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥህ💚💛❤

  • @gezahegnderesse4753
    @gezahegnderesse47534 жыл бұрын

    ይህንን ሙዚቃ አዳምጥ በነበረ ሰዓት እምባዬ መስመር ሰርቶ በጉንጮቼ ላይ ቁልቁል እየወረደ አልቆም ብሎኝ ተቸግሬ ነበር እንዲህም እየሆንኩ ደጋግሜ አዳመጥኩት ውስጤን በጣም ነክቶታል።

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi96084 жыл бұрын

    ፋሲሎ ሳይኽ ገና እንባዬ ይፈሳል አንተ ንፁ ኢትዮጲያዊ ግዜው ክፉ ነውና እራስኽን ጠብቅ ወንድሜ

  • @hannakidani5102
    @hannakidani51024 жыл бұрын

    ቀብራራው አማራ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጥሩ ስራ ነው 😍😍😍

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw76444 жыл бұрын

    ፋሲል የኢትዮ እንቁ ነህ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ፈጣሪ በሰላም ይመልሰን

  • @user-zv1oj5gp6x

    @user-zv1oj5gp6x

    4 жыл бұрын

    Amiiiiiiiiien mar

  • @user-in4ls7fu3u

    @user-in4ls7fu3u

    4 жыл бұрын

    እስኪ የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አድርጉት ትንሳኤ ቲዩብ kzread.info/dash/bejne/goVnua6Qmbmwgps.html የዘማሪ ጌትነት ኋ/ ሚካኤል ቻናል ነው። መንፈስ አዳሽ የሆኑ መዝሙሮች ይደርሳቺዋል

  • @user-zu8jb3eq1v

    @user-zu8jb3eq1v

    4 жыл бұрын

    አማራናቴ ኩራቴ

  • @user-zu8jb3eq1v

    @user-zu8jb3eq1v

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @user-cu3kz8hp3m

    @user-cu3kz8hp3m

    4 жыл бұрын

    አሜን(3)

  • @user-us6fd6hh8z
    @user-us6fd6hh8z4 жыл бұрын

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ የዋህ ምንም የማያውቅ የሙዚቃ ንጉስ ፋሲሌ እድሜህ ያርዝመው

  • @1Amhara1888
    @1Amhara18883 жыл бұрын

    በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪 አማራው ተራራው.!

  • @mahlettesfaye9644
    @mahlettesfaye96444 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ ሀገሩን ወዳድ ፋሲል ደመወዝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እረ ፈጣሪ እረ ይቅር በለን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x4 жыл бұрын

    ሞኝ የእለቱን ብልጥ የአመቱን ይመችህ ፋሲልዬ👌💓 ብልጥ የሆንኩ መስሎኝ በስደት አረጀሁ😢

  • @helenbb2077

    @helenbb2077

    4 жыл бұрын

    እንደኔ 18 አመቴ ወጥቼ ዛሬ 32 አመት ሞላኝ ሳልወልድ

  • @nigestadmase6358

    @nigestadmase6358

    4 жыл бұрын

    @@helenbb2077 አረ እህቴ። ግቢ መቼም አይሞላም እድሜ መጨረስ ብቻ ነው

  • @meremhussein5389

    @meremhussein5389

    4 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣

  • @user-sk9uq1rx1j
    @user-sk9uq1rx1j4 жыл бұрын

    የኛ ሀገር ወዳናት አንድ ቀን እንገባለን መቸም አያልፍም ሳያልፍብን እንግባ ወገኖች።

  • @user-xi7el2jx9d

    @user-xi7el2jx9d

    4 жыл бұрын

    አተምበስደነህ ወድም

  • @ayehayehu3391
    @ayehayehu33914 жыл бұрын

    የአማራ ነፍጠኛ አቤት ስወድህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ፍሴልየ እር ስደት ስልችት ብሎኛል መች ይሆን ሀገሬ የምገባው አሁንስ ስልችት ብሎኛል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @madonna2559
    @madonna25594 жыл бұрын

    ነፍጠኛው #የንጉሡ_ዘር #ፋሲልዬ_እውደሃለው አባቴ አንተ ትለያለህ #አዛኚቷን💚 የእኛ የስደተኞች አስታዋሽ💚

  • @temuftsum5888

    @temuftsum5888

    4 жыл бұрын

    ንፍጣም

  • @temuftsum5888

    @temuftsum5888

    4 жыл бұрын

    ኣንቺ ጭብጦ ራስ ነ ፍጥ እና ማርያምን አንድ ላይ ትፅፍያለሽ

  • @workneshnesh8252

    @workneshnesh8252

    Жыл бұрын

    አወ ነፍጠኛ ነዉ ፋሲል ማርያምን ተቃጠይ ደደብ ጋላ

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku23294 жыл бұрын

    ስወድህ የኔ ጀግና ♥♥እፍፍፍፍፍ እውነት ነው የስደት ኑሮ መች ይሞላል እድሜ ማስቆጠር እንጂ

  • @sarahabsha1037
    @sarahabsha10374 жыл бұрын

    I'm from tigray bet I love emye Ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭min ale selam byadergilin emye hagerachin I love Ethiopia to mach evn I miss gin endet biye ageren ligba mknyatum selam yelelew ager

  • @targettube4968
    @targettube49684 жыл бұрын

    ፋሲልዬ የኔ ደርባባ እድሜና ጤና እሰከ ሙሉ ቤተሰቦችህ ሰላም .ፍቅር ደሰታ. ከናተጋ ይሁን

  • @ziynasres7233

    @ziynasres7233

    3 жыл бұрын

    ፍሲልዬ. የኔ ደርባባ እድሜና ጤና እስከ ሙሉ ቤተስቦችህ ስላም ፍቅር ደስታ ከናተጋ ይሁን

  • @LoveLove-jw2bn
    @LoveLove-jw2bn4 жыл бұрын

    እውነት ነው ፋሳዬ ምርጥ መልዕክት ያለው ጣፋጭ ሙዚቃ ነው🥰👌 ግንጥል-ጌጥ

  • @user-cn4xz2gj7h
    @user-cn4xz2gj7h4 жыл бұрын

    የኔ ነፍጠኛ እሺ አመት ኑርልኝ ♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎶🎶🎶🎶🎧

  • @SamsungJ-vi1jz

    @SamsungJ-vi1jz

    4 жыл бұрын

    Ll

  • @SamsungSamsung-pe3hj

    @SamsungSamsung-pe3hj

    4 жыл бұрын

    ዉይይይይይ ስወድህ ፋሲል ሺአመት ኑር

  • @user-cn4xz2gj7h

    @user-cn4xz2gj7h

    4 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @kasayakasaya5687
    @kasayakasaya56874 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ሥራ ነው አስታወስከን እንደሌሎች የአርብ አገር ሴት እያሉ ድራማ ይሰራብናል አንተ ግን ተረድተህናል እናመሰግናለን ፋሲል

  • @asadyhf6187
    @asadyhf61874 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላሟን ይመልስልን ፍቅር ይስጠን ፋሲልዬ ምርጥ ስራ ነው መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁልህ

  • @ethiolove1202
    @ethiolove12024 жыл бұрын

    ፋሲሌ የሀገር ጌጥ ምርጥ ስራ እንደሚሆን አልጠራጠርም 😍😍😍

  • @mogesbiresaw1267

    @mogesbiresaw1267

    4 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውውውውው

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame61914 жыл бұрын

    በጣም ስጠብቀው የዋህ ትክክለኛ ኢትዩጲያዊ እድሜና ጤና ለፍሲል ደምወዝ ለሁላችን ፍቅር ፣ሰላም ይስጠን 😍😍😍👏👏

  • @odaa_Dhaabaa

    @odaa_Dhaabaa

    4 жыл бұрын

    ewnet new

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye66774 жыл бұрын

    WOW, Fasil so much good music, long live EthiopianIS Ideology.

  • @Daniel-re9kf
    @Daniel-re9kf4 жыл бұрын

    Wowww arif agelaleti

  • @addisiekassaw7750
    @addisiekassaw77504 жыл бұрын

    ፋሲል ደመወዝ ቆራጡ አማራ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር የኔ ጀግና እድሜ ከጤና ይስጥህ!!!!!

  • @eniyewyehuala953
    @eniyewyehuala9534 жыл бұрын

    አንበሳ ፋሲላችን ሀገር ወዳድ ጀግናችን ጥሩ አድርጎ ነው የሰፈነው በተለይ በስደት ላለነው እግዚያብሔር ለሀገራችን ያብቃን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን ።

  • @messitube8047
    @messitube80474 жыл бұрын

    ከባድ ሰው ይሁሉሀል ፋሲል ደሞዝ ነው በተለይ ማርያምን እና ደሞዝ ይሙት እያለ ሲምልማ እውነት ተናጋሪ መሆኑ ግልፅ ነው በተረፈ ምርጥ ስራ ነው ይዘህ የመጣህው አብሶ ለኛ ያረብ አገር ገንዘብ አልሞላ ላለን ቆይ አመት ቆይ ሁለት አመት እያልን ስንት አመት በአል ላለፈን ጥኡም ዘፈን ነው። በርታ ወድሜ ከመድረክም ጠፍተህ ነበር ደግመህ ግን እዲህ አትጥፋ

  • @nelove7971
    @nelove79714 жыл бұрын

    የስደት ኑሮ የለውም መላ ሁሌ ጎደሎ መቼም አይሞላ እውነት ነው ፋሲሎ የኔ ጀግና

  • @sahraethio907

    @sahraethio907

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭👌👌👌

  • @nelove7971

    @nelove7971

    4 жыл бұрын

    @@sahraethio907 አይዞሽ ሳርዬ ይህም ያልፋል

  • @ziynasres7233

    @ziynasres7233

    2 жыл бұрын

    የስደት ኑሮ የለውም መላ ሁሌ ጎደሎ መቼም እይሞላ እውነት ነው ፍሲሎ የኔ ጀግና

  • @elisaazu565
    @elisaazu5654 жыл бұрын

    ፋስልዩ እንኳን ደህና መጣህ 👏👏❤️🇧🇴 ልክ አይደምቅም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችንን ይጠብቅልን

  • @sirgutmarekebede9371
    @sirgutmarekebede93714 жыл бұрын

    Betam Arif Jegena Nek Berta Merite Ethiopiawi we love u !!!

  • @Temuvlog
    @Temuvlog4 жыл бұрын

    በዚህ ዘፈን ደስተኛ የሆነ ላይክ ሰብ ይግጨኝ

  • @user-zv4bc2ze7u

    @user-zv4bc2ze7u

    4 жыл бұрын

    ይመችሽ

  • @user-zv4bc2ze7u

    @user-zv4bc2ze7u

    4 жыл бұрын

    አድናቄሽነኝ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge4 жыл бұрын

    ናንተ መቸነው የተለቀቀው ተቀደምኩ በጉጉት ስጠብቅነበር ፋሲል ደመወዝ ምርጥ ሰው ዋውውውውው የኔ የዋህ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w4 жыл бұрын

    እረ መቸ ይሆን የልባችን ሞልቶ ወደ ሀገራችን የምገባው ከቶ ...? ማነው እንደኔ ሀገር ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ የናፈቀው እረ ኡኡኡ 😢

  • @marryabebe1102

    @marryabebe1102

    4 жыл бұрын

    አይዞን ማማየ

  • @fkreyashnfale5325

    @fkreyashnfale5325

    4 жыл бұрын

    እኔም ማማዬ ገና በጨቅላ እድሜየ ወጥቸ ልጅነትን ጨረስኩ ምነው በተለወጥኩኝ ድካም ብቻ

  • @TheMaria2682

    @TheMaria2682

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ዉዴ አንድ ቀን ይሆናል ።ፋሲል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @kiyalove1094

    @kiyalove1094

    4 жыл бұрын

    Ene

  • @bffygdd9540

    @bffygdd9540

    4 жыл бұрын

    እረመቸደሆንማር

  • @hanatelake9553
    @hanatelake95534 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ፋሲል 💚💛❤️👌🇨🇬

  • @ziynasres7233

    @ziynasres7233

    3 жыл бұрын

    ምርጥ ስው ፍሲል

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia11134 жыл бұрын

    እውነት ነው ማን እንደ ሀገር እንደ እምየ ኢትዮጵያ 😍💚💛❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፋሲሌ ምርጥ ስራ ነው ጀግናው

  • @user-yu8cj4qj4c
    @user-yu8cj4qj4c4 жыл бұрын

    የኔ አባት እድሜ እና ጤናይስጥህ በርታ ብዙ እንጠብቅ አለን ካንተ የኔግልፂ

  • @etotube1957
    @etotube19574 жыл бұрын

    Eski fasil demewezan endena yemetweduwt be like asayuwegn 😘😘 mert sera

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c3 жыл бұрын

    ይህሙዚቃ እኔስደት እንደወጠው ነው የተለቀቀው እና መጀመርያ እንዴትስሰማ እንደማለቅስ ወይአገሬሰላምሽ ይብዛል የጠላሽ ይጠላ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan84 жыл бұрын

    እሥኪ እደኔ ደጋግሞ የሠማው ይህንን ሙዚቃ በቃ ስደት ምርርርርር አለኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ፈጣሪሆይ ስደትን በቃ በለን ኡፉፉፉፉ

  • @user-ym4hd4dp8k
    @user-ym4hd4dp8k4 жыл бұрын

    የስደት ኑሮ መቸም አይሞላ ሁሌም ጎዶሎ ደስታዉ ይሞላ 😭😭😭 ማነዉ አገር ቤተሰብ የናፈቀ ለሀገራችን ያብቃን

  • @helenmekuriyahelen9556
    @helenmekuriyahelen95564 жыл бұрын

    ውይይት ስደት አይኑ ይጥፋ ማን እንደ እናት እና ሀገር አሳ ከባህሩ ወቶ ይኖራል ወይ ሰውም ግንጥል ጌጥ ነው ሀገሩ ሲለይ ያምርበታል ባይርበኝ ባይጠማኝ ገላዬን ባይበርደው የስደት ኑሮዬን እንደምን ልልመደው አንተ አውሮፕላን የምትገሰግሰው ይሄን የናቴን ልጅ ወደ ሀገሩ መሰው

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp4 жыл бұрын

    ሌላው ተወዛዋዦቹ ዋው ሲያምሩ ልጅና ሚስትህ ጋ ደግሞ ስታምር ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @deguwaleabieamare9340
    @deguwaleabieamare93404 жыл бұрын

    You are my hero. U are always play a great role for the unity of Amhara people. Thanks.

  • @tigistgizaw9696
    @tigistgizaw96964 жыл бұрын

    ወይ አገር አሁንማ ከአንዱ ክልል ወደ አንዱ ክልል ሰው ተዘዋውሮ ሰርቶ መብላት የተፈራበት ጊዜ መጥቶስ ስደት አስር ጊዜ ይግደለኝ እያስባለኝ ነው እኮ! ሰላም ለአገራችን ይሁን ስደቱንስ ለምደነዋል

  • @lamlamep6111
    @lamlamep61114 жыл бұрын

    እፍ ምርጡ ምንም የሌለብ ንጹህ ኢትዮጵያዊው ዋው ነው ሰላምህን ብዝትት ያድርገው የኢትዮጵያ አምላክ ከነሁለ ቤተሰቦችህ

  • @meethiopian4425
    @meethiopian44254 жыл бұрын

    ፍሲሎ ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምል አላውቅም ሠላምክ ይብዛ

  • @henokezt
    @henokezt3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ዘር ቆጥረው ሊያጠፉን የተነሱትን የኢትዮጵያ ነቀርሳዎችን ከምድራችን ላይ ያጥፋልን🙏🏾🙏🏾

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube82994 жыл бұрын

    እንዴኔ የሚወደዉ ፍሢልን like አድረጉኝ አምሮኝ ነዉ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go4 жыл бұрын

    እስኪ የፍሲል አድናቂወች የትናቹ አማራየስወድሽ💚💛❤

Келесі