It is my first time watching Mami’s video and I found it very thoughtful. I liked it and of course subscribed it as well. Thank you 🙏 Mami for your time and this wonderful lesson. Stay blessed!
Thanks for sharing your experience and knowledge. I liked your detailed step by step presentation. I rather prefer to call it injera style bread as it is made of wheat not teff
Mamina shkorina 😘 thanks so much for this recipe....i asked my husband to get me white flour for ambasha and he got me this big bag from Costco and I was what I'm going to do with this..because I have no family or friends to share with....after I kept it for a while... I stamble with your video 100%white flour injera...i followed step by step your instructions...oh God it come out beautiful injera...thanks again mamina.....by the way I use your recipe only teff the one for 5 days fermenting I love it....i been using it for a while now .God bless you 🙏
Пікірлер: 1 600
የኔ ዉድ እናት እደኔ ማነዉ የዝች እናት ስራን የሚወድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልዩ እናት
በዞርኩበት ሃገራት ሁሉ የብዙ እናቶችን ላይፍስታይል አይቻለሁ ነገርግን እንደ ሃበሻ እናት ግን በፍጹም በአለም ላይ የለም 100%እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እናንተን ያኑርልን ።
@burtukanganet651
4 жыл бұрын
በጣም
@burtukanganet651
4 жыл бұрын
በትክክል
@user-id7jv3qp5h
4 жыл бұрын
ትክክል
@juliachurina4709
4 жыл бұрын
በትክክል እናቶቻችን እዴሜና ጤና ይስጥልን
@user-oc3gp9nm5f
4 жыл бұрын
እዉነት ማን እደ ኢትዩጲያ
ጥሎብኝ እኚን እናት ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጦት እጅዎት ይባረክ
ማማዬ እናቴ ድምፃሆ እኮ እራሱ እንዴት እንደምወደው ለመላው #ሀገሪ እናቶች እድሜ ከጤና ይስጥልኝ😘😘😘😘😘😘😘
ማምዬ እረጂም እድሜና ይስጥሽ ማነዉ እንደኔ የእናቱ እንጀራ የናፈቀዉ
@user-tm8wj8tl7h
5 жыл бұрын
እኔ
@user-pz7te2xv2w
5 жыл бұрын
@@user-tm8wj8tl7h Ayezon mar
@Lena-bw6ml
4 жыл бұрын
ያዉምሹሮየጋር
@user-lp8mh3to4u
4 жыл бұрын
እንጀራ በጣም ናፍቆኛን ግን እናቴ በህይወት የለችም😥😥😥😥😥
@zinet273
4 жыл бұрын
@@user-lp8mh3to4u አይዞሺ የኔዉዲ😭እናትን ማጣት ከባዲቢሆንም
የኛ ዉድ እናት ኑሩልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
የኢትዮጵያ እናት እማዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ንጽህናሽ ይበቃል የኔ ባለሙያ❤❤❤ወድጄዋለው
ሀብሽ ታምሶ የተፈጨ ትንሽ ሀብሽ ቢኖርበት በጣም አሪፍ ነው። ምክንያቶም ፍርኖ ዶቄት ሆድ ይነፋል ስለዚህ ታምሶ የተፈጨ ግማሽ ማንኪያ ሀብሽ ቢኖረው በጣም አሪፍ ነው እኔ በሀብሽ ሞክሬው በጣም ደስ የሚሊ እንጀራ ሆኖ አግኝቼዋለው እና !
@kulleejidda9115
4 жыл бұрын
Ene gn mokre emb alegn😢
@jamilaneuray8190
4 жыл бұрын
ጤፍና...ፍርኖ.ዱቂት..ቀላቅለው..ቢጋግሪት ምን ይሆናል
@tyube9004
4 жыл бұрын
በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊልኝ
@user-jq7ny6xf8e
3 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 ምንም አይሆንም እናት
@ayshamohammed4425
2 жыл бұрын
ማዘርዬ እንግዲህ ዛሬ አብክቼዋለሁ ልሞክረው አላህ ያሳምረው ደግሞ መዳሜም እበላለሁ ጋግሪ ተብዬ ነው እናመስግናለን
ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@fatiyamuhammad4195
5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@user-oy1nq7dk2e
5 жыл бұрын
ፍርኖ ማለት ምንድን ነው ያጀመአ
@MemeMeme-jo1xp
4 жыл бұрын
እናቴበጣምነዉምናመሰግነዉእድሜናጤናይስጦት
@mulumulu5730
4 жыл бұрын
እናታችን በጣም ጥሮ ሞያነው
@duifkgkgfilgoglglg7368
4 жыл бұрын
ማዘር በጣም ያምራል እረዥም እድሜ ከሙሉጤናጋር ዋውውውውው
እኔ ግን በጣም ያሳዝኑኛል እኚህ እናት ሁልግዜ ሳያቸው 😌 እግዚአብሔር ያበርታዎት እናቴ 😍❤️
@Ever-yx9zx
Жыл бұрын
ለምን
የኔእናት ትልቅሰዉ ይግደለኝ እግዚአብሔር አምላክ የእናቶቻችንን እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልን
እድሜ ይስጥልን እማ !!!ሚነዉ እሲ የስደት እሩዝ የሰለቼዉ???የእናቱ እንጄራ የናፈቀዉ እሲ ላይክ ግጩኝ ??!ሁላችንንም በሰላም ላገራችን ያብቃን አሚንንንንንን
@ramlamahammed7758
4 жыл бұрын
ይሄ ቀን አንድ ቀን ያልፍ ይሆናል እስከዚያዉ ትግስቱን ይስጠን !!!
@reyuleyu708
4 жыл бұрын
@@ramlamahammed7758 beteseb enehun demerign
@sikosilo2644
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@maryamomar2694
3 жыл бұрын
አሚንን
እናቴ ውስጤ ናት ኮመታተሮች እማ እማ እያላችሁ ተንጫጫችሁ አስለቀሳችሁኝ ናፍቆት አሰቃይቶኛል ደስ ይሚለው ነገር ማንኛዋንም እናት ካየሁ ይቀንስልኛል በነሱ ውስጥ እናቴን አያታለሁ ምርጥ ትምህርት ነው ማም የኔ ባለሞያ ሺህ አመት ኑሪልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ሞያ እየቀሰምኩ ነው።
@zenidemisse7187
4 жыл бұрын
አረ አታልቅሺ እህቴ አይዞሽ ፣የኢቲዮጲያ እናቶችን ስናይ የራሳችንን እናት እዳገኘን ነዉ የሚመስለን እና ጠክሪ
@user-kw2lq9he9p
4 жыл бұрын
ያገልቢአይዞሺ
@samsnyenenew3113
4 жыл бұрын
እሺ ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ምርጦች
Thank you so much for sharing all your tips and recipes! God bless you.
እናቶቻችን በአለም ላይ ውዷ እና ብላሀተኘዋ የኢትዮጵያ እናቶች ናችሁ እና 10000 አመት ኑሩልን
@user-vu8zv5fz6x
4 жыл бұрын
አሜን ♥♥♥
@zinashabebe1878
4 жыл бұрын
Sisisi Amen
ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በእውነት እኔ ዛሬ ነው ያገኘሗችሁ የኢትዮጵያ እናቶች እኮ እንኳን እህል አፈር ብሰሩት ማር ነው የናቴ ልጅ ነኝ። አይ ስደት
Thank you for making my life easier.
What kind of person is disliking this video we have to learn say thanks is someone trying to help thanks mother
@mytube2450
4 жыл бұрын
Doma ras nachew dislike yemiyaderkgut
@hayatkedirkedir6434
4 жыл бұрын
ይመስላኛል ባለማወቃቸው። ይሄናል እኔም።ገርመኝ
@fathingeber2669
4 жыл бұрын
Wawe des yliale emama tane ystiate
@yarabbiabdinkosuma2029
4 жыл бұрын
እድሜ ይሰጥሽ እማኮ
@hayatkedirkedir6434
3 жыл бұрын
@Dan Renolds idon'tnow sitter iam also loved mother።but other peolpe dislike thedefirent. /like and።dislke my oppenion
Thanks for the translation❤
Good Job! Thank You Mum
እናመሰግናለን ማማዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው😚
@bhvvhhcgg8630
5 жыл бұрын
Edmyena tana yistewot
@sadahasn8921
4 жыл бұрын
ማምየ መልካም ሠው
@user-kl7qh2qe6r
4 жыл бұрын
ማሚ እጂሺን ይባርከው
ዋው ከልብ እናመሰግናለን ❤
Thank you very much for all your talent you share with us.You are brilliant.
ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለሁሉም እናቶች
ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል እድሜና ጤና ለእናታች ጎበዝ በርቱልን እሰኪ እኔም እሞክራለው ኢንሻ አላህ
የእውነት እናታችን በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ለፍሲካ ከቤት ስለማንወጣ በኮሮና ምክነያት ልክ እንደናንተ አዘጋጅቼ እጋግራለሁ እኔ እንጀራ መጋገር በጣም ነው የምወደው በ7 አመቴ ነው እናቴ ያስለመደችኝ አገር ቤት እድሜና ጤና ለናቶቻችን!!!
@woyinshetbelete1871
4 жыл бұрын
ጤናዳም በአረበኛ ምንድነው
I like what I see and I will try it.thank you
በጣም ያምራል የኔባለሞያ እግዚህአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!!
*ማሚዬ እድሜና ጤናው ያድልልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን*
It is my first time watching Mami’s video and I found it very thoughtful. I liked it and of course subscribed it as well. Thank you 🙏 Mami for your time and this wonderful lesson. Stay blessed!
@GgGg-ef7vh
Жыл бұрын
መሺአላእናታቺን
እማምዬ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Thank you!
እናታችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን እጅዎት ይባረክ
ማማዬ(ደስታዬ) የአዲስ ዓለም ወርዳግብርና ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ።ሰላማዊት ንኝ፣ሴት ልጄን ነፍሰጡር ሆኜ ያበላሽኝን የስንዴ እንጀራ አልረሳውም፣የኔ ባለሞያ፣እድሜና ጤና ይስጥሽ ክነልጆችሽ።
@Ethiopianfood
3 жыл бұрын
Hi ሰላማዊት ማሚ ኮመንትሽን አይታ ሰላም ብላት ደስ ይለኛል ስላለች ከቻልሽ በዚ amharic101@gmail.com ኢሜል ስልክሽን ላኪልኝ ትደውልልሻለች
Mama Adane ,, Thank You For Your Great Lesson.
Thanks for sharing your experience and knowledge. I liked your detailed step by step presentation. I rather prefer to call it injera style bread as it is made of wheat not teff
ማሻ አላህ ቆንጆ እንጀራ እስኪ እሞክራለሁ አምሮቴን ባወጣ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ማምየ
Very happy to listen 100% clean AMHARIC Very pure AMHARIC very beautiful 😍. Tnx mother !
@user-ot8sx9zz3y
4 жыл бұрын
ممكن تترجم لي بالعربي
@roseforever2935
4 жыл бұрын
ታድያ ምነው አድናቆትህን ጥርት ባለ አማርኛ አለመፃፍህ?
@AlaaAhmed-pw2re
4 жыл бұрын
yene enat tebarku
Ejishin Ayqortmew betam Enamesegnalen
በጣም እናመሰግናለን
እማ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ እግዚአብሔር ረዥም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ!!! እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እማዬ😘💖
እግዚአብሔር ይድሜና ጤና ያድልልን እናታችን በጣም እናመሰግናለን
Mamay God bless you
when i see ur posts i always remember and miss my mom. thank you for sharing mamiye, we lv u, keep it up
Emama I just want to say thank you for every video you work hard to show us and keep us healthy with home cook food . U simply the best God bless you
@lemlemjemal1627
3 жыл бұрын
የዳቤ አስራር ብታስተምሪን
Thank you so much! Rejim edime yistot!
Wow! Indet desi yilal lik Ethiopia ye inate injera meselegn mamayeee tebareki
ማሪ ዘነብ ነወት እናመሠግናለን 👍
እናመሰግናለን ማምዬ ገና ዛሬ ነዉ ያየወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 😍😘😘
@ethiopiaabysinya9682
5 жыл бұрын
ቤተሰባችሁ ሁኛለሁ ሰብስክራይብ ያድርጉኝ ቤተሰብ ይሁኑ ምናልባች ከኔም አዳዲስ ነገር ያገኛሉ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እጅግ ደስ ይላል
Enjo yibarek,Egziyabeher rejem edemena tena histot
ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እንዴት እንደምወዶት
ጌታ እግዚብሔር ጤና ይስጥሽ እማዬ ስወድሽ እናት እናት ነሽ እኮ አቦ ይመችሽ ይቅርታ ግን እናት የሁሉም እማዬ አንቺ ስላልኩኝ ስለወደድኩሽ እናቴን ስለምወድ የሰው ዘር ሁሉ እናት እወዳለሁ።
ያምራል እናመሰግናለን
ተባረኪ እናትዬ እናመሰግናለን
የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በርች በጣም አሪፍ እውቀት ነው
You teacher me mumyee may Allah bless you💞🌹
በጣም አመሰግናለሁ እንግዲህ ይሞከራል።
አይ የኢትዮ እናቶች እኮ ልዩ ናቸ በእዉነት ማማዬ ትልቅ ስጦታ ነዉ እጀዎት ይባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን እናታችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው በስደት እየኖርን በሩዝ የምንሰቃይ ይህ ባለማወቃችን ነበር አሁን ግን ያ ሁሉ ሞያ ተምሪያለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልን።
በጣም። አመሰግናለሑ። በተለይ። ሞያ ላሌለኝ። ለእኔ። ሑሌ። አገሬ። ለማልሔደዋ። ስደተኛ። ምስጋና። ለወይዘሮ። 😍😍😍😍😍
Enamesegialen enatalem
Wawe enamesagenalen Enat ragem edme tena tebareku
እናቴ እጆት ይባረክ ከእርሶ ከናታችን ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል በተለይ ንፅህናሽ ማሚ ልዩ ነው ዋውውውው
@tchiyeenatwakbthif9937
4 жыл бұрын
እርሾ ማለት ምን ማለት ነው
@user-yv4np8zt5n
3 жыл бұрын
@@tchiyeenatwakbthif9937 እርሻ ማለት ኩፍ ሚያረገው ነው
@tchiyeenatwakbthif9937
3 жыл бұрын
@@user-yv4np8zt5nእሺ አመስግናለው ውዴ🙏
Thank you ☺️ looks yummy 😋 I’m gonna try it today.....good luck to meeee🥵
እናማሰግናለን መማዬ
እናትየ እንዴት ነወት ሰላም ነው? እኔ የጤፍ እንጅራ ባሳዩን መሰረት በውቅደም ተከተል ስማክረው በጣም......እሚያምር እንጀራ ነው የሆ ነልኝ አላህ ረጅም በእድሜና ጤና ይስጠወት እጅግ በጣም .... አመሰግናሁ።
Thanks my sister i lives in france I can't get tefe this can help me god bless you and your family
@addisabeba4264
5 жыл бұрын
Essaie avec de la levure de boulangerie c'est encore mieux
@beckyj6977
3 жыл бұрын
ሩዝም በዚህ መልኩ እንጀራ ይሆናል።
Great tutorial, it worked for us👍
Thank you emaye Egziabhair yistilin
ምጣዱን ከየት እየተገኝ ነው ግን ሲያምር እማምዬ እጀዎ ይባርክ አስተምሩቱ በደብ ገብቶኛል እርጋታዎች ጋር ምክርዎን ስለለገሱን እድሜ ጤና ይስጠዎት😘😘😘😘
@dybaikk7291
4 жыл бұрын
ምጣዱእትዩአለዴ
Mamina shkorina 😘 thanks so much for this recipe....i asked my husband to get me white flour for ambasha and he got me this big bag from Costco and I was what I'm going to do with this..because I have no family or friends to share with....after I kept it for a while... I stamble with your video 100%white flour injera...i followed step by step your instructions...oh God it come out beautiful injera...thanks again mamina.....by the way I use your recipe only teff the one for 5 days fermenting I love it....i been using it for a while now .God bless you 🙏
ጥሩ እናመሰግናለን ማዘርዬ
Mamaye enamesegenalen,edemena tena yeseteln 😘👍🙏
ማሚዬ እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥሽ
እናታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የፆም ምግብ ያዘጋጁልን እናመሠግናለን ❤
@user-lh4rz2ol6x
4 жыл бұрын
Hiwot Tadess አሜን አሜን አሜን
May God Bless You Mama Adane.
እናመሠግናለን
Wooow.ደስ ምትል እናት ።
እናታች ሁልጊዜም አንደኛ ነወት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@HalaHala-xe7xh
5 жыл бұрын
ባገኝወት እናት ለ1 ወር
@chaliyalj3770
5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እማ
እናመሰግናለን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
ማሚዬ ስወድሽ እናመሰግናለን ምርጥ ምርጥን ለኛ እንደምታስቢ አላህ ይጠብቅሽ
@ahlamyenatwalegwelywaney2593
5 жыл бұрын
Amennnn
እማምዬ እዴና ጤና ይስጥሽ 🙏🏾ቆይ ግን dislike ምታረጉት ሰዎች ጤነኛ ናችሁ??😡👊🏼በማማሰያ ነበር ማለት
@amisweet5064
4 жыл бұрын
weyinshet worku ማማስያ ይብላችሁ በይልኝ ምድረ ምቀኛ ሁላ
@kiyaali3188
4 жыл бұрын
ትክክል
@missweyine5739
4 жыл бұрын
Ahelam tube በእውነት አሁን ምን አርገች ሙያ ባስተማረች
@user-so1ks4vk5y
4 жыл бұрын
😂👎👎
@tyube9004
4 жыл бұрын
ምን ጤነኛ ናቸው ብለሽ ነው በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
Thanks mamaya
ዋዉ እጃችሁ ይባረክ እድሜና ጤናውን ያድሎት እናመሰግናለን
Mam God bless you...
Wow that's awesome 👍👏❤️
በጣም እናመስግናለን
ጥሩ እድርገሽ እሳይተሽንል እናመሰግናለን ።
ማምዬ በጣም ያምራል እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
@Marakitube
5 жыл бұрын
ሀይ ማል በሄድኩበት እላጣሽም ዋውው ደስስ ሲል
@mariamtube2119
5 жыл бұрын
@@Marakitube እጀራእጀራይላልማዘር
እማማ እድሜሽን ያርዝመው ለስው ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው
waw GODBLESS SISTER
ባለ ሙያ እናት, እድሜ ይስጥወት, ሌላው ወሬና አሉባልታ ላይ ጊዜውን ያባክናል እርስዎ ሙያዎን ያካፍላሉ እግዚአብሔር ይባርኮት::
እናመሰግናለን ማማዬ እረጁም እድሜ ይስጥዎት እንደ አያቴ ወፍራም እንጀራ ይወዳሉ ደስስ ሲል እሞክራለሁ እኔም
እረጀም እድሜ ይስጥሽ ሞክሪዉ በጣም አሪፍ ሆኖዉ ጋግሪያለዉ 🌷🌹🌹🌹
Woww yemiral
Thank you Emmeya🙏
እየጋገርን ነው አለዛ ስደት ሀገር እና እንጀራ አሳመረን እኮ ማም ሜእረጂምእድሜ ይስጠወት