Ethiopian orthodox Q&A

Zerihun Mulatu is one of the best Preacher of orthodox church,we see here how is answer to the people who confused about Bible.

Пікірлер: 298

  • @user-sx6mj3zl6i
    @user-sx6mj3zl6i7 жыл бұрын

    1ኛ ጴጥ 3፥15 ለሚጠይቋችኹ፡ዅሉ፡መልስ፡ለመስጠት፡ዘወትር፡የተዘጋጃችኹ፡ኹኑ፥ ይላል ቃሉ እና የመምህራችንን ድንቅ መዘጋጀት የሚያስደንቅ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-dq8gf7cq4l
    @user-dq8gf7cq4l7 жыл бұрын

    ከደስታየ የተነሳ ሰውነቴ ተቀጠቀጠ እግዚአብሄር በእውቀት ላይ እውቀት ያብዛልህ መምህር ዶ/ር ሊቀ ጠበብት ሙላቱ ዘሪሁን

  • @Rh-os2gw

    @Rh-os2gw

    7 жыл бұрын

    ወለተ Eyesus ማርያምን በጣም ደስ ይላን

  • @markchaoul7112

    @markchaoul7112

    7 жыл бұрын

    የመምህር ምህርተ አብ አድናቂ ነኝ!! አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ባለንበት ይጠብቀ እምዬ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @lijalemmelie8531

    @lijalemmelie8531

    6 жыл бұрын

    Ayzon!!

  • @nq2865

    @nq2865

    4 жыл бұрын

    መስሎሽ ነው

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s7 жыл бұрын

    በእውነት እንዴት ደስስስ የሚል መንፈሳዊነት የተሞላበት ምላሽ ነው አምላክ ይመስገን ቅዱስ ቃሉን ላስተማረን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአውደ ምህረቱም አይለይብን

  • @mariemwaterml9912

    @mariemwaterml9912

    7 жыл бұрын

    የማርያም ልጅ ቤዛ ማርያም AMEN

  • @user-ql2jp2gr5c

    @user-ql2jp2gr5c

    7 жыл бұрын

    mariem waterml aman aman aman ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @emuemu3974
    @emuemu39748 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶ ዶክስ በመሆኔ ብቻ ደስስስስ ይለኛል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!

  • @telawrketelawrketela6974

    @telawrketelawrketela6974

    7 жыл бұрын

    TelaEndale

  • @HanaSelama
    @HanaSelama7 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ እውነት ናት እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ምርጥ መምህሮች አሉን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን

  • @user-dl8by7hj9d
    @user-dl8by7hj9d7 жыл бұрын

    አቤት አሁንስ ኦርቶዶክስነቴ እዴት አስደሳኝ እረ ተዋህዶ እስኪ ደስስስሰስስ ይበለን መታደላችን ለዘላለም ትኑር ልብ ያጡትነን የድንግል ማርያምልጅ ልብ ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @metizer
    @metizer9 жыл бұрын

    ሊቀ ጠበብት ዶ/ር ዘሪሁን እድሜና ጤናውን ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን።እናቴ እምዬ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቆት

  • @ghvb8877

    @ghvb8877

    8 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qm1qk2xf5r

    @user-qm1qk2xf5r

    8 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mariemwaterml9912

    @mariemwaterml9912

    7 жыл бұрын

    سارهየማሪያም ልጅ ነኝ الشمري211213 Amen

  • @ahmmadhdhhd9360
    @ahmmadhdhhd93607 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አለት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረግከኝ ውንድማችን ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @user-ql2jp2gr5c

    @user-ql2jp2gr5c

    7 жыл бұрын

    aman aman aman

  • @melatethi7512

    @melatethi7512

    7 жыл бұрын

    amen amen amen ❤❤❤

  • @mariellesaade6804

    @mariellesaade6804

    6 жыл бұрын

    Ahmmad Hdhhd አሜን አሜን አሜን

  • @tsegayhaiysh9086

    @tsegayhaiysh9086

    4 жыл бұрын

    Amennnn(3)) qale hiwet yesmalen

  • @kelemyemariamlij1645
    @kelemyemariamlij16458 жыл бұрын

    ይቺን ቀጥተኛ እምነት እዚች ድረስ አቆይተው ለሰጡኝ አባቶች ክብር ይግባቸው በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ የሆንኩኝ እንደዛሬ የኮራሁበት ቀን የለም ክብር ለብርሃን እናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም

  • @salamethiopia4905

    @salamethiopia4905

    8 жыл бұрын

    Amen

  • @adesalem5731

    @adesalem5731

    8 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @salamselina4871

    @salamselina4871

    7 жыл бұрын

    amen

  • @makdestakele2631

    @makdestakele2631

    7 жыл бұрын

    Egziabher enanten yemeselu yetwahdo ljiochn yesetn keber ena mesgana yegbaw ewenet ortodokx mehon menegna metadel new memhirachnn kalehiwt.yasemalen.amen.amen.amen

  • @edentefera7504

    @edentefera7504

    7 жыл бұрын

    maen

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f6 жыл бұрын

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዘመንክ ይባረክ❗❗

  • @kingl9851
    @kingl98517 жыл бұрын

    በእውነት ኩራታችን ነህ ሀያሉ እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ ያድርግልን !!!!!! 50 መናፍቃን ቢወለድ 50 ነው ጉዱ የተዋህዶ ልጅ ይበቃል አንዱ !!!!!!

  • @sofintayalew7594
    @sofintayalew75946 жыл бұрын

    ብሰማው በሰማው አልጠግበውም ይሄን ስብከት ማሪያምን

  • @user-db9od2eb9f
    @user-db9od2eb9f7 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት የስመዓልና ናይ ኣገልግሎ ት ዘመንካ ይባርክ

  • @user-er4xm5ob3h
    @user-er4xm5ob3h7 жыл бұрын

    በእውነት እንደናተ የሀይማኖት አርበኛ ቤተክርስቲያን ያስፈልጋታል እግዚያብሄር ያፅናችሁ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ምንግዜም ኦክቶዶክስማንኛውምን ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ ናት ተሀድሶዎች ልቦና ይስጣችሁ እግዚያብሄር ይመስገን አሜን

  • @vcghfgjgc3369

    @vcghfgjgc3369

    7 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሠገን በወእንት መምህረ ቃለዋትያሠማልን

  • @kisunham4861

    @kisunham4861

    6 жыл бұрын

    Seid Emame amen

  • @habentesfamichael1202
    @habentesfamichael12027 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶ ዶክስ በመሆኔ ብቻ ደስስስስ ይለኛል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!

  • @jemilaaki7703
    @jemilaaki77037 жыл бұрын

    በእውነት የእግዚአብሄር ስም ይክበር ይመስገን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zaiddebebe2250
    @zaiddebebe22506 жыл бұрын

    ቃል ሂወትን ያሰማልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ ተመስገን አምላክ

  • @alemabrha1633
    @alemabrha16336 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ክራት ይስማኛል ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @rahelissac6124
    @rahelissac61246 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ዶክተር ዘሪሁን ሙላቱ እመአምላክ ጸጋውን ታብዛልህ ለመናፍቃን ደግሞ እመአምላክ ልቦና ትስታቸው

  • @user-yn9td3jb4p
    @user-yn9td3jb4p7 жыл бұрын

    ውይይይ በድንግል ስም አይጠገብም እውነትም ኦረቶዶክስ መልስ አላት ዘመንህ ይባረክ ግን መናፍቆች እያወቃችሁ አይደል እምታጠፉት ብር እያመለካችሁ ልትሞቱ ነው

  • @user-nr1tp9vp8m
    @user-nr1tp9vp8m6 жыл бұрын

    የድንግል ማረያም ልጅ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ኦርቶዶክሰ ላረገኝ አምላኬ አመሰግናዋለሁ የእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @yezelalemabatye35
    @yezelalemabatye357 жыл бұрын

    Memhrachin kale hiwet yasemalin Amiennnnn Orthodox melsi alet lezelalem tnur Amiennn

  • @sarsara4987
    @sarsara49877 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስግን ቃለህይወትንያሰማልን ፀጋውንያብዛላልህ እረዢም እድሜን ይስጥልን እንደናተ ወንድሞች ብዝዝዝዝት በለልንአሜን

  • @serkalemeijgu3924
    @serkalemeijgu39247 жыл бұрын

    አሜን አሜን እልል በእዉነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኔንጃ የምሠማኝ ደስታ መግለፅ አልችልም በእዉነት ለመደሀንያለም ለእየሡስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለቃሉ ባለቤት አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ጋ መቶ መልስ የማያገኝ የለም በእዉነት

  • @tesfagabirande3943
    @tesfagabirande39438 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት የስማልና ቁዱስ ኣቦና

  • @haymibelete5364
    @haymibelete53648 жыл бұрын

    እዉትም ኦርቶዶክስ መልስ አላት መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ferhiywatfayissa9017
    @ferhiywatfayissa90178 жыл бұрын

    መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @fishar.t.f1469
    @fishar.t.f14699 жыл бұрын

    እንዲነው የተዋህዶ ልጅ ዘሪሁን ልጄ ፀጋውን ያብዛልክ የተክልዪቸርነት እነ በርክታችው አይለይክ አኮራኸን።

  • @user-vr3qx3rs8f
    @user-vr3qx3rs8f8 жыл бұрын

    ዘርህን እግዚአብሔር ይተካልን ለጆቻችን ያንተን ቢጤ አያሳጣብን ቃለህይወትን ያሰማልን ሳልጠግባችሁ አለቀ ግዜው እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን።

  • @user-fg9ig6py6c
    @user-fg9ig6py6c7 жыл бұрын

    አግዛብሄር ይመሥገን በቤቱ ያፅናቹ

  • @kiyatrapsqueen5266
    @kiyatrapsqueen52666 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እ/ር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @asnakecheyiuhne1558
    @asnakecheyiuhne15587 жыл бұрын

    amennnn amennn amennnn kaleyowten yasemale

  • @user-yq6ri3mu1v

    @user-yq6ri3mu1v

    7 жыл бұрын

    እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ አምላኬን አመሰግነዋለሁ

  • @situtiyya144
    @situtiyya1448 жыл бұрын

    amen amen kale hiwet yasemaln yagelgelot zemenachhu yebarek

  • @user-jz4te8hz6x
    @user-jz4te8hz6x7 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @serawidekbekalu141
    @serawidekbekalu1418 жыл бұрын

    kalehewet yasemalin tesefa mengeseti srmaten yiworeselein memher amen 22 December 2015

  • @fathumafathuma6824

    @fathumafathuma6824

    8 жыл бұрын

    ደስ እሚል ጥያቄ እናመልስ ነው ታንጠግባችሁ አለቀ እውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @eyayushdinato4229
    @eyayushdinato42298 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin Egzihabeher yaglfelot zemeniken yibarkew Amen

  • @user-ub7nc8ue8y
    @user-ub7nc8ue8y9 жыл бұрын

    Amen amem amem kali hiwoten yasemalen mimhracin egzabuer amlak abzito yebarkeh amen !!!!!!

  • @joelletannous9006
    @joelletannous90067 жыл бұрын

    በውነትቃለህይወትንየሠማልን።

  • @beirutlebanon4730
    @beirutlebanon47307 жыл бұрын

    kale hiwet yasemah wedimachin tebarek anelak keri zebnihin yebrkilih

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei94296 жыл бұрын

    መምህራችን.ቃለህይወትያሰማልንኦርቶዶክስ.በመሆኔኮራሁ.ደስስስስ.ሲል.እድሜይስጥልን. ምርጥ.ልብየሚያድን.መልስ.ተመለሰ.ውውውድድድድድድድድድድድ.

  • @magdimagdi898
    @magdimagdi8988 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ።።።።እልልልልልል

  • @haymihaymi4059
    @haymihaymi40595 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ባገልግሎት ያቆይልን በጣም በጣም ደስ የሚል ነዉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @asmeromandemariam7790
    @asmeromandemariam77909 жыл бұрын

    Kal hiwet yasemaln yeagelglot zemenh ybarklh

  • @geradenrubino9632
    @geradenrubino96326 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei94296 жыл бұрын

    እይመናፍቁ.አንደየ.አስታራቂ. አልክ.እያለ.ዝብርቅርቅያደርገዋልመምህራችን.እድሜ.ይስጥልን.ቃለህይወትያሰማልን.

  • @RonaldoCr-gs7bx
    @RonaldoCr-gs7bx6 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂዎት ያሰምስሊን ዎንድሞታትን ኣምውን

  • @tigmitkue1741
    @tigmitkue17419 жыл бұрын

    Kale hiwetn yasmilen Egzabher yibarhe

  • @zanashzanash3975
    @zanashzanash39757 жыл бұрын

    kalhiwet yesemalen

  • @melakumeheret1400
    @melakumeheret14008 жыл бұрын

    ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ ክህነቱ የማይሻር ነው፥ ስለዚህ ስለ እነርሱ አየማለደ ሁል ጊዜ በህይወት ስለሚኖር፤ በእርሱ በኩል ወደ እግዚኣብሄር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል፥፥ ዕብራ 7:25 እንዴት መጸለይ እንደሚገባን አናውቅም መንፈስ ግን በቃላት ሊገለጥ በማይችል ለእኛ ይማልድልናል፤መንፈስ ግን እንደ እግዚአብሔር ሀሳብ ለቅዱሳን ልይማልድልና፥ ፥ ሮሜ 8:26 ነገር ግን ማንም ሃጢያት ቢሰራ በኣብ ዘንድ ጠበቃ ኣለን፤ እርሱም ጻድቁ እየሱስ ክርስቶስ ነው፥፥ ፩ዮሃንስ 2:1 ኢየሱስም መንገዱ እኔ ነኝ እውነት ህይወትም እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፤ ዮሃንስ 14:6 ጎበዝ በእጃችን የያዝነውን ክቡር ቃል እናጥናው፥፥ ሁሉም ለራሱ ነፍስ ተጠያቂ ነው

  • @asqualasqu2742
    @asqualasqu27428 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin

  • @brhankelem6305
    @brhankelem63059 жыл бұрын

    Kele hiwet yasemaln amen Amen Amen

  • @kiyukiyu484
    @kiyukiyu4846 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ማስተዋልን ያድለን

  • @sitotagirma5138
    @sitotagirma51385 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን እንዲህ የልብ ደንቆሮ ከመሆን ፈጣሪ ይሰውረን

  • @tigistmamo2278
    @tigistmamo227810 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen Egziabher yageleglot zemenhen yebarkelehe Perfect answer

  • @zuzuzuzu6746

    @zuzuzuzu6746

    8 жыл бұрын

    kale hiwet yasemalen memehir ye ortodox tewahido kurate

  • @mamu705

    @mamu705

    7 жыл бұрын

    እዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tegestmasreshw758

    @tegestmasreshw758

    6 жыл бұрын

    AmenAmenAmen

  • @eyerusalemkorkos2958
    @eyerusalemkorkos29588 жыл бұрын

    kale hiwet yasemaln amen

  • @zenebukumsa8615
    @zenebukumsa86156 жыл бұрын

    Kaliyoti yaseman menigedite Sena Man tin yawerisin amennnn

  • @myvideosandaudios5847
    @myvideosandaudios58478 жыл бұрын

    kale hiywot yasemalign liketebebt .......AMEENNNNN!!

  • @user-fs5rz4wo3p
    @user-fs5rz4wo3p7 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @goodalamarayan7234
    @goodalamarayan72348 жыл бұрын

    kale hiwot yasemaln amen

  • @BellaBella-ll9tu
    @BellaBella-ll9tu7 жыл бұрын

    እግዚሀብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጦት ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yegleeshetu3124
    @yegleeshetu31246 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ጠበብት ዘሪሁን እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ:: እንዳንት አይነት የወንጌል አርበኛ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በብዛት ያስፈልጋታል በአጉል ስብከትና በተሳሳተ ጥቅስ የጠፉ ልጆችዋን የሚመልሱ እባካችሁ ተጨማሪ የሊቀ ጠበብት ዘሪሁን ትምህርት የት እንደማገኝ የሚያውቅ ካለ በጣም አመሰግናለሁ:: እግዚአብሔር በሀይማኖት በጽናት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን::

  • @romanyimerethioadeisabeba583
    @romanyimerethioadeisabeba5838 жыл бұрын

    memhir zemenhn ybark bealem hulu yemgemereyawam yemeherashigawam emenet orthodox beha nat amen amen amen

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas83757 жыл бұрын

    ye egzabhere semewe yimesgen kebere lekedete dengele mareyame yihun amen amen amen

  • @teaby6258
    @teaby62588 жыл бұрын

    Good discussion

  • @user-ii1bq6ef9w
    @user-ii1bq6ef9w8 жыл бұрын

    ቃልወት ያሠማልን አሜን

  • @user-rw9ps2qv1k
    @user-rw9ps2qv1k8 жыл бұрын

    አሜን መምህሮቻችንን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን!!! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን!!!

  • @user-vj1di6vr3o
    @user-vj1di6vr3o7 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አንጀት አርስ መልስ ነው።

  • @merlinmeri1018
    @merlinmeri10188 жыл бұрын

    መናፍቃን ምነው እንዲህ አረጋችሁ የዳቢሎስ መጫወቻ ሆናችሁ በጣም ያሳዝናል አልፈርድባችኹም የመብርሐን ልጅ ሉኡል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ማስተዋልን ያድላችሁ ላስተማረን ለገሰፀን ለሉኡል እግዚአቤሔር ክብር ምስጋና ይገባው አሜን ለወንድማችን ላስተማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zamanbekele8236
    @zamanbekele82366 жыл бұрын

    ቃል ህወይትን ያሰማን

  • @ushehgg3509
    @ushehgg35097 жыл бұрын

    Orthodox mehun mmerte sayehun memerete new ! endet des ylle yekebere yemesegn yene geta ye alme beza chere medehanalme memhireachin kalehiwet yesemalen tesefa mengeset semayate yewereselin Amen

  • @ushehgg3509

    @ushehgg3509

    7 жыл бұрын

    dengele mariam enate nate

  • @temesgenwedi5532
    @temesgenwedi55324 жыл бұрын

    2 ቆሮንቶስ 2 (2 Corinthians) 17፤ የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።

  • @maki-ki
    @maki-ki7 жыл бұрын

    አሁን አሁን ጭራሽ ከሀይማኖት ሀሣብ ወጥተው እግዚአብሄርም ሆነ ሌላ የአለም እና የ ነብስ ፈጣሪ የለም የሚሉ ሠዋች በየ ማህበራዊ ገፆች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። የመፀሀፍ ቅዱስን ቃል አጥንተው ሠዋችን ይሞግታሉ ምዕመኑ የተሻለ እውቀት እንዲኖረን ትምህርት ቢሠጥበት

  • @SHADABGEL
    @SHADABGEL6 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዛላለም ትኖር

  • @misakirgazahiyhimasakirgaz1851
    @misakirgazahiyhimasakirgaz18517 жыл бұрын

    እማምላክን በጣምነው ደስያለኝ የኦርቶዶክስ መልስአላት እውነትነው እማምላክ የአገልግሎትዘመንክን ታርዝመው የኦርቶዶክስ ለዘላለምትኑር እልልልልልልልልልልልበውነት ምንምአያወላውልም ቃሉትክክልነው የኦርቶዶክስ ልጅመሆኔብቻአስደስተኝ

  • @sameeraaa2120
    @sameeraaa21209 жыл бұрын

    Aman aman aman kale hiwete yasemalen yagelegelote zemeneken yebarekelen bedemaye betega yakoyelen deokter zerhene egeziabehare yetebekehi degele mareyam kante ga tehen

  • @user-nm7me1er8t
    @user-nm7me1er8t4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዋዉ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ አባቶቴ ተዋህዶ ንቃ ለዘለአሐም ትኑርልን አሜን አልልልልልልልልልል

  • @user-cw3pu9ps4g
    @user-cw3pu9ps4g7 жыл бұрын

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር አሜን አሜን አሜን

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-gd1tg2nv2s
    @user-gd1tg2nv2s6 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @teklerishanrshan9670
    @teklerishanrshan96706 жыл бұрын

    kale hiwete yasemalene enkane kenanete honkuGe kebere mese Gana yegebawe kenatu dengele mariame yetewahedo lejoche enku medehanite ye penete eko nachu enezi menafeke eko aynac hewe tawerewale mene yadregu sayaferu yemagotalu lebe yesetac hewe memherachene demo mele so melaleso tesegawene yabezale he amen amen amen ortdox meho ne metadele newe

  • @teaby6258
    @teaby62588 жыл бұрын

    I like the pente guy he is strong in his belive God bless him

  • @mariemwaterml9912

    @mariemwaterml9912

    7 жыл бұрын

    Tesfay Tesfay what you mine the other guy ge dont believe God

  • @bettaatad6879
    @bettaatad68793 жыл бұрын

    Betam migerem memer new egziyabeher edeme ena tenan chemero chemamero yesetek kalehiweten yasemalen

  • @user-kp1my3tq3m
    @user-kp1my3tq3m7 жыл бұрын

    qal hiwet yasemaln

  • @azebmelese4316
    @azebmelese43168 жыл бұрын

    EGZIHABHER YEMSGANA AMEN AMEN AMEN KALE HIWOT YESAMLINI

  • @alebachewgetinet2223
    @alebachewgetinet22238 жыл бұрын

    egziabehare yebarkeh

  • @woinshetmirra4619
    @woinshetmirra46197 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አለ እልልልልልልልል

  • @DanaDana-rg5jk
    @DanaDana-rg5jk8 жыл бұрын

    kale hiyweten yasemalen

  • @wondewonde765
    @wondewonde7657 жыл бұрын

    ተመሰገን

  • @mecechcell6896
    @mecechcell68968 жыл бұрын

    ሊቀ ጠበብት እግዚአብሄር አሁንም በመንፈስ ቅዱስ ይምራህ ብዛት አያስፈልግም ጥራት እንጂ መምህር ምህረት አብ መምህር ዘበነ ለማ 3 አላችሁን የቤተክርስቲያን ቀኝ እጅ ውይ ምን ላርጋቹ እንደው እዴሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጣቹ የተጠማን የምታረኩ እናንተ እውነት አብ የተከላቹ

  • @mariemwaterml9912

    @mariemwaterml9912

    7 жыл бұрын

    Mecech Cell Amen

  • @masaratgetacho4914

    @masaratgetacho4914

    6 жыл бұрын

    +qalayihotyasamalih,dingilmareyam,tixebiqen,nurillin

  • @masaratgetacho4914

    @masaratgetacho4914

    6 жыл бұрын

    +amen,amen,amen

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p6 жыл бұрын

    kil hiwot yasemalen abetachen mengeste semayte yawereselen Amen .

  • @jemilamehamed6722
    @jemilamehamed67228 жыл бұрын

    Ezgaabher ymesgen

  • @selemontaye6705
    @selemontaye67057 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @tinbebtinbeb5267
    @tinbebtinbeb52678 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @beirutlebanon4730
    @beirutlebanon47307 жыл бұрын

    kale hiwet yasemah

  • @eliasalem4273
    @eliasalem42737 жыл бұрын

    jalehiwet yasemaln edmeyotn ybarkln

  • @user-of8cc6zf2j
    @user-of8cc6zf2j8 жыл бұрын

    Kal howit yasemalen megesta semayat yawerseln AMEN AMEN AMEN EGHZIBHER YIMESGEN ORTHODOX TEWAHIDO LEZELALEM TSENTA TINUR AMEN

  • @nanecherucheru2548

    @nanecherucheru2548

    7 жыл бұрын

    ጎንደር ውሰጤ ናት ሳምሪ ጎንደሬዋ

  • @sh-rs4zw
    @sh-rs4zw7 жыл бұрын

    ቃለ.ሂወት.ያሰማልን

  • @ahmd6116
    @ahmd61167 жыл бұрын

    ስታርኩመልሳቹ.እግዚአብሔር የናንተንፀጋያካፍለን።ቃለህይወትን ያሰማልን.

  • @user-yo7cs7so5o
    @user-yo7cs7so5o7 жыл бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ebssajagema6217
    @ebssajagema62174 жыл бұрын

    Concerned

Келесі