Ethiopian Orthodox Begena Mezmur - የበገና መዝሙር #2

Orthodox Yene ® [Subscribe ] (🔔) ያድርጉ ! 🙏🙏🙏
የበገና መዝሙሮች Playlist • Ethiopian Orthodox Beg...
የንስሃ መዝሙሮች Playlist • Video
የበገና መዝሙር #2

Пікірлер: 517

  • @OrthodoxYene
    @OrthodoxYene3 жыл бұрын

    የእመቤታችን ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ከወዳጆቿ ጋር ለዘላለም ይኑር 🙏🏽 Amen !

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye18614 жыл бұрын

    ሰማይና ምድርን ያለምሰሶ ያቆምከው ለኛ ስትል ስቃይህን መከራህን የለምንም ማንገራገር በሰከንድ ከምድር ገጽ የበደሉህን መቅጣት ስትችል ባያውቁ ነው ብለህ በሩሁህ አይንህ አይትህ የማርካቸው አሁንም ምረትህ አይለን እቤቱ ኢትዬጽያን በቸርነትህ ጠብቃት

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666

    ይሄን ኮሜን የምታነቡ ሰዎች በሙሉ እኔን ጨምሮ ቤተሰቦቸ ሁሉም በክፉ መንፈስ ተይዘን ደስታ ምቾት ሰላም ጤና አጥተናል እርስ በርሳችን እየተጣላን ሰላም ርቆናል ፈጣሪይ በምረቱ ከዚህ መንፈስ ይገላግላቹህ በሉን ስለ ክርስቶስ😢😢😢

  • @user-ou1iv6ek3x
    @user-ou1iv6ek3x

    ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ሠምተን ለመጠቀም ያብቃን በቸርነቱ አሜን

  • @user-tl9bt5qg8g
    @user-tl9bt5qg8g

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የማያንቀላፋው አምላክ ጾሙን በሰላም ያስፈጽመን

  • @sarasamuel6827
    @sarasamuel6827 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💔💔😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ላይ ያለነው ልጆቹህ ለንስሀ ሞት አብቃን 💔😭😭

  • @user-ed4ml5qv1x
    @user-ed4ml5qv1x7 сағат бұрын

    አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤👏👏ፀጋውን ያብዛሎዎት

  • @ashmekasha6788
    @ashmekasha67885 жыл бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦዎት!!! ይኑርሊኝ አባቴ:: በፀሎት ያስቡኝ::

  • @achamulugeta6645
    @achamulugeta66454 жыл бұрын

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን ጌታ ሆይ በስደት ያሉ ልጁችህን በምርትህ አሥበን🎻🎻🎼🎼🎤💐💐🤗🤗

  • @ERITRAWY1
    @ERITRAWY1 Жыл бұрын

    Eventhough I am protestant, I always here for orthodox mezzmur. God bless you zemarian.

  • @workeyehaileyesu3756
    @workeyehaileyesu37563 жыл бұрын

    መልካም እና ከፈጣሪ አምላክ ጋር በመንፈስ መሪነት በቀጥታ ወደ እርሱ ፈጥኖ የሚያገናኝ የህወት የነፍስ ምግብ ነው።(ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን።

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU

    ዝማሬ መላአክን ያሰማልን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠብ መዝሙር አምላኬ ሆይ አገራችንን ሰላም አራግልን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GirmishaWaqayyojiraa
    @GirmishaWaqayyojiraa

    የእዉነት ከተወለድን ጀምሮ ያልያዘን በሽታ እየያዘን አስቸግሮናል እግ/ር ፈዉሱን ይላኪልን፡፡

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v3 жыл бұрын

    አቤቱ እንዴ ሀጥያቴ እንዴ በዴሌ ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ማረኝ😭😭😭

  • @user-ys7uu4ov1j
    @user-ys7uu4ov1j4 жыл бұрын

    ኣቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ለኃጢአተኛ ልጅህ ተመልከት እደበደሌ ሰይሆን እደተ ቸርነት ይቅር በለኝ ማሃሪ ነህና ማረኝ ቆሽሻለሁ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish90874 жыл бұрын

    ስለማይገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ታደለ ዘላለም ኑርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫🙏🙏🙏

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ በቸርነትህ አንተን እዳስብ እዳውቅ ብሩህ አዕምሮ አስተዋይ ልቡናን አድለን ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @heavenasmamaw3489
    @heavenasmamaw348914 күн бұрын

    Orthodox mehon endet des yilal ❤❤❤❤❤ temesgen amlake! Orthodox siladerekegn

  • @--vt6id973
    @--vt6id973

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ መልካም ፆም ይሁንልነ አሜን አሜን አሜን❤❤🎉

Келесі