Ethiopian Orthodox Tewahedo Church: Mezmur የቅዱስ ቂርቆስ መዝሙር “እንደ ሦስት ሕጻናት”

የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት የKZread ቻናል በሰንበት ትምህርት ቤቱ የመረጃና ግንኙነት ክፍል ለሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላቶች እና ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች መንፈሳዊ መዝሙር፣ ስብከት፣ ስነጽሑፋዊ ዝግጅቶች፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ሌሎችም የሚቀርቡበት ነው፡፡
እርስዎም ከዚህ ማዕድ ተካፋይ ይሁኑ!!
ይህ መዝሙር በሕፃናት አሰልጣኝ ክፍል የተዘጋጀ ነው፡፡
ሶሻል ሚያዎቻንን ይቀላቀሉ!
/ saintkirkosw. .
kzread.info/dron/ql-.html...
t.me/joinchat/AAAAAFFhX0SrJ3P...

Пікірлер: 99

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4sАй бұрын

    ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤

  • @searemebrahtu1197
    @searemebrahtu11972 жыл бұрын

    እንደ ሦስቱ ሕጻናት ቂርቆስ በረታ በእቶን እሳት ውስጥ ገባ እናቱንም መራት ወደ ገነት የሦስት ዓመት ሕፃን ቂርቆስ ሰማዕት እኛ ልጆቹ ምልጃውን አምነን ጌታን አክብሮ ለሰበሰበን በማሕቶት በጸዳል ያየው በሠረገላ ስጋው ያረገው ቂርቆስ(3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) አንጌቤናዊው በሮም ከተማ በሕፃን አንደበት ድምፅህ ተሰማ መልክና ውበትህ ቂርቆስ ደም ግባትህ በንጉሱ ፊት አንተን ሊያስወድድህ ልጅ እንድትሆነው ንግስናን ሰጥቶ ለጣዖት ስገድ ብሎ ማለደ ቂርቆስ ከፈጣሪዬ ቂርቆስ ከአምላኬ በቀር ቂርቆስ አትስገድ ተብሎ ቂርቆስ ተጽፎ ነበር ቂርቆስ ብለህ ነገርከው ቂርቆስ ለእስክንድርዮስ ቂርቆስ በሕፃን አንደበት ቂርቆስ ወንጌልን ሰበክ ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) አትፍሪ አልካት እናትህን ነጎድጓድ ድምጹ ሲያርድ ልቧን ጸለይክ ወደ አምላክ በቅን ልቦና ያበረታት ዘንድ ቀና አልክና ፍሬው ያለ ግንድ እንዴት ይሆናል አንተም አበርታት ልቧም ይጸናል ቂርቆስ የእናትህን ቂርቆስ ጣቶቿን ይዘህ ቂርቆስ እየመራሃት ቂርቆስ ገባህ ወደ እሳት ቂርቆስ ለእናትህም ቂርቆስ አባት ሆነሃት ቂርቆስ እሳቱ ሳይሆን ቂርቆስ ገነትም ታያት ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) የራማው መልዓክ ገብርኤል መጣ ከእቶን እሳት አንተን ሊያወጣ ከጸጉርህ ጫፎች ሳይቃጠሉ ገብርኤል ገባ ከነበልባሉ ነጎድጓድ ዲኑ ስለ በረደ ንጉስ አፈረ ልብሱን ቀደደ ቂርቆስ በእምነት ጽናት ቂርቆስ ያንተ ብርታት ቂርቆስ ዛሬም ያበራል ቂርቆስ በእኛ ሕይወት ቂርቆስ በቃልኪዳንህ ቂርቆስ በፍቅርህ ቂርቆስ እንኖራለን ቂርቆስ በአንተ ቤተ መቅደስ ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) ብላቴናው የሶስት ዓመቱ ሆነ ሰማዕት ቂርቆስ ከእነ እናቱ በሮም ከተማ ደምህ ሲፈስ አንገትህን ሰጥተህ እንደ ጳውሎስ ደም እና ውሃ ፈሰሰ ወጣ ቃሉን በእምነት ፈጽመህ ጸናህ ቂርቆስ በጥር 15 ቂርቆስ በማለዳው ቂርቆስ ስጋህ አረፈ ቂርቆስ በሰረገላው ቂርቆስ ረሀብ ጥማቱ ቂርቆስ ክፉ ቁራኛ ቂርቆስ እንዳይደርስብን ቂርቆስ ለመንክ ለእኛ ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2)

  • @user-vb4tm3cj3c
    @user-vb4tm3cj3c2 жыл бұрын

    የህፃናቱ መዝሙር ጣፋጭ ነው፣አንደበታቸው ጣዕም አለው።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @redeactef
    @redeactef4 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እየሉጣ ወርሃዊ ባል በሰላም አደራሳችሁ

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን አሜን💚💛❤🌾አሜን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏

  • @habtomkahsay9949
    @habtomkahsay99493 ай бұрын

    ኣሜን፡ ኣሜን፡ ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና፡ በረኸት ናይ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ እየሉጣ ምስ ኩልና ህዝበ ክርስትያን ይኹን።

  • @user-tb8ts6id8w
    @user-tb8ts6id8wАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p4 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልል የሰማእቱ አማላጅነት ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @leuoladdis2437

    @leuoladdis2437

    Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቅዱሳኑ የሚከብር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @amaamm4692

    @amaamm4692

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት

  • @user-qg6qv5km1e
    @user-qg6qv5km1e9 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo174710 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ለሁላችን ቅድስት እዮልጣ ቅድስ ቄርቆስ ልመናችው ምልጃችው ፅሎታችው በርክታችው እርዴኤታችው ከሁላችን ጋር ይደርብን

  • @user-dq7le2qd9g
    @user-dq7le2qd9g17 күн бұрын

    የኔ ቅዱስ ቂርቆስ አማላጀ

  • @sifanidaniel1641
    @sifanidaniel1641 Жыл бұрын

    ህፃነ ቂርቆስ ይባርካቹ

  • @MarthaYyy
    @MarthaYyy12 күн бұрын

    ኣሜንኣሜንኣሜን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @efrataasegid1066
    @efrataasegid10662 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል የቂርቆስ ልጆች

  • @tinsaewondiye7651
    @tinsaewondiye76512 жыл бұрын

    የሰማዕቱ ህፃን ቅዱስ ቂርቆስ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር 💚💛❤️

  • @AzebmulawArsema
    @AzebmulawArsema17 күн бұрын

    Amen elellllll

  • @user-fi1kh6zh9t
    @user-fi1kh6zh9t5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤. Zmare melaectn yasemln♡♡♡🤲🙌

  • @mekedes.mekedes1933
    @mekedes.mekedes1933 Жыл бұрын

    ቂርቆስዬ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @weynshetabay7994
    @weynshetabay79946 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏼 🙌 👏 ❤️ ❤❤

  • @wasli8257
    @wasli82573 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal70893 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን

  • @user-cq4kq6ec6m
    @user-cq4kq6ec6m5 ай бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ያሰምልን የቅዱስ ቂርቆስ እረድኤትና በረከት ኣይለየን

  • @atakltinegash4950
    @atakltinegash49509 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen Amen

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 Жыл бұрын

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @tsedaytseday9415
    @tsedaytseday94154 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-tb8ts6id8w
    @user-tb8ts6id8wАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 Жыл бұрын

    የሰማእቱ አማላጅነት ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification9 ай бұрын

    ስለ ቅዱስ ቂርቆስ ብላችሁ ለበረከት ይሁናችሁ ግጥምን የሚያውቀው በኮመንት ፃፉልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲

  • @haniuhayliu9656
    @haniuhayliu96563 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmarey melaekt yasmeln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lijdawitmobile2380
    @lijdawitmobile23805 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ለ ቂርቆስ ሰማእት

  • @GirmawitGirmawit-uj3jc
    @GirmawitGirmawit-uj3jc2 күн бұрын

    ❤❤❤❤🙏

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን የቅዱስ ቂርቆስ አምላክ አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌾

  • @user-ly9tn9oj5y
    @user-ly9tn9oj5y9 ай бұрын

    ዘማሪ መላዕክት አምላክ ዘማሪመላዕክትአምላክይባርካችሁ። ❤❤❤❤

  • @DE-df3io
    @DE-df3io8 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @atakltinegash4950
    @atakltinegash495011 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mansurelbiev2667
    @mansurelbiev2667 Жыл бұрын

    Amen 🙏 zemra melakte yesmalna

  • @barktayetayalew5794
    @barktayetayalew57944 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬን መላእክት ያሠማልን

  • @chaltuhumnessa7122
    @chaltuhumnessa7122 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-ow6gh9rq6e
    @user-ow6gh9rq6e4 жыл бұрын

    አምላከ ቂርቆስ ህጻናቱን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋቸው

  • @kirosamu6320
    @kirosamu63204 жыл бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke84712 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @user-hk1wm9vl4r
    @user-hk1wm9vl4r3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት የሳምልን የቅድስ ቄርቆስ ኣማላጅነት ኣይለየን

  • @weyenedega7258
    @weyenedega72582 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @SalamSalam-rm8qd
    @SalamSalam-rm8qd3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @okok-qr2hg
    @okok-qr2hg3 жыл бұрын

    ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @mebrahtomangesom9823
    @mebrahtomangesom9823 Жыл бұрын

    🙏✝️💜💒❤️

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን

  • @degoltesfamariam1710
    @degoltesfamariam17103 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu862 жыл бұрын

    Kale yewite Hewitt yesmalenen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @habhabshi8263
    @habhabshi82633 ай бұрын

    ዝማሪ

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam54703 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN!!! YEKIDUS KIRKOS BERKETU YEDERBEN!!!

  • @Endrtaweit
    @Endrtaweit3 жыл бұрын

    ዕልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልኣክት የስማዓልና🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀

  • @gebrehanskirosgebrehanskir5412
    @gebrehanskirosgebrehanskir54124 жыл бұрын

    ቅዱስ ቂርቆስ አባቴ ለሁላችን ይጠብቀን

  • @user-lc3or9vy1o
    @user-lc3or9vy1o3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @derejederejeseym9896
    @derejederejeseym9896 Жыл бұрын

    ቄርቆስ ህፃን አማልደን

  • @SilasBerhe
    @SilasBerhe6 ай бұрын

    ጥሩ ነው

  • @freygiday
    @freygiday4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማእቱ የቅድስ ቂርቆስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን 😍🙏

  • @tizitagizaw5392

    @tizitagizaw5392

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Amen amen amen zemari mekaki yasemalin bereketachihu yiderbn

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz11 ай бұрын

    ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v4 жыл бұрын

    አሜን ( ፫) ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-pm5oo7cc7r
    @user-pm5oo7cc7r3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @adisedelelgn7198
    @adisedelelgn7198 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሠማለን ልብ የሚያነሳሳ መዝሙር

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal70893 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @helentsehaieyasdzzxc3250
    @helentsehaieyasdzzxc32503 жыл бұрын

    Amen Amen 3

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88844 жыл бұрын

    Amen3 Zemari melaketin yasemalen

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet1613 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln/zmare melakt yasemaln Equan Aderesachhu Equan Abroaderesen lezih Ken yaderesen Egziabher ymesgen::

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Жыл бұрын

    Amen amen amen yamaliden kidus kirkos ke enatu gar kekidist eyeluta gar bereketachew yideribin.zimare melakit yasemalin

  • @Dagzilla-tm5pw
    @Dagzilla-tm5pw5 ай бұрын

    amalden egan🙏

  • @hanayoutube2751
    @hanayoutube27514 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ስቭስክራይቭ በማድርግ አበርታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal70893 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @amanuelgebre9966
    @amanuelgebre9966 Жыл бұрын

    W

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh6 ай бұрын

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @LINA273YH
    @LINA273YH2 жыл бұрын

    Amennnn

  • @user-br5ys7iy4n
    @user-br5ys7iy4n10 ай бұрын

    ድንግልትባርካቹ

  • @binishow8757
    @binishow87573 жыл бұрын

    Zemare melaekten yasemalen yehetsananu ena enatu bereket yedereben

  • @tiginani3753
    @tiginani37533 жыл бұрын

    bertu zimare melakit yasemalen girum dink mezimur new

  • @lililili8887
    @lililili88874 жыл бұрын

    🤲🤲🤲💚💛❤🌍🌎🌏Amen

  • @meazareda3593
    @meazareda35933 жыл бұрын

    Amen elililllll

  • @tiginani3753
    @tiginani37533 жыл бұрын

    kirkos abatye be dejeh adigey kalun megibehgnal wed kirstos yakerbkgn memihre ahunm amalajenetih ayeleygn

  • @danispecial1410
    @danispecial14104 жыл бұрын

    amennnn

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede57632 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እየሉጣ ወርሃዊ ባል በሰላም አደራሳችሁ

  • @firehwotteka9724
    @firehwotteka972410 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤ተመስገን

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu862 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @wendmagegnwedajo9297

    @wendmagegnwedajo9297

    Жыл бұрын

    ቅዱስ ቂርቆስ ስለስምህ ብዙ እንዘምራለን አንተጠብቀን

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal70893 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @helentsehaieyasdzzxc3250
    @helentsehaieyasdzzxc32503 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @ephremabeselom8489
    @ephremabeselom848911 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @helentsehaieyasdzzxc3250
    @helentsehaieyasdzzxc32503 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

Келесі