Ethiopian-የጀነራሉ አሟሟት ምስጢር! "በገጠመኞች የታጀበ የሕይወት ጉዞ"ሌ/ጀነራል አዲስ ተድላ|ሌ/ጀነራል ተስፋዬ ገ/ኪዳን|ሌ/ኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ|

#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ EthiopianNews
We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is

Пікірлер: 71

  • @aseabe4843
    @aseabe48432 жыл бұрын

    የድሃው ልጅ ወደ ብሄራዊ ውትድርና ለመሥዋዕትነት ፣ የደርጎች ልጆች ወደ ፈረንጅ ሃገር ለተቀማጠለ ኑሮ ።ታሪክ ሁሌም ራሱን እየደገመ ይቀጥላል ።

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle53012 жыл бұрын

    እውነቱን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ።

  • @girma333
    @girma3332 жыл бұрын

    በዚያውም አዲስ አበባን ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን።

  • @ethiomeda

    @ethiomeda

    2 жыл бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ፤ እባኮት መረጃው ከጠቀመ ሼር በማድረግ ያበረታቱን፤

  • @monkeyd3700
    @monkeyd37002 жыл бұрын

    አሪፋ መፀሀፋ እንዳልሆነ የታወቀ ነዉ ሰዉ ከመግደል የተለየ ነገር የለዉም ለምንድን ነዉ የሚጣሉት

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa17992 жыл бұрын

    Sad. Condolences. R. I. P.

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase43952 жыл бұрын

    አንድ ሀገር ውስጥ ነን እያሉ ክልሌና ድንበሬ ማለት አንድ ዝንጀሮ ሁለት የተጠረበ, ወይም ቀርንጫፍ የሌለው የተራራቀ ዛፍ ላይ የመውጣት ሙከራ የማድረግ ያክል ነው. አቅም እስካለ ድረስ ነጥቆ መስፋፋትና መገንጠል, ለራሴ ብቻ ይሁን ተብሎ በጥቂት ተከፋይ ባንዳዎች ፍልጎት ሕልምና ትልም መመራት አልፎም የሰው የማይተካ ሕይወት መቅጠፍ የአርዮስ ሰይጣን ተግባር ነው. ይህ ሕዝብ ከወራሪ ቀማኛ አዋራጅና ገፋፊ ባህርማዶ ተሻግሮ መቶ ገብር ሲለው, እንቢ ብሎ የነጠከውንም አምጣ የኛ የአፍሪካውያን ነው ብሎ በሕብረት ተፋልሞ በጋራ ሊኖርባት የቀየሳትን ሀገር ዛሬ የተፈለፈልክ ውራጃም የጠላትን ማሲንቆና ከበሮ እየደለቅህ በውሸት ትረካ አፍሪካውያንን መድረሻ መጠለያ መኖሪያ በማሳጣት ሰላሙን ብትነሳም, አታሸንፉም. ማንኛውም የኢትዮጵያ ዜጋ, ኢትዮጵያ ተብላ በደሙና በአጥንቱ ያጠራት ሀገር ውስጥ የፈለገበት ቦታ ሄዶ መኖር መክተም መንሸራሸር, መሰረግ, ቤተሰብ ማቀፍ, ምግዛት መሸጥ, መምረጥ መመረጥ ይችላል, ወደድክም ጠላህም. ዛሬ አውሮፓና አሜሪካም አልተከለከለም. ማናባክ ነህና ነው ከክልሌ ውጡ የምትል?አንት አውሬ ጫካ ግባ ከንጀሌህ, በሰው መሃል ይህ አይሠራም. ጥበብን ያላጎራበተ ሳይንስንና ታሪክን በአመሳካሪነት የማይጠቀም ፖለቲካ ለአመራር መጠቅም ያደክማል, ግብም የለውም. በኢትዮጵያ ውስጥ ስራፈት በዝቷል ምክንያቱም የቅጥረኞች የመገንጠል ፖለቲካ ስለሚራመድ, ፌዴሬሽኑና ህገመንግስቱ ለአስከባሪነት የቆመ መሆኑ በግልፅ እየታየና ረብሻው እንዲስፋፋ ምክንያት ሆኖ ወደ ሥራ መግባት አልተቻለም. ፍርሃት አሳድራችሁዋል. የሚመስለው እንደ ግርማሜና መንግስቱ ነዋይ በተሰበሰባችሁበት መቶ የሚረሽናችሁ የምትጠብቁ እንጂ. ለሰላሳ አንድ ዓመት ተፈትሾ ሁከትና መከራ መገፋፋትና ጦርነት አልፎም ለስራም ሆነ ለመኖር እንዳይመች ለማድረግ የመገፋፋትና የማግለል, በጥቁሮች መሃል አፓርተይድን ማንገስ ሁኖ እየታየ ውጤቱ, መውጪያ እንዳጣች በድመት እንደምትታደን አይጥ ሆናችሁዋል. ይህም ያሰባሰባችሁ ሃይል ስላወናበዳችሁ, ብዙዎቻችሁ የፖለቲካ ሰዎች ሳትሆኑ ለቦታ ማሟያ የተመለመላችሁና የህዋሃትን ሕልም ብቻ እንድትፈቱ የተጎለታችሁ አለቶች በመሆናችሁ ነው. እናንተ አደላችሁም አውሮፓውያንም ይህንን ለመተግበር ሮጠዋል እራሳቸውን አግለው ጥርት ያለ የዘር ፖለቲካ አካሂደው ከሽፎባቸዋል, አልቻሉም, አይሆንም. ተፈጥሮ ወሰን ድንበር ሀገር ልዩ ዘር የላትም. አለም አንድ ነች ሀገራችንም አለማችን ነች, በፍርሃትና በተለያዩ ምክንያቶች ነው ተራርቀን እንደገና የተቀራረብነው. ብዙ ተንተን ማድረግ ማመሳከር ይቻላል ግን ቦታና ግዜ የለም. ቀና ብሎ ማየት ግን ያነቃል. ሰማይ ላይ የምታዩዋቸው የገና ዛፍ ላይ የሚንጠለጠሉ ጌጦች አደሉም. የቁስ (material) የቦታ ፍላጎቶቻችንን የሚያሟሉ ናቸው. ስለዚህም የማእድን አደናችንን ቀጥለን ቁፋሮ በሕዋ ውስጥ በተገኙ ከዚህቀደም በሰው ያልተረገጡ ቦታዎች ቁፋሮ ለማካሄድ እየተረባረብን ነው. አያንዳንዳችን, የት ነው ያለሁት? ምንድነው እየሰራሁኝ ያለሁት? ብለን እራሳችንን መጠየቅ በግድ አለብን. ይህወሐት የእውር አመራር ያብቃ. ከህወሓት አንቀልባ ውረዱ. ሁሉም በመሀይም አባሎቻቸው ለነሱ ብቻ እንዲያመች የቀየሱት ስለሆነ አውጥታችሁ ጣሉ. የባህር ክልል ለነሱ ብቻ ስይደርጉ እንክዋን ይልገብችሁ እንከፎች ናችሁ. ኤርትራን ማስገንጠል አንዱ የትልቅዋን ትግራይ ምስረታ አካል ነው ስንል ሰሚ አጥተን ም, ይሄው ዛሬ እራሳቸው አመኑ. ከኤርትራ ጋር አንድ ሕዝብ ነን, ባሕሩም የኛ ብቻ ነው, የማይሉት የለም. ይህ ነው ንቀት, ይህ ነው ክህደት. ምን እስኬሚያደርግዋችሁ ነው የምትጠብቁት?

  • @aklile7691
    @aklile76912 жыл бұрын

    ግሩም ተራኪ! አዲስ አበባን በፎተግራፍ ከማስጎብኘት ጋር ጨምሮ። በርታ!

  • @weldefalik9285
    @weldefalik9285 Жыл бұрын

    Please ye hadis alemayehu "Tizita" yemilew book biterekilin🙏🙏🙏

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf2 жыл бұрын

    There are often two sides for a story. Birhanu Bayeh and Addis Tedla are not expected to admit guilt or narrate a self incriminating story. I don't think Birhanu Bayeh was strong enough to wrestle down the then fit Gen. Tesfaye. I don't have any information to back it up with, but I strongly suspect that Birhanu had a helping hand from Addis Tedla in knocking off the General.

  • @abelmoges6200

    @abelmoges6200

    2 жыл бұрын

    I think he was strong enough it was 19 years ago he was at better shape back then besides he is airforce those guys are mad strong....he puts it on his book ያልታሰበዉ የህይወቴ ጉዞ ላይ

  • @Jesusislord-zt5xu
    @Jesusislord-zt5xu2 жыл бұрын

    ካልጠፋ ቦታ ለምን ጣሊያን ኢንባሲ ገባችሁ ?

  • @dengulszeferu9670
    @dengulszeferu96702 жыл бұрын

    Wrong! It's not Tesfaye Woldekidan but Tesfaye Woldesilasie! Let it be corrected!

  • @hailegedlu3725

    @hailegedlu3725

    2 жыл бұрын

    None of the names you mentioned are correct. It is all about Gen. Tesfaye G/kidan.

  • @mesfindesta155

    @mesfindesta155

    2 жыл бұрын

    Dngay Eras . first of all the first name you mentioned above is not even correct, second,COL Tesfaye W/Silase was jailed at the infamous " Alem Bekagn " weheni bet .

  • @abimuleta8821

    @abimuleta8821

    Жыл бұрын

    Col. Tesfaye woldeselassie was former director of the intelligence. He was being arrested and held captive by woyane during the death of Gen. Tesfaye Gebrekidan.

  • @dh3490
    @dh34902 жыл бұрын

    both generals got into a drunken argument and general berhanu broke a bottle of wine over general tesfaye head..that what i heard.there are three sides to a story.

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj2 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት የህጻን ስራ እየሰሩ ነበር አገርን መጫወቻ ያደረጉት። ደካሞች።

  • @bogizee
    @bogizee2 жыл бұрын

    ወደድኩህ አለችኝ ከዛ አይኗን ከአዓይኔ ላይ አልነቅል አለች ..ኧረ እያሳፈርሽኝ ነው እባክሽን ብላት አልሠማ አለች እሺ እኔ ላይ ማፍጠጥ ከፈለግሽ ሰብስክራይብ አርጊኛና ደስ ይበለኝ ስላት በፍጥነት ሰብስክራይብ አደረገችኝ ይኸው ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል.... እናንተም አስደስቱኝ እህት ወንድሞቼ🙏 ክበሩ ሕልማችሁ እውን ይሁንላችሁ🙏🤲🤲🤲🤲

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle53012 жыл бұрын

    ከመሞታችሁ በፈት እውነቱን ንገሩን።

  • @paulosdula6922
    @paulosdula69222 жыл бұрын

    DEAD MEN CANNOT TALK !!! The report for various reasons, is consciously biased. I have read the true account from the embassy report. It is shame you have an axe to grind about this ugly situation.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor67486 ай бұрын

    General Tesfaye invited AddisTedila to join him while taking refuge in Italian embassy in the first place. General Addis in turn dragged Birhanu Bayih into the the team asking permission from General Tesfaye for Birhanu to be included because Tesfaye and Birhanu weren't friends before. Finally Birhanu became the reason for Tesfaye's death. What's the lesson? Always keep things out than in if possible. Sewu beza gomen xnza.

  • @cattaandrosiefandraws5157

    @cattaandrosiefandraws5157

    6 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @cattaandrosiefandraws5157

    @cattaandrosiefandraws5157

    6 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @cattaandrosiefandraws5157

    @cattaandrosiefandraws5157

    6 ай бұрын

    😊😊😊

  • @cattaandrosiefandraws5157

    @cattaandrosiefandraws5157

    6 ай бұрын

    😊😊

  • @cattaandrosiefandraws5157

    @cattaandrosiefandraws5157

    6 ай бұрын

    😊

  • @solomontadele9166
    @solomontadele91662 жыл бұрын

    May be its the money 💰 from the book not to split between the three. (Abyot) or Derg rasiwa stibela!!

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst2011622 жыл бұрын

    ከራሳቸው አንደበት ባልተሰማ አሉባልታ አትቀባጥር፡ ባለጌ

  • @yeshiworkekebede3109
    @yeshiworkekebede31092 жыл бұрын

    L

  • @belaybelay4288
    @belaybelay42882 жыл бұрын

    These guys has been a close associates ,advisors ,supporters and members the inner circus with the worst dictators and murderer in Ethiopian history

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew64412 жыл бұрын

    Thanks for the information

  • @gadi6563
    @gadi65632 жыл бұрын

    Ye Germenu Doctor Merfena medhanit yizo new ende yemizorew .(Wow the German doctor is travelling with medical.equipment)

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    ተስፋዬ ሠራዊቱን ትጥቅ ፍታ ከማለት ተዋግቶ ቢሞት ይሻለው ነበር

  • @feedelband205
    @feedelband20517 күн бұрын

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖዎችን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን በሰላም እንዳልቅም ነጅሰህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጀምራለች ዘፈንዎንም ይቅርታ መዝሙሯንም ቀንሳለኝ ቀሚሷ ውስጥ ገብቼ እንኳን እንዳልደበቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!ብር አንጡ ነጋም ተማሪ ላስመርቅ ሄጃለው ብሎ የወጥ ቤት ስራውን ትቶታል ገንፎ የሚቀ ቅልልኝ ባይጣፍጥም ያው ሳልጠይቀው ወዶ በፈቃደኝነት የተገረደልኝ ጋንኤል ክብሪት ነው እሱም እረፍት ፈልጋለው ለትንሽ ግዚ ወጥ ቤቱንእኔ ላይ ጥላችሁታል እያለ የሰማውና የደነገጠበት ነገር እንዳለ በየቀኑ በሚሰብራቸው ሸክላ ሲኒዎች ጠርጥራ ዝንዬ ሹክ ብላኛለች : ነገሮች አላማሩኝም እባካችሁ ከዚህ በሁዎላ ብዙ ሰው አላርድም ባንካችሁንም አልዘርፍም ቶሎ ድረሱልኝ ኡኡኡ....ፋኖ ቅንድቤን ሳይላጨው::

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet26932 жыл бұрын

    እውነቱ የሚወጣው ሁለታችሁ ስትጣሉ ነው

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia29562 жыл бұрын

    Doctere Bernu Baya fitare Edemna Tena Setoke Fitare YetebeKe Mochu Yesrawen New yesyew Weyan Kahade Lebeyote Yalebeje New

  • @danielmekonmenk5035
    @danielmekonmenk50352 жыл бұрын

    I do not believe u and I don't buy this book.

  • @kassarahel29
    @kassarahel292 жыл бұрын

    ግን 🙄 ስንት የተደከመበት መፅሀፍ ስው ገዝቶ እንዳያነብ ምን አይነት ስግብግብ ነህ በዚህ የምታገኘውን ገንዘብ ገንዘብ አያድርግልህ

  • @gocowboys4281

    @gocowboys4281

    2 жыл бұрын

    የዚህን አዲስ ተድላ የሚባል ነፍሰገዳይ መፀሀፍ ገዝቶ የሚያነብ ራሱ ነፍሰገዳይ ነው::

  • @JanoTube-ed6rp
    @JanoTube-ed6rp11 ай бұрын

    ውሸት የተሞላበት ፅሁፍ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    በእነኚህ ነበር እንንመራ የነበርነው ወመኔዎች ለነገሩ መንግስቱ ጅጅጋ በነበረበት ወቅት በቪኖ እዳ ይያዝ ነበር ወራዳዎች

  • @gocowboys4281

    @gocowboys4281

    2 жыл бұрын

    ጨካኙ መለስ ዜናዊም ሀገር መርቷል አፈር ይክበደውና

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw66442 жыл бұрын

    These buchers

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru7702 жыл бұрын

    ኣየ ደርጋውያን እስከ እለተ ሞታቹህ እንደ ኣውሬ ተባልታቹህ ወደ መቃብር የህዝብ እርግማን ነው። የሚገርመው ግን ጄኔራሉ ሁለታቹ ተባብራቹህ እንደገደላቹሁት ያስታውቃል። ማፈርያ!

  • @nikolaiermilbobeica4542

    @nikolaiermilbobeica4542

    2 жыл бұрын

    huletu generaloch addisina brihanu Ethiopia betarikuwa keaferachachew dink yetemaru yedereg hakegna generaloch neberu

  • @demissiegenet2693

    @demissiegenet2693

    2 жыл бұрын

    ትክክል ብርሃኑ ጀ ተስፋዬን በድብድብ ሊያሸንፍ አይችልም አብራችሁ ነው ያጠቃችሁት ምንም ማለባለባበስ አያስፈልግም

  • @nikolaiermilbobeica4542

    @nikolaiermilbobeica4542

    2 жыл бұрын

    @@demissiegenet2693 awo mesloshal yematawkiwin atfetfichi eza nebersh? be "menga" asabi!

  • @tesfisheabera6329

    @tesfisheabera6329

    2 жыл бұрын

    አይ ጀ/ተስፋዬ ትቢቱና ሴሰኝነቱ ተሰዶም አለቀቀውም ነበር?ነበስይማር

  • @nikolaiermilbobeica4542

    @nikolaiermilbobeica4542

    2 жыл бұрын

    @@tesfisheabera6329 awo betikikil

  • @dahlakdahlak9695
    @dahlakdahlak96952 жыл бұрын

    አይይ፡ እነዚህ፡ የመንግስቱ ፡ አሻንጉሊቶች፡ መጨረሻቸውን ፡ እንኳንስ ፡ አላማረ ፡፡ በተለይ፡ ያ፡ ተስፋየ ፡ ቋሚ፡ ወይም፡ ትርጉም፡ ያለው፡ ስልጣን፡ ሳይዝ ፡ በጠረጴዛ፡ አቃሰተ ።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye53812 жыл бұрын

    ተስፋዬ ገ/ኪ እና ወ/ስ ከሀዲዎች ናቸው። እንኴን በዚህ ሁኔታ ሞተ።

  • @belaybelay4288
    @belaybelay42882 жыл бұрын

    They have seen ,witnessed,participated and conspired for thousands of murder by notorious criminal mengestu

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    ተስፋዬ ዋና ሰካራም የነበረ የመንግስቱ አሽከር በስባሳ ነው

  • @gocowboys4281

    @gocowboys4281

    2 жыл бұрын

    አዲስና ብርሀኑ በደም የሰከሩ ጨካኝ ነፍሰገዳዬች ናቸው

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena26282 жыл бұрын

    Gen.Tesfaye Gebire-Kidan Battu is heavy hugely built Madingo man. Major Berhanu Bayeh is shorty. Derg last three top henchmen fighting each other's inside Italy's embassy hiding ground is sadistic and sickening storytelling about dirty mindsets Ethiopian politics.

  • @PkPk-tc9jn
    @PkPk-tc9jn2 жыл бұрын

    ውሸታሞች የናንተ ውሸት ለመደነው

Келесі