Ethiopian Music Abdu Kiar - Pa Pa Pa 2024 አብዱ ኪያር - ፓ! ፓ! ፓ!

Музыка

#ethiopianmusic #amharic #eskista #dance #reggae #newalbum2024 #papapa
Enjoy Abdu Kiar new album called Papapa,
Eskista lovers, Pa Pa Pa is great eskista song and Abdu Kiar name his new CD Pa Pa Pa and it is the fifth track on the CD.
#habesha #ethiopia #eritrea #abd #africa #dancemusic #dance #lovesong #love #fun #fikir #hawassa #adama #newalbum
Subscribe to @Abdu Kiar on KZread: / abdukiarmusic
Follow Abdu Kiar online.
Facebook
/ abdukiarmusic
My website
www.abdukiarmusic.com
Instagram
/ abdukiarofficial
Spotify
www.open.spotify.com/artist/2...
Google Play
www.play.google.com/store/mus...
iTunes
www.music.apple.com/kz/artist...
Pandora
www.pandora.com/artist/abdu-k...
Apple Music
www.music.apple.com/us/artist...

Пікірлер: 1 400

  • @BetslotShiguta
    @BetslotShiguta9 күн бұрын

    አንድ የቀረን ያራዳልጅ የመርካቶ ሊቀመንበር ነበርክ አሁን የሸገር ከንቲባ ይሁን የምትሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jm2fg8nu1g

    @user-jm2fg8nu1g

    9 күн бұрын

    denez😂

  • @yehuwalshetshiferw9141

    @yehuwalshetshiferw9141

    9 күн бұрын

    Denzus anta nh 👎🤮🤮🤢

  • @BetslotShiguta

    @BetslotShiguta

    9 күн бұрын

    @@user-jm2fg8nu1g አመሰግናለው😂😂😂😂😂

  • @hasufamily163

    @hasufamily163

    9 күн бұрын

    Siyansew ekonew❤❤❤

  • @bubushow8621

    @bubushow8621

    9 күн бұрын

    ፓፓፓ😂❤❤❤

  • @jorgbehailu9491
    @jorgbehailu94919 күн бұрын

    መታሰቢያነቱ ሁሉም ነገር እንደዚ የሚቀጥል ለሚመስላቸው ባለጊዜወች

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    8 күн бұрын

    💯

  • @RahelRachel-ui7vu

    @RahelRachel-ui7vu

    5 күн бұрын

    Ene አዳንቄ አንማን ናቸው

  • @brand4582

    @brand4582

    4 күн бұрын

    ​@@RahelRachel-ui7vu seyum teshome😂😂😂😂

  • @EyobEyoba-vg2kw

    @EyobEyoba-vg2kw

    4 күн бұрын

    ​@@RahelRachel-ui7vuኦሮሞ

  • @hannamengistu9260

    @hannamengistu9260

    4 күн бұрын

    አባባሉ እራሱ መዘክርታ ነው

  • @tarikuworku2972
    @tarikuworku29729 күн бұрын

    በ አንዴ ከ2016 ወደ 90' ወደነበረው ሙዚቃን በፍቅር በሚሰራበት እና በምናዳምጥበት መለስከን ABD አንደኛ እናመሰግናለን 🙏

  • @manutd9196

    @manutd9196

    9 күн бұрын

    100% definitely bro

  • @redietteshome4245
    @redietteshome42458 күн бұрын

    ኧረ ቅኔ ፓፓፓፓፓ ተመችቶኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሸገር ልጅ የትነክ👍👍👍👍👍

  • @user-jq2oz3be3k

    @user-jq2oz3be3k

    5 күн бұрын

    ቦርኮ ደሞ የአዲስ አበባ ልጂ ቦርኮ ዘልዛላ አይደል እዴ😊😳🤔🤣

  • @user-nn9ul4tz4m

    @user-nn9ul4tz4m

    4 күн бұрын

    ቆዳ ነገር

  • @Unisetblan

    @Unisetblan

    3 күн бұрын

    ​@@user-jq2oz3be3kደሰ የሚለው ሰገጤ እኛ አያውቀንም 😂😂😂😂

  • @SemirReshid
    @SemirReshid9 күн бұрын

    ABD የሸገር ከንቲባ ይሁንልን የሚል❤

  • @AmyLemma-ic3fi

    @AmyLemma-ic3fi

    9 күн бұрын

    እኔ ፡ ይሁንልን 🙏🏼የአዲስ ፡ አበባ ፡ ልጅ ፡ ፈሱ ፡ መድሀኒት ፡ ነው ፡ ❤️❤️❤️

  • @tigestejeta168

    @tigestejeta168

    8 күн бұрын

    አደለም የሽገር የኢትዮጵያ ይሁንልን!😂😊 ይምትሉ 👋🫡

  • @adonayeadule1073

    @adonayeadule1073

    8 күн бұрын

    ምን አይነት ጥያቄ ነው?🤔🤔

  • @Dhdt-zj1wq

    @Dhdt-zj1wq

    7 күн бұрын

    👍❤️

  • @bayanHasan-sb8oo
    @bayanHasan-sb8oo9 күн бұрын

    የታላቹ የአራዳው ባንዲራ ያዣ አድናቂዋች

  • @mudhibmudhib8617

    @mudhibmudhib8617

    2 күн бұрын

    አተስ የት ነክ

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu25898 күн бұрын

    መታሰቢያነቱ ለበሻሻው አራዳ ይሁንልኝ

  • @TareTare.
    @TareTare.5 күн бұрын

    ጌሾ ብቻ አይደለም አንጎል የሚያዞረው -ጭብጨባም ሲበዛ በጣም ነው ሚያሰክረው 👏👏👏

  • @eshetuyimer2883
    @eshetuyimer28839 күн бұрын

    አቡዱሻ ምርጥ ነቆራ ነው የሚገባ ይገባዋል:: የአዲስ ህዝብ ዝምታው ግን እስከ መቼ ይሆን?? 🎉❤

  • @biruknigussie8563

    @biruknigussie8563

    9 күн бұрын

    ተሳስተሀል በራስህ ሀሳብ ተረጎሞሽው

  • @2direroka

    @2direroka

    8 күн бұрын

    😅​@@biruknigussie8563

  • @ma-ex9lf

    @ma-ex9lf

    8 күн бұрын

    የተሳሳተ ትርጉም ነው።ህል እንደፈችው ነው አድማጭም እንደተርጓሚው ነው።​@@biruknigussie8563

  • @eshetuyimer2883

    @eshetuyimer2883

    8 күн бұрын

    @@biruknigussie8563 ነብሴ ተላላኪ መሆን አልብሽ ማለት ነው 🤣🤣🤣

  • @user-fr6rv5gl9l

    @user-fr6rv5gl9l

    7 күн бұрын

    እሱ ነው የሚገርመኝ ኧረ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ደዝዟል

  • @TeklilTamiru
    @TeklilTamiru9 күн бұрын

    ብልጽግና አስገባልሽ አብዱዬ ከንቲባችን ሁን!!!!

  • @kibiroessa2215

    @kibiroessa2215

    8 күн бұрын

    yesssssssssssssssssssssssssssssss

  • @user-yn7pk3pq9m

    @user-yn7pk3pq9m

    6 күн бұрын

    Mehaymoch😂😂😂😂

  • @MekonnenFetu
    @MekonnenFetu9 күн бұрын

    ከኮሪደር ልማት አደንቁረውን ነበረ ያራዳ ልጅ መጥተህ ገላገልከን ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob4 күн бұрын

    ከዘጠናዎቹ ጀምሮ ክብሩን አስጠብቆ የኖረ የማይቀዘቅዝ የማይበርድ አቅም ያለው ጀግና አብዱዬ እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው

  • @besufkad4642
    @besufkad46429 күн бұрын

    ያበደ ቅኔ ግዜውን የሚመጥን

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa9 күн бұрын

    በጣም ገራፙ አልበም legend is back🤝💪💪 👏👏👏👏

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu92606 күн бұрын

    ❤❤❤❤ከጥንት ጀምሮ ስንበረብረው ጌሾ ብቻ አይደለም አንጎል የሚያዞረው ጭብጨባም ሲበዛ በጣም ነው የሚያሰክረው ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ፓ! ፓ!ፓ.......

  • @RORASTUBE
    @RORASTUBE5 күн бұрын

    I’m proud you you’re philosopher of the year. Amazing job

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5h9 күн бұрын

    መታሰቤያነቱ ለብልፅግና😂😂😂😂 ይሁን

  • @GanetGanet-ku6ic

    @GanetGanet-ku6ic

    6 күн бұрын

    እሱም ለነሱ ነው😂😂😂

  • @alushakemal
    @alushakemal9 күн бұрын

    Abd ሁሌም በራስህ ቀለም እንደነገስክ ነው ትችላለህ 👏

  • @user-ce4wj9vc2d
    @user-ce4wj9vc2d8 күн бұрын

    በቃ የሸገር ልጅ ስትሁን እኮ አባቴ ትለያለህ አቦ ያራድዬ ልጆች ባለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ዘር አናቅ ምን አናቅ ከሁሉም ጋር ተካፍለን መብላት እንጂ አቢዲ ይመችክ

  • @user-yz2yu1cw3p

    @user-yz2yu1cw3p

    6 күн бұрын

    እውነት ነው ሸገርያንስ እንለያለን 👌

  • @natytube3604

    @natytube3604

    5 сағат бұрын

    tekaflo meblatun tewew 😂

  • @AbelSeyoum-oz1kj
    @AbelSeyoum-oz1kj5 күн бұрын

    በአማርኛ የተራቀቀ ዘፋኝ ማለት ልክ እንዳንተ ነው ገብቶናል አራዳው ኑርልን

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment.9 күн бұрын

    ፖ!ፖ!ፖ ብዙ የለፋበት ስራ ነዉ; እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለዉ እንደሁልጊዜዉ ከሱ ጎን ስለሆናችዉ አመሰግናለዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @MedanitMelkamu

    @MedanitMelkamu

    9 күн бұрын

    ገፅ ፖፖ

  • @yehuwalshetshiferw9141

    @yehuwalshetshiferw9141

    9 күн бұрын

    Of course who r u gn

  • @Educationalmedia-FM

    @Educationalmedia-FM

    9 күн бұрын

    its not "ፖፖፖ" its "ፓፓፓ" 🙄

  • @FayslEsa

    @FayslEsa

    8 күн бұрын

    ምርጥ ዘፈኖች

  • @user-ys1hj2tu3e
    @user-ys1hj2tu3e9 күн бұрын

    ጆሮአችንን ታመን ነበረ አስታመምከን ❤

  • @esetebirru2625
    @esetebirru26259 күн бұрын

    ሙዚቃ መስማት በጣም ናፍቆኝ ነበር Thanks Abd ❤❤❤❤

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv7 күн бұрын

    የሸገሩ ከንቲባ አብዱሻዬ እግዚአብሔር ከክፉወች ይጠብቅህ 💚💛❤

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs9 күн бұрын

    ከፈረሱ በፊት ጋሪያቸው ቀደመ ፓፓፓፓ❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id9 күн бұрын

    Pa..Prosperity party 😂😂😂😂

  • @user-kw2qk6zz5h

    @user-kw2qk6zz5h

    9 күн бұрын

    😂😂😂

  • @samiabbas.7

    @samiabbas.7

    9 күн бұрын

    And pa kera eko chemerbet bro

  • @aloaloaloo3497

    @aloaloaloo3497

    9 күн бұрын

    😢😂😂

  • @amoni_yos

    @amoni_yos

    9 күн бұрын

    ቀልድህ አያስቅም ባባ ሌላ ሞክር

  • @AhmedRedwan-lk5id

    @AhmedRedwan-lk5id

    9 күн бұрын

    @@amoni_yos esun Le abiy ahmed Ali negerew🤣

  • @tadejalo9513
    @tadejalo95139 күн бұрын

    ማርያምን ስወድህ ABD ትችላለህ ያራዳ ልጅ 1000 አመት ኑርልኝ የኔ ጀግና

  • @EyobAberham-nb1zh
    @EyobAberham-nb1zh6 күн бұрын

    የልብ አርስ ብየዋለሁ አብዱ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለሁ

  • @fekedeaman9870
    @fekedeaman98709 күн бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹ጀግና ነህ፣እጅግ በጣም ገራሚና ዋጋ የከፈልክበት እንደሆነ እጅግ ያስታውቃል፣ሁሌምየምወድክ፤የማከብርልክ ድንቅ ሰራዎች🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EYOS777
    @EYOS7779 күн бұрын

    አቡዲ የለህም እኮ በትእዛዝ ነህ !💥

  • @yehuwalshetshiferw9141

    @yehuwalshetshiferw9141

    9 күн бұрын

    Wow bruhhhhh

  • @mediethio6426
    @mediethio64267 күн бұрын

    በቲክቶከሮች የታመመውን ጆሮአችንን ስላከምክልን ምስጋና ላንተ ይሁን ABD yaradeya lij😘😘😘

  • @onlyme6606
    @onlyme66063 күн бұрын

    ከ 10 ግዜ በላይ ደጋግመሜ አዳምጬው እራሱ አልጠገብኩትም long live ABD

  • @user-ys1hj2tu3e
    @user-ys1hj2tu3e9 күн бұрын

    ከጥንት ጀምሮ ስንበረብረው ጌሾ ብቻ አይደለም አንጎል የሚያዞረው 😮 ጭብጨባም ሲበዛ በጣም ነው ሚያሰክረው ፍቅሬ ረጋ ብለሽ ሁሉን አንመርምረው 👌✍️ABD ትለያለህ❤ የኔዋ ፍቅር ለማይሰጣት በሆሆህይታ ምንም የለህም ብላ ጥላኝ ሄደች😢

  • @yehuwalshetshiferw9141

    @yehuwalshetshiferw9141

    9 күн бұрын

    She is right

  • @user-ys1hj2tu3e

    @user-ys1hj2tu3e

    9 күн бұрын

    😂​@@yehuwalshetshiferw9141

  • @YaredNegu_Official
    @YaredNegu_Official9 күн бұрын

    ABD ትችላለህ መርካቶ 💪💪💪

  • @makdatadele3712
    @makdatadele371215 сағат бұрын

    I love it, you mentioned well our politicians behavior in a good Amharic. Thank you ABD.

  • @user-og6eq1vh5w
    @user-og6eq1vh5w7 күн бұрын

    Am eritrean 🇪🇷 i love abdu's music ❤❤❤

  • @gebeke2282

    @gebeke2282

    9 сағат бұрын

    Who cares where u come from..

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg9 күн бұрын

    ፖ ፖ ፖ እውነትም ፖ ፖ ፖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያበደ ነው Abd ይመችህ bro 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @gopalsurma

    @gopalsurma

    8 күн бұрын

    ፖስታ እና ፓስታ እየለየህ

  • @FklTi-oo

    @FklTi-oo

    8 күн бұрын

    @@gopalsurma😂😂😂

  • @NatnaelDereje-uk6vu

    @NatnaelDereje-uk6vu

    7 күн бұрын

    😂😂😂

  • @DawitGetahun-dv8il
    @DawitGetahun-dv8il9 күн бұрын

    ነገ መኖሩን እንጃ የዛሬ አጀብ አጀብ ❤❤❤ ABD 🎉

  • @fraolmulu8225
    @fraolmulu82259 күн бұрын

    ፖፖፖፖ ያራዳልጅ በቃ አንጀቴን አራስክው ABD የልጅነታችን!!

  • @Mesitamesita-iu3tc
    @Mesitamesita-iu3tc2 күн бұрын

    አዲስ አበባ ላይ ኮንሰርት እንጠብቃለን አብዱዬ እንቀውጠው💃💃💃💃🔥🙌

  • @bayealex2724
    @bayealex27246 күн бұрын

    ቅኔው ለሚገባው ሰው በጣም ገራሚ ዘፈን ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን በውድ ፍቅረኛው ሰይሞ ብዙ ተቆርቋሪ የሚመስሉ ነገር ግን ከንቱ አጨብጫቢዎች የኢትዮጵያን ዜጎች በብሔር ፣በእምነት ፣በወሰን እና በፖለቲካዊ አጀንዳ በመከፋፈል ሃገራችንን በደም ጎርፍ ለምነቷን እያሳጧት የሚገኙትን ባለስልጣናት በትክክል ገልጿል ።

  • @user-eg2vs5sq9q
    @user-eg2vs5sq9q8 күн бұрын

    የሸገር ልጅ የሸገር አራዳ ምርጡ አራዳው ውሀ ጠብሶ የበላው አብዱዬ❤❤❤

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w15 сағат бұрын

    ተባረክ ይህን የበሻሻ አይጥ ስላሰጣኸው

  • @Yodittube
    @Yodittube19 сағат бұрын

    its amazing music ABD we are so tnx my dear 👍👍👍👈👈👈👈

  • @bisratmesfin884
    @bisratmesfin8849 күн бұрын

    Congratulations 🎉🎉 You rocked it ABD, I am your #1 fan from Bogota,Columbia.

  • @AmirTeysir
    @AmirTeysir9 күн бұрын

    The king is coming back❤

  • @naniabebe1613
    @naniabebe161319 сағат бұрын

    ከድንቅም ድንቅ ቃል የሚጠፋበት አገላለፅ

  • @user-rp3dn4mr8k
    @user-rp3dn4mr8k7 күн бұрын

    papapapa...papapa...single word but huge meaning... well come back Abuki...

  • @YospehGetachew-jv4is
    @YospehGetachew-jv4is9 күн бұрын

    ልክ ነዉ ግጥም ቁጭ ነዉ ያለዉ Thank you ABD

  • @yaredassegid9505
    @yaredassegid95058 күн бұрын

    አንድ ጊዜ ስሰማው 1 ብር ቢከፍሉኝ ኖሮ ሚሊዮነር እሆን ነበር ። ፓ ፓ ፓ ABD ይመችክ 🤜🤛💪💪

  • @Ethio261
    @Ethio2619 күн бұрын

    አብዱ ኪያር የሚመቻቹ🎉🎉🎉🎉

  • @EthiopianArts

    @EthiopianArts

    18 сағат бұрын

    memecheti bicha magna nw yemerikato liji

  • @notoriousado6757
    @notoriousado67579 күн бұрын

    real legend in the town ፓፓፓ

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael15828 күн бұрын

    Thank you Abdukiar for this wonderful and meaningful lyric. Best music.

  • @habibhussen1849

    @habibhussen1849

    6 күн бұрын

    Say it again pls,madam

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud3 күн бұрын

    አቡዲ አላህ ይጠብቅህ አኹና❤🙏

  • @SirajSirajMuhammad
    @SirajSirajMuhammad9 күн бұрын

    abd ታመችቶኛል ነዉ ምልህ ስረዬን አቁሜ እየደመትኩትነዉ wow❤ትችለለህ

  • @habeshawinet7350
    @habeshawinet73509 күн бұрын

    ሰብ.. ሰብ.. ሰብ.. ያዝ እንግዲህ.. ፓ ፓ ፓ

  • @HabibNati-j3w
    @HabibNati-j3w7 күн бұрын

    Best abdu❤❤❤❤❤❤ this is my life😢

  • @kassugebresellasie803
    @kassugebresellasie8037 күн бұрын

    Yarada lij yimicheh abo ABDU ....kenew gebtonal 👌👌👌👌

  • @AbdeAbdu-j1p
    @AbdeAbdu-j1p9 күн бұрын

    አብዱ የአራዶች ባንዲራ ያዥ yime ❤️

  • @abdudet2229
    @abdudet22299 күн бұрын

    ለገባው wow ነው❤❤ ግን ምን የደርጋል ሰዎቹ ዘፈን ይሰማሉ ብለህ ነው 😢

  • @hanabelayneh4345

    @hanabelayneh4345

    8 күн бұрын

    😂😂😂 በመዝሙር ቀይረው

  • @alemkidist5098
    @alemkidist50989 күн бұрын

    አንደኛ ቅኔው ይመቻል ❤❤❤❤❤የኔ ዘመን አብዱዬ የ90ዎቹ ዕንቁ🎉🎉መልካም ዕድል

  • @Ethio.Comedy
    @Ethio.Comedy9 күн бұрын

    የኔ ምርጥ 5፦ ፓ ፓ ፣ ሌላዳ ፣ ባይ ባይ ፣ ቡቡዬ ፣ አይዞህ 👌 ኤቢዲ ይችላል 👏👏👏

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ Abdu Kiar የአራዳ ልጅ። ትችላለህ ፓ!

  • @yohanesmekonen
    @yohanesmekonen9 күн бұрын

    ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ ABD is back

  • @helengetachew-nz4dg
    @helengetachew-nz4dg8 күн бұрын

    ብልፅግና እንዳያስርክ አብዱዬ የሸገር ከንቲባች 😍😍😍

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts8 күн бұрын

    ABD is on fire ፖፖፖፖፖፖ

  • @yohanestsegaye5236
    @yohanestsegaye52369 күн бұрын

    አሪፍ ፓፓፓ 👌👌👌

  • @CaliAhmed-yk2qt
    @CaliAhmed-yk2qt9 күн бұрын

    Abdi kire we love you I'm somali people and I live dire dawa Welcome back Dear men ❤❤❤

  • @rasaron2984
    @rasaron29849 күн бұрын

    ፓፓ ባይኖር ኖር ምን እንል ነበር 🔥🔥🔥🔥 የዚህ አልበም ምርጡ' ፓፓ ' ነው ለኔበ👏👏👏👏

  • @porky990
    @porky990Күн бұрын

    ፓ!! yemiyasegn song! less go ABD

  • @MenteWendem
    @MenteWendem9 күн бұрын

    ጀግናዋ አቤት ስራራ ፖፖፖፖ❤

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee37869 күн бұрын

    ሀበሻ ከወላጆቻችን የወረስነውን ነገር ቢኖር ቅኔ ይሁን በዚህ ዘመን ሁሉንም ነገር በመነጋገር እንመንክ እስኪ

  • @fikralemkebede4220
    @fikralemkebede42208 күн бұрын

    አብዱ የሐገር ሰው! ወገን መከታ🙏❤🙏!

  • @kidist1955
    @kidist1955Күн бұрын

    ግሩም ነው ውዴ☺🙏🙏

  • @tsega5507
    @tsega55079 күн бұрын

    የኔ እርድና ሙዚቃዎችህ ልብ ይደርሳሉ ይመችህ❤❤❤❤

  • @Dagim-c1u
    @Dagim-c1u9 күн бұрын

    የዚ ዘፈን ትርጉም የገባው Abd enwedhalen😘😘

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa6 күн бұрын

    ስወደዉ አብዱ ምርጥየ ያራዳ ልጅ ሁሉ ስራዎቹ ልዩ ነወ❤👌👌

  • @user-cf5wm9gk4r
    @user-cf5wm9gk4r7 күн бұрын

    Abdi kier liyuu sew ❤

  • @user-fd4fk6ef2o
    @user-fd4fk6ef2o9 күн бұрын

    ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ ፓፓዬ ❤❤❤

  • @NattyKali
    @NattyKali8 күн бұрын

    Abd የአራዶች ከንቲባ እንወድሃለን ✌️

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia22322 сағат бұрын

    ምርጥ!

  • @surafeldebebe4505
    @surafeldebebe45059 күн бұрын

    ABD king ምርጥ ስራ ነው 1ኛ ትችላለክ የተለፉበት ስራ እንደሆነ የሰማ ያቀዋል 🙏🙏🙏🫶

  • @DaraCreations927
    @DaraCreations9279 күн бұрын

    እነቶሎቶሎ ምናቸው ይሰማል ከፈረሱ በፊት ጋሪያቸው ይቀድማል ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ ፓ

  • @ashu1842
    @ashu18429 күн бұрын

    ይድረስ ለምድረ አሽቃባጭ...love u Abdi...❤❤❤

  • @tewodros6333
    @tewodros6333Күн бұрын

    ኤቢዲ ዋናው ዋናው ነህ ለኔ ቴዶ ከአፋር ነው እየተደመጥክ ነው በርታል

  • @Alemdeged-Alemseged
    @Alemdeged-Alemseged8 күн бұрын

    wowww abdu yabede new yemigebawe yegebawe!!!!

  • @misgungidey34
    @misgungidey349 күн бұрын

    ሙዚቃን በቀላል ቋንቋ በጥዑም ዜማ በተዋበ ድምፅ በግሩም ቅንብር ሲወሃዱ ማለት ፓ!ፓ!ፓ!ABD🎉

  • @danielbelete4334
    @danielbelete43349 күн бұрын

    Papa papa papa the special one

  • @hab3053
    @hab30538 күн бұрын

    The legend is back again, thank you abuki the king🙏🙏🙏

  • @SinishawBirkneh
    @SinishawBirkneh2 күн бұрын

    A.B.D ያራዳ ልጅ ባለህበት ሰላም ይብዛ

  • @DejeneTirfu
    @DejeneTirfu7 күн бұрын

    አብዱ ኪያር አሳያቸው ዘፈን ምን እንደሆነ ለዘንድሮ ዘፋኝ ባይሆች ዘፈን 90ናዎቹ ቀረ ለሚቀጥለው ተጠንቅቀህ እንደዚ ዝፈንልን የወረደ ከመስራት ቢቀር ይሻላል ያሁኑ አብዱን የመጥናል ተመችቶኛል ብቻ ሳይሆ ተመችቶናል እዝቤን ወከክዬ በርታል

  • @HannaTaye-fh2cw
    @HannaTaye-fh2cw8 күн бұрын

    አብዲ ኪያር አራዳ የአዱ ገነት ልጅ ልዩ ነህ ❤ ድምጸ መረዋ እናመሰግናለን ❤

  • @HibaTeslim
    @HibaTeslim3 күн бұрын

    🎉🎉🎉አብዱ ኪያር ምርጥ ።

  • @zaramoonsow7509
    @zaramoonsow75098 күн бұрын

    እሚገርም መልክትነዉ ልብ ያለዉ በደንብ ያዳምጥ ትችላለህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtewoldTadesse
    @HabtewoldTadesse6 күн бұрын

    Pa pa pa

  • @workalemahumanaye2135
    @workalemahumanaye21352 күн бұрын

    እንደ ወይን ብስል ፤ ጥፍጥ ያለ ስራ! wow 👌

  • @friyeamen9579
    @friyeamen95794 күн бұрын

    🤔.. ከጥንት ጀምሮ ስንበረብረው ጌሾ ብቻ አይደለም አንጎል የሚያዞረው, ጭብጨባም ሲበዛ በጣም ነው የሚያሰክረው🤷🏽‍♀️ #ምርጥ_ቅኔ👍🏾

  • @Binnyanimation
    @Binnyanimation5 күн бұрын

    ABD got 1 million views in 5 days.. Clip yiseralet metlu like Argu

  • @abeldamena1331
    @abeldamena13318 күн бұрын

    እውነትም ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ❤❤❤👏👏👏👏

  • @kidistgezahegn6201
    @kidistgezahegn62019 күн бұрын

    ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ዋውወወወወ.... ግጥም!!!

Келесі