Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራር

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 226

  • @tasfaneshhailu9425
    @tasfaneshhailu94257 жыл бұрын

    ጭኮ ዋናው ቅመሙና ጨው ነው በተለይ ኮረርማ.እናም ደግሞ ለም ቅቤው አይቀልጥም ምክንያቱ ምንድነው እኔም ሆነ እናቴ ስትሰራ አቅልጠን ነው ጭኮ ያደግንበት ነው ማለት ይቻላል.ደግሞም ያዝ ሲል ነው እንጂ ዱቄት መሆን ወይን ደግሞ ፍርፍር ማለት የለበት.

  • @user-hz9yo6mi9v
    @user-hz9yo6mi9v7 жыл бұрын

    እማማ ፈገግታዎት ብቻ ያጠግባል አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @marelove4194
    @marelove41947 жыл бұрын

    woww mime thenks betam das yelale

  • @fkirageradane5068
    @fkirageradane50682 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም የኢትዮጵያ ምግብ አዘገጃጀት ትምህርት አቀራረብዎት ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @simretbereka988
    @simretbereka9887 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እማምዬ ተባረኪልን

  • @soliyanatekle8392
    @soliyanatekle83926 жыл бұрын

    Tnx monmy kocho endet endemesera beyasayun 💓💓

  • @habenito15
    @habenito153 жыл бұрын

    I love this woman!! I feel like I'm watching my mum when I see her! 💕💕💕💕

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid99107 жыл бұрын

    betam mawok yamflgaw nebr Thanks God bless you and your family

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena74642 жыл бұрын

    ትልቅ እናት ነዎት ለብዙ ወጣት ሴቶች አይን የከፈቱ ስለሆነ እናመስግንዎታልን በስደት ያለነውም ወንድሞች ስው ከመለመን ስላዳኑ ን ትልቅ ክብር አለን እግዜር ከነቤተስብዎ ይጠብቆት !!!!

  • @tatybarich7316

    @tatybarich7316

    2 жыл бұрын

    woww woww በጣም

  • @trasawoldu9173
    @trasawoldu91737 жыл бұрын

    one of my favorite top Ethio food. bless you ye Adane enat

  • @tsegakeller157
    @tsegakeller1577 жыл бұрын

    enate setesera tenesh berebere techemer neber ye Dire lij negn betam amesegenalew tebareku Enatyeeee sewedot

  • @e.ph.r164
    @e.ph.r1647 жыл бұрын

    enatiye betam tnx 💓💓💓💓

  • @abyssinay5580
    @abyssinay55807 жыл бұрын

    arif nw gin yene enat sitsera mitmita ena korerima tichemiralech yebelete tiru test yinorewal. Enamesegnalen!!!

  • @lilajamal1978
    @lilajamal19787 жыл бұрын

    ማዘርዬ በጣም ደስ ይላል በናት እጅ የተሰራ ይጣፍጣል እናመሰግናለን

  • @amonamon9158
    @amonamon91587 жыл бұрын

    Wow Tanxs mame

  • @dawithayth6338
    @dawithayth63385 жыл бұрын

    mamaye erejim edmena tena ystsh.thank you 💕💕

  • @ruhamahoney6632
    @ruhamahoney66327 жыл бұрын

    mother Betam Amsegenalhu Ewedotalehu Yemefelgew Moya Neber Betam Tnx Tebarekulegn

  • @user-wl2zv5dw8d
    @user-wl2zv5dw8d7 жыл бұрын

    ማሚ እናመሰግናለን ካላስቸገርኩሽ የባቅላባ አሰራር ብታሳይን

  • @raselsiddiquee640
    @raselsiddiquee6406 жыл бұрын

    ማማዬ በጣም አመሰግናለው በርቱልን

  • @jcjcj3271
    @jcjcj32717 жыл бұрын

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ስፈልገው የነበርነገርነው በሶ ጭብጥ ብታሳዩኑ ደስ ይለናል

  • @tehayabelihu2605
    @tehayabelihu26057 жыл бұрын

    ዋው እኮ ነሆት እማ እናመስግናለን

  • @ellineephrem8473
    @ellineephrem84735 жыл бұрын

    Wow thank you

  • @humble305
    @humble3057 жыл бұрын

    thanks mother you are awesome !!!

  • @jamemohammed442
    @jamemohammed4427 жыл бұрын

    ejege betam enamesegenalen mameya edate edamewadewate😍😍😍

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo7857 жыл бұрын

    betam enamesegenalen mameya ewedesalew 😍

  • @semhalbeyene6074
    @semhalbeyene60746 жыл бұрын

    enamesegnalen,,,,,,,,,,,,ye ertb aserar byasayun dess ylegnal

  • @lvhvbhh9947
    @lvhvbhh99477 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እማማ

  • @senay9798
    @senay97987 жыл бұрын

    ማሚ እናመሰግናለን፡፡

  • @salehaljafari549
    @salehaljafari5497 жыл бұрын

    እናመስግናለን እናታችን

  • @elianaermias6770
    @elianaermias67707 жыл бұрын

    waw your great thx

  • @yenayena8676
    @yenayena86767 жыл бұрын

    እናማሰግናለን

  • @hillinawallen5951
    @hillinawallen59517 жыл бұрын

    You are the best mama!

  • @fatumasayidfatumasayid1002
    @fatumasayidfatumasayid10027 жыл бұрын

    እጅክ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ባለሞያ ነሆት ፈጣሪ እድሜሆትን ረጅም ያድርግለሆት

  • @martayemariyamiliji5035
    @martayemariyamiliji50357 жыл бұрын

    wow Tanx mame

  • @hakimiki1611
    @hakimiki16117 жыл бұрын

    cheko betame nwe yemewedewe enamesegenalene

  • @shewityemane8146
    @shewityemane81466 жыл бұрын

    Enameseginaleni.....edmy Ena tena yisitilin. Ye tsom migibichin liyasayuni yichilalu?? Ahun Ye tsom weqit silehon. Lots of lv

  • @biiftuubarii8487
    @biiftuubarii84877 жыл бұрын

    thank you marrr

  • @ethiopiahagere7018
    @ethiopiahagere70187 жыл бұрын

    በቀላሉ ብዙ ነገር እያወቅን ነው እናመሰግናለን

  • @stststst3153
    @stststst31537 жыл бұрын

    Wowowow! thank u mother

  • @chahinecell1684
    @chahinecell16847 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ምግብ ነው አሠራሩን ባላውቀውም በኦሮሞ በሀል ለሠርግ ሲቀርብ አያለሁ እናመሠግናለን እናታችን😘

  • @JashimRainku
    @JashimRainku7 жыл бұрын

    እማይዬ የኔ ቆንጆ አላህ አድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ምወደው ምግብ ነው

  • @alemsebokaalemseboka5611
    @alemsebokaalemseboka56117 жыл бұрын

    enamesegnalen

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki62567 жыл бұрын

    እማምዬ እናመሰግናለን ትዝታ ቀስቀሱብኝ ውይይይይ የኦሮሚያ ጭኮ

  • @user-ej3qw8kx4w
    @user-ej3qw8kx4w7 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @tgbloom1968
    @tgbloom19687 жыл бұрын

    Thank you

  • @amuyadegelemaryamlije4386
    @amuyadegelemaryamlije43867 жыл бұрын

    Thanks mather

  • @mantegbkifle1748
    @mantegbkifle17487 жыл бұрын

    enameseginalen ema edemawotin yarezimilin

  • @familybannas8809
    @familybannas88097 жыл бұрын

    Nice!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Жыл бұрын

    how.about.instead of by hand.using blender or mixer?

  • @sofifamily
    @sofifamily7 жыл бұрын

    thank you emema

  • @teklerishanrshan9670
    @teklerishanrshan96706 жыл бұрын

    mamaye ejeshe yebareke selame hugi merte enate neshe edemena tena yesteshe amen

  • @kidulove3201
    @kidulove32017 жыл бұрын

    ያምምም በጣም የምወደው ምግብ እና መሠግናለን እናቴ

  • @love-wr2tf
    @love-wr2tf7 жыл бұрын

    የኔ እናት እድሜ ይስጥሽ ብዙ ነገር ተምራለሁ በጣም አመሠግናለሁ ውድ

  • @user-vp7wc7wi3h
    @user-vp7wc7wi3h7 жыл бұрын

    ዋው ይጣፍጣል በጣም እናታችን

  • @meske2042
    @meske20427 жыл бұрын

    እናመሰግናለ እናት

  • @mikeray8591
    @mikeray85915 жыл бұрын

    Selam Selam lemne dero wet endet endmisra atsayem?????betrfe teru new ketybet

  • @hfmjjjdj2515
    @hfmjjjdj25157 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ. መም

  • @fatumamoh5001

    @fatumamoh5001

    4 жыл бұрын

    Wooow betam aref now thank you

  • @salemzenebe6584
    @salemzenebe65847 жыл бұрын

    Ejewo yebarek yelejeo demo adenakiw negn (Adane Egezeabeher yebarekeh

  • @ttmarr1623
    @ttmarr16237 жыл бұрын

    የአዳነ እናት እድሜ ከጤና ይስጦት ረስቼው ነበር እንዳስታውሰው ስለረዱኝ

  • @hanamulugeta1329
    @hanamulugeta13297 жыл бұрын

    Thank you mom

  • @gemz3359
    @gemz33594 жыл бұрын

    የኔ ባሐሞያ እናት ድድሜ ጤና ይስጥልን

  • @yemitaenat3101
    @yemitaenat31017 жыл бұрын

    ማዘርየ በርቱልን እናመሰግናል

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z7 жыл бұрын

    ማዘርዬ እድሜና የጤና ይስጥልኝ♥♥♥♥ውድድድድድድድድ የጉራጌ ዞን በብዛት በሰርግና ጊዜ የሚቀርብ ምግብ ነው ።

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188

    @ihavefaithingod.godisgood.1188

    5 жыл бұрын

    Feneti Kuse hhh😂😂😂

  • @metergemapp5050
    @metergemapp50507 жыл бұрын

    ዋዉ እማ እድሜ ይሥጥልኔ የብሥኩት አቦካክ ቢያሣዪን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥጌን 🎉🎉❤❤❤ማማዬ

  • @KALKIDAN-yn3dn
    @KALKIDAN-yn3dn7 жыл бұрын

    ማዘርዬ ባለሞያ ኖት እኮ እድሜ ይስጥልን

  • @user-ck9nq3bw8b
    @user-ck9nq3bw8b7 жыл бұрын

    ማምየ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ማር የሆኑ እናቴ ናቸዉ እናመሰግናቸዋለን

  • @emuyamakoroemuya4556
    @emuyamakoroemuya45567 жыл бұрын

    vere good 👍👍👍👍

  • @user-xv1oe4zu1f
    @user-xv1oe4zu1f10 ай бұрын

    በርቺ

  • @eritreagreatgezavideos7683
    @eritreagreatgezavideos76837 жыл бұрын

    wow I like it beautiful mom , in Eritrea we do it with boil water & butter I don't if it is the same though

  • @beckyj6977

    @beckyj6977

    5 жыл бұрын

    If u put water in it then it is beso mabesbes or chibto,...cheko is made of only butter :))

  • @mekditube5653
    @mekditube56537 жыл бұрын

    tanxs mamy

  • @ahmadal3nezi910
    @ahmadal3nezi9107 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚሐቤሔር ሰላም ይብላችሁ የበሶ ጁስ ግን አልገበኝ እንዴት ነው የምሰራው? ?? ይቅርታ ግን አዴ

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema53797 жыл бұрын

    እመሰግናለሁ

  • @tarikayalew116
    @tarikayalew1167 жыл бұрын

    ማዘርዬ በጣም ባለሙያ ነዎት እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ የላዛኛ አሰራር እና ክሪሙ እንዴት እቤት ውስጥ ማዘጋጀት እንደምንችል ቢያስተምሩኝ ደስ ይለኛል ካላስቸገርኩ በተረፈ እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @love-ns1bl
    @love-ns1bl7 жыл бұрын

    እናትአለምእየአላህያቆይልን ስወደወት በጣም ኡሞ

  • @metadelg
    @metadelg7 жыл бұрын

    please can you show me how to make tela in America

  • @bettybetty5969
    @bettybetty59697 жыл бұрын

    emmm yamiiiiii

  • @hayethassen7924
    @hayethassen79247 жыл бұрын

    አትጨቃጨቁ ክብር ለናታችን የጉራጌም ይሁን የኦሮሞ እኔ መብላቴን ብቻ Tankyou mame

  • @user-rk1kd4gt7n

    @user-rk1kd4gt7n

    7 жыл бұрын

    Hayet Hassen kkkk ewunetshn serto menfat new yegurage ye amara malet yelem

  • @user-qj8bf7tw8f

    @user-qj8bf7tw8f

    4 жыл бұрын

    ትክክል የምንምይኡን ጭኮ ውስጤ ነው እናታችን በረካ ኡኑ ዲስክ ላይክ የምስጡ ስትገረሙ

  • @user-gt7gd8fj6r
    @user-gt7gd8fj6r7 жыл бұрын

    እናትየ እደት ሰነበቱ? ደህና ነዎት? በጣም በጣም አመሰግናለሁ። ስለ ጭኮ አሰራሩ። የብርዝ አሰራር ጠይቄዎት ነበር??

  • @tamimarediyo9833
    @tamimarediyo98337 жыл бұрын

    yene enate enamsgenalne

  • @haymizeleke7996
    @haymizeleke79964 жыл бұрын

    ለጭኮ የሚሆናው ገብስ እንዴት ይዘጋጃል?

  • @aberujimabekele8900
    @aberujimabekele89007 жыл бұрын

    mam bag sitarad yamisaraw dulat asaayun amasaginslahu

  • @mohamedseid2914
    @mohamedseid29147 жыл бұрын

    እኔ ደሙ ትሎብኝ ጭቁ ስወድ ማሚ አመሠግናለሁ

  • @ganatamde9706
    @ganatamde97066 жыл бұрын

    ❤mamaya

  • @samirawetmulachew3797
    @samirawetmulachew37976 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እማምዬ ጌታ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት እጆ ይባረክ ሚገርም ቅንነት ነው

  • @munabder4377
    @munabder43777 жыл бұрын

    betam amesgnalew

  • @selamenashdingil9366
    @selamenashdingil93667 жыл бұрын

    woooooooooowwwwwwwwww mami ewnat betam naw mamaseginewu miwodewu migib naw inam aserarun iresichewu naber oohhhh ahunima seralewu kezi buhala idime le mami nurilin wudi inatachin lijochishinim yanurilish 10q

  • @selame30
    @selame307 жыл бұрын

    please ye kocho aserare biyasayhun

  • @user-jv6rh6le9s
    @user-jv6rh6le9s6 жыл бұрын

    ማሚየ የኔልዩ ውድድድድድ ነውየማርግሺው

  • @user-ww9it3pe6p
    @user-ww9it3pe6p6 жыл бұрын

    ♥♥

  • @tigistgirmatigistgirma4461
    @tigistgirmatigistgirma44615 жыл бұрын

    Mumye betam gobhz note eghot yebhrke

  • @amanyamany1077
    @amanyamany10777 жыл бұрын

    mame sewadesh♡♡♡♡

  • @mananbelachew3695
    @mananbelachew36957 жыл бұрын

    mami telobege sewdeshe Enatene mesleshege rejem Edme fetari yesteshe weddddd

  • @user-xd4ff8cf6y
    @user-xd4ff8cf6y7 жыл бұрын

    ማሚ txs። ነገ ሰርቼ እበላለው። ጥያቄ አለኝ ማም አንቺ ያረግሽው ቅቤ የሀገር ቤት ነው ወይስ ባለፈው ያስተማርሽው የዚህ አገሩን ቅቤ ነው??

  • @tigist422
    @tigist4227 жыл бұрын

    Emukoooo Enkuwan Dena Metash

  • @hewatksa7446
    @hewatksa74467 жыл бұрын

    edima ena tana yestelen motherye gene halo habesha laye besehufe yakerbutene magegt alechalekume

  • @user-uj4gc7dz5p
    @user-uj4gc7dz5p7 жыл бұрын

    ጭኮ ሰራለወ በዬ የሞቀ ወሀ ደርግሚበት ገንፎ ሆኖብኝ ያቃል አይ ቀድሜ ይህን video ባየው እናመሰግናለን

  • @samuelfeke6344

    @samuelfeke6344

    4 жыл бұрын

    Enem kikiki

  • @samadibaba9572
    @samadibaba95727 жыл бұрын

    እናመሰግናልን

  • @zewudnesgzewudesg9183
    @zewudnesgzewudesg91837 жыл бұрын

    ማምየ፡ምን፡ላድር፡ግሺ፡ሳም፡ነው፡ያደረኩሺ፡የእኔ፡እናት

  • @fatumaabduabduo6976
    @fatumaabduabduo69767 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጭቆ አላቅም ገና እየደማሁ ነው

Келесі