Ethiopia || ልዩነታችን ውበታችንነው ከጓደኞቻችን ጋር አፈጠርን

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms.
🔗 Key Keywords:
Abrish
Ab Tube
Butagira
Abrsh ena Ruta
tiktok
Ethiopia
Fikr
Fkirtube
አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content.
🌐 Connect with us:
Instagram: [Your Instagram Handle]
Twitter: [Your Twitter Handle]
Facebook: [Your Facebook Page]
Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Пікірлер: 2 000

  • @user-kd3ew6bw6n
    @user-kd3ew6bw6n3 ай бұрын

    አፉ በይኝ ፍቅርየ በጣም ጠልቸሺ ነበር ዛሬ ላይ ግን አችን ሳይሆን እራሴን ጠላሁት ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ቅመም😢

  • @fafi8402

    @fafi8402

    3 ай бұрын

    ፍቅርዬ በጣም የምተውደደ ልጅ ናት❤

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    3 ай бұрын

    😢😢😢ሳናቅ የምንፈርድ ሀፂያቱ ለራሳችነዉ እኛ ችግራችን ወደነፈሰበትነዉ ግራ ቀኝ ማየት አንችልም እዉነቱ ያለዉ2ጋብቻነዉ እናስተዉል!!!!

  • @fekerlove6881

    @fekerlove6881

    3 ай бұрын

    እኔ ታሳዝነኛለች ፍቅርዬ እውነት እኔ እሳዋን ሳይ ነው የጠነከርኩት ጉዳቴ ልክ እደሳዋ ነው ግን ለሁሉም ቀነ አለው ብዬ ልክ እደሳዋ ዝም ብያለው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fekerlove6881

    @fekerlove6881

    3 ай бұрын

    መልካም ጋደኞች አላዋት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-es2wl2wv5kmehi

    @user-es2wl2wv5kmehi

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤​@@fafi8402

  • @WinaToub2
    @WinaToub23 ай бұрын

    የሴት በላይ በርች። ጉዞወደ100ሺ። ይገባሻል። ❤❤❤❤❤

  • @user-vi5tq8ys7i

    @user-vi5tq8ys7i

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LaylaNasry

    @LaylaNasry

    3 ай бұрын

    ትክክል🎉🎉

  • @user-xo1zp2fe9m

    @user-xo1zp2fe9m

    3 ай бұрын

    Correct 👍👍

  • @user-cp7ol8ny7t

    @user-cp7ol8ny7t

    3 ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤😊

  • @user-pt3td5us9e

    @user-pt3td5us9e

    3 ай бұрын

    ትክክል🎉🎉❤❤ዊናየ❤

  • @naymaa2843
    @naymaa28433 ай бұрын

    ይቺ ልጅ ግን ሙስሊሞች ቤት ስትሄድ ተሸፍና ነው ለሙስሊሞች ያለት ክብር ይለያል በርቺ ዱንያ ዟሪ ነት የተሻለውን ይወፍቅሽ

  • @user-zj8my4me8r

    @user-zj8my4me8r

    3 ай бұрын

    ስታከብር ትከበራለህ ግን ሊላ ነገር ባንል ሁሉም ለእምነቱ ልዩ ፍቅር አለዉ ሆ

  • @halima7993

    @halima7993

    3 ай бұрын

    በትከከል

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ፍቅርነችእንደ ስሟ ❤❤❤

  • @AllahKerim-mo7hd

    @AllahKerim-mo7hd

    3 ай бұрын

    አው ከዱሩም ተክብርልች

  • @user-gs6nb6el9w

    @user-gs6nb6el9w

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @OureFui
    @OureFui3 ай бұрын

    ይች ልጂ ስጠላት ነበር አሁን ወደዲኳት የምር በጣም የሠው ክብር አላት❤❤❤❤❤

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    3 ай бұрын

    Ala.yiwidadishi❤

  • @Efrem946
    @Efrem9463 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ መልካም ረመዳን ይሁንላቹ❤🙌

  • @user-vl9qh3te2l

    @user-vl9qh3te2l

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @faizakuku1371

    @faizakuku1371

    3 ай бұрын

    አሚንአሚን

  • @monashwarga8446

    @monashwarga8446

    3 ай бұрын

    ኤፋዬ ፍቅርን አበረቷቷት ጥሩ ልጅ ናት ዩትዩባን ሼር አድርጉላት😢😢😢

  • @user-hy4oe5sp6b

    @user-hy4oe5sp6b

    3 ай бұрын

    ኤፈ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ያመከብርህ ያለምሊ ወንድም

  • @user-bc7zj1ft3h

    @user-bc7zj1ft3h

    3 ай бұрын

    ❤ምርጥ ሰው. በል ሸርም አድርጉላት

  • @user-kc8nv9mn6e
    @user-kc8nv9mn6e3 ай бұрын

    የፍቅር ቤተሰቦችአንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀያትtube

    @ሀያትtube

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    3 ай бұрын

    ​@shtatubeነይ

  • @Hifeteasfea

    @Hifeteasfea

    3 ай бұрын

    dameren❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀያትtube

    @ሀያትtube

    3 ай бұрын

    @@Hifeteasfea ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ

  • @seadei127
    @seadei1273 ай бұрын

    እስኪ የማዳም ቅመሞች መቸም ደግና አዛኝ ናችሁ 100kእናስገባት ይችን ቅን ሀይማኖቷን አክባሪ የሰውንም የምታከብር አድፍሬልጅናት እናበረታታት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zj8my4me8r

    @user-zj8my4me8r

    3 ай бұрын

    ተገባለች ገና መቸ ❤❤❤😂

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    3 ай бұрын

    እንኳንእሷበዉሸት የሚሠክሱትንአስገብተናል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ትገባላችኢንሻአላህ

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    3 ай бұрын

    እሺ❤❤❤❤

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    3 ай бұрын

    ትገባለች የኔውደ ❤

  • @NataliNatali-rj5or

    @NataliNatali-rj5or

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imanimqn9281
    @imanimqn92813 ай бұрын

    ወላሂ ፍቅር አምናም አባያ ለብሳ ነበር የሀደይው ዘድሮም እደዛው ለኛ ያሊት ክብር ይለያል❤

  • @babibabi4471

    @babibabi4471

    3 ай бұрын

    አዎ በጣም ፍቅር ትለያለች

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    3 ай бұрын

    አወ በጣም ልዩናትኮ ቅመም የሆነች ልጅ ናት❤❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ​@babibabiየኔ ልዩ ደምሪኝ4471

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ​@@zeharahassen7810የኔ ውዴ ደምሪኝ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33823 ай бұрын

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይዞኝ ፍቅርዬ እመብርሀን የማታ እንጀራ ትስጥሽ ዛሬ 30k ትገባለች የምትሉ ላይክ ❤❤❤

  • @user-gs6nb6el9w

    @user-gs6nb6el9w

    3 ай бұрын

    ❤❤❤😢🙏

  • @hiwi99

    @hiwi99

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mulumekonen3649

    @mulumekonen3649

    3 ай бұрын

    ኧረ እንኳን ተላቀቅዋት እዛ ሰፈር ሀይማኖት የለም እስዋ የሰዉንም የምታከብር የራሶንም የምትወድ ምርጥ የማሪያም ልጂ ናት 100k እናስገባት በናታችሁ ❤🙏

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    3 ай бұрын

    አሚንን❤

  • @SadaNasir-wk3vo
    @SadaNasir-wk3vo3 ай бұрын

    ፍቅር የኔ እህት ለእስልምና ያለሽ ክብር ይለያል የዛሬ አመትም እንደዛ ው ነበርሽ ዘንድሮም ማሽአላህ🎉🎉🎉

  • @SintaTube-bk9hq
    @SintaTube-bk9hq3 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች 100k እናስገባት የኔ ሳቂታ ፍቅርዬ ❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    የኔ ልዩ ደምሪኝ

  • @hayata7137
    @hayata71373 ай бұрын

    ቢቻል ኑሮ እኔ ብቻ 10ሽ ላይክ በርግሽ ዴስባለኝ

  • @mulumekonen3649

    @mulumekonen3649

    3 ай бұрын

    እኔ እራሱ ጓደኞቸን የግድ አርጉ እያልኩ ነዉ ያለሁት ፍቅርዬን ስለምወዳት❤❤

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    3 ай бұрын

    እኔስብትይ

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-um3zp4lx9u

    @user-um3zp4lx9u

    3 ай бұрын

    ወይ ሻሚሌ❤❤❤😂😂

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    3 ай бұрын

    @@user-um3zp4lx9u አሠልነች

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39563 ай бұрын

    ለሙስሊሞች ያለሽ ክብር ዴስ ይለኛል ማማየ❤❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi59793 ай бұрын

    ማነው እዳኔ ፍቅርን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 😊😊❤🎉

  • @Hifeteasfea

    @Hifeteasfea

    3 ай бұрын

    Me. tooo♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    3 ай бұрын

    እኔምበጣም እወዳትአለሁ በናታቺሁ 100kእናሥገባት

  • @nedaahmed5123

    @nedaahmed5123

    3 ай бұрын

    እኔምበጣም ነው እምወዳት❤️❤️😘

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    3 ай бұрын

    እኔ በጣም ፍቅርዬ እሳሳላታለሁ❤❤❤🥰😥

  • @badryahmdi5979

    @badryahmdi5979

    3 ай бұрын

    @@ritahkarungi-we5vw እኔ በላቃቀቹ ቪድዩ ሁሉም ለይክ ሳላራግ አልፌ አለውቅም ከድ ውጪ ለይክ ማራግ ቢቻል ማቶ ግዜ አራጋት ነበር

  • @eyerustadese4916
    @eyerustadese49163 ай бұрын

    ማህተብሽን አጥብቂ የኔ ፍቅር በተረፈ ደሥ ይላል አብሮነታችሁ

  • @sikosilo5437
    @sikosilo54373 ай бұрын

    ፍቅርየ የሴቶች በላይ ስወድሽ እኳንም አብሮ አደረሠን ለሠወች ያለሽ ክብር ደስ ሲል አላህ ያክብርሽ

  • @meritube5533
    @meritube55333 ай бұрын

    ዝብየ ሳስብ የተበደለች እውነት እሷጋ ያለ ይመስለኛል የኔቆጆ ደግሞ ስታምር ወላ የደምገቦ ፐ❤❤❤

  • @FoziMoh-qm1rf

    @FoziMoh-qm1rf

    3 ай бұрын

    እኔ እራሱ😢😢😢ከልቤ ነው የመታሳዝነኝ እፋፋፋ

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    3 ай бұрын

    በጣም😢😢😢

  • @fadillamarkosi9137

    @fadillamarkosi9137

    3 ай бұрын

    💯 Asetewayi neshi😢

  • @umufewzan-eu8dd

    @umufewzan-eu8dd

    3 ай бұрын

    አሏህ ጊዜና ሰዓት አላው አሁን ልታይ ልታይ የላ ሁሉ እውነት አላው ማለት አይደለም ጊዜ ይፈታዋል ቧቡ አንድ ቀን ይፍናዳል😊

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    3 ай бұрын

    በጣም እውነት ተደብቆ ውሸት ገዝፎ ሲወጣ ይከብዳል ብቻ አላህ የተሻለውን ነገር ይሻላትየልብ ስብራቷን የሚጠግን ፈጣረፍን የሚፈራውን ይስጣት የኔቅመም ስወዳትኮ❤❤❤❤

  • @user-bq3yi6fv7m
    @user-bq3yi6fv7m3 ай бұрын

    አንቺ እኮ የሴት አንደኛ ነሽ የምሰሪያቸው ስራዎች የትልቅ ሰው ፈታጣራ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kr6lo7jc9d

    @user-kr6lo7jc9d

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ❤

  • @user-zc1cf9fp9w
    @user-zc1cf9fp9w3 ай бұрын

    የኔ ወድ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናሽን አይቀይርብሽ በረችልን ስትገቡ ላይክ እያርጋችሁ 100 "ሺ እናስገባት ❤

  • @mesilovemesiloveyoutube5216
    @mesilovemesiloveyoutube52163 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ስስት ሳይሽ ዉዬ ሳይሽ ባድር የማልሽግብሽ ፍቅርዬ የቱን ብዬ የቱን ብልሽ እደዉ አችን የ ሚገልፅሽ ቃላት አጣሁ ብመርጥልሽ ፍቅእዬ:_ ሳቅሽ ሞልቶ ተትረፍርፎ ደስታሽ በዝቶ ካችም አልፎ ኢሄዉ ለኛም ፈገግታችን ሆንሽልን መዝናኛችን ምንጫችን የሳቃችን እኮ እንደት ብዬ በምን ቃላት እኮ እንደት ልግለፃት ፍቅርዬ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂ ሁሌም ከፍፍፍፍፍ በይ ሁሌም ይመርብሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan52073 ай бұрын

    ጠላት ቅጥል እርር ይበል😂ፍቅርዬ ወደፊት ብቻ💪💪💪

  • @Zebu918

    @Zebu918

    3 ай бұрын

    እነ ባልቴት ቅጥል ይበሉልን ወደ ፊት ዳይ

  • @fafi8402

    @fafi8402

    3 ай бұрын

    ኢ ወላ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    3 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @elsaeysus3152

    @elsaeysus3152

    3 ай бұрын

    iko❤❤❤❤

  • @hiyriabeshir754
    @hiyriabeshir7543 ай бұрын

    ሰወዳት እኮ ፍቅርን የሚወዳት ❤❤❤❤❤❤❤በላይ ክ ገጫ አድረጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta4493 ай бұрын

    እኔ ግን በጣም አፍቃሪ ነች ፍቅር የእውነት ሴቶች ሀቀኛ ናቼው ወንዶች ግን ምንም ቢያፈቅሩ የበለጠ ከመጣ ወደ ኋላ አይሉም እግዚአብሔር የተበደልሽውን ይካስሽ ውዴ😊😢😢

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    3 ай бұрын

    በጣም በደብ አብበሻል እህቴ❤

  • @Rose-vw4gw

    @Rose-vw4gw

    3 ай бұрын

    በእውነት ትክክልነው❤

  • @ikramtsegaye8088

    @ikramtsegaye8088

    3 ай бұрын

    አትቀባጥሩ😮

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath73433 ай бұрын

    ማሻላህ አላህአላህ ይጨምርልሽ ይኤኔ ውድ በርቺ ጀግነ ለሌችም ትምርት የሚሆን ጭምር ነው በቅርብ ቀን 100ሺ እነስገባት የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤

  • @Lij..kidu..
    @Lij..kidu..3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጉጉት ስንጠብቅ ነበረ እስኪ የምትወዱዋቸው like አድርጉኝ 👍👍👍

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    የኔ ልዩ ደምሪኝ

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat81963 ай бұрын

    አዲሰዉ ከቻለኸይርይናከር ካልቻለ ዝምይበል ፍቅር በርች ያለፈዉነገር ያችስላልነበር እጂ። ባችስህተት አይደለም ወደፊት🌺የምትሉ🌺🌺💧💧

  • @halima7993

    @halima7993

    3 ай бұрын

    በጣም የኔ ወድ

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    3 ай бұрын

    ሳህ❤❤❤❤

  • @1993Rihna
    @1993Rihna3 ай бұрын

    ይች ናት ኢትዮጲያ 😢😢😢 አምናም በሰረዓቱ ልብሳ ነዉ የሄደችዉ ዘንድሮም እንደዛዉ ስታከብር ትከበራለህ እኛም እናከብርሻለን እንወድሻለን ❤❤❤❤

  • @birtuka4Tube382

    @birtuka4Tube382

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g3 ай бұрын

    እኔ ግን ፍቅር ታሳዝነኛለች ዝም ብላ ሰልኳን ሰጡኝ ፈልጊት ነው❤❤❤❤❤

  • @shsh1715

    @shsh1715

    3 ай бұрын

    ነይ በሰላምከሆነ🥺🥺

  • @Temir-ky7dk

    @Temir-ky7dk

    3 ай бұрын

    ኧረበአላህ ለኔም አምኔ ስጡኝ የምለው ሰው አጥቼነው​@@shsh1715

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md5013 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ላይክ አሞሮኛል እርጉዝ ነኝ

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    3 ай бұрын

    😂😂😂👍👍❤

  • @RahmaRahma-tk4wy
    @RahmaRahma-tk4wy3 ай бұрын

    ፕሊስ 100k እናስገባት

  • @mulumekonen3649

    @mulumekonen3649

    3 ай бұрын

    በናታችሁ100k እናስገባት ጨዋ ልጂ ናት❤

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zj8my4me8r

    @user-zj8my4me8r

    3 ай бұрын

    ከቻላቹህ ለምታዉቁቸዉ ሸር በሉላቸዉ

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    3 ай бұрын

    እንተባበራት❤❤

  • @AsmelashGetahun

    @AsmelashGetahun

    3 ай бұрын

    እንተባበር

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r3 ай бұрын

    የኔ ውድ ፍቅር በርቺ❤❤❤

  • @JamilaMuhamad-ok2yr

    @JamilaMuhamad-ok2yr

    3 ай бұрын

    Bro wowow❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @ahilamYimer-fe7ue
    @ahilamYimer-fe7ue3 ай бұрын

    ፍቅር በመምጣቶ የስደሠተዉ በላይክ አሳዩኚ❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ❤

  • @cyrhufhzudj
    @cyrhufhzudj3 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ውድ በጣም ነው ምወደሽ ፍቅር የምትወዱት በላክ❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪♥️♥️

  • @sikosilo7773
    @sikosilo77733 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ቆንጆ በጣም አስደስተሽኛል የምር ለሙስሊም ያለሽ ክብር 👌👌 እናመሰግናለሀ🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹💖

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube9543 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ በርች ዛሬ ደግሞ የሀረሯ ቆንጆ መስለሻል አይኖችሽ ፈገግታሽ ሁሉ ማራኪ ነሽ ለጓደኞችሽም ያለሽ ክብር እንዴት ልግልጵልሽ አላህ መልካሙን ሁሉ እንዳደርግልሽ ምኞቴ ነው በዛላ ለሚስኪኖች ያለሽ ቦታ ከቃል በላይ ነው ካለችሽ ነገር ለነሱ ማሰብሽ ትልቅነትሽን ነው የሚያሳየው 🎉🎉🎉🎉 በርች የኔ እናት ነገሽ የተሻለ ነው እማ

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ውዴ ደምሪእ❤

  • @muntahakedir-qn6ew
    @muntahakedir-qn6ew3 ай бұрын

    እሥኪ ፍቅርን እንደዚህ አይነት ልብስ ያምርባታል የምትሉ :❤በላይክ አሣዩኝ ❤

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan52073 ай бұрын

    እንዳው ምን ላርግሽ የኔ ቅመም❤😢ሙትት ብዬ ወድሻለሁ💚😔

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad58773 ай бұрын

    ፍቅርየ የኔልዩ እናበረታታት የመዲም ቅመሞችየ ፍቅርየን😢😢😢

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 6:36

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    3 ай бұрын

    😢😢

  • @bWorku
    @bWorku3 ай бұрын

    ዛሬ በጣም ደስ አለኝ ኮሜንቱ ሁሉ ፍቅርን የሚያበረታ ስለሆነ በርቺ ፍቅርዬ ❤❤❤

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u3 ай бұрын

    ማሻ አላህ ፍቅርዬ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታት ምርጦችዬ🎉🎉ሰውን ሁሌም ትረዳለይ አንቺንም ተዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረሽልን ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማየት የምንፈልግ ብዙ እምንወድሽ አልን ጉዞ ወደፊት የኒ አሰል🎉🎉❤❤

  • @seadei127
    @seadei1273 ай бұрын

    ፍቅርየ የአመቱ ምርጥ ሴት የኔ ፍልቅልቅ አችንኮ የሚጠላ ሰይጣን ብቻነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አትጥፊ ትናፍቂናለሽ

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    3 ай бұрын

    በጣም ፈገግታዊብቻማራኪ ብትሠደብ ብትታማ ጣጣአዪሠጣት በጣምነዉ ያደነካት ትግሥቶን

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    3 ай бұрын

    በጣም❤❤❤❤

  • @MM-vf6so

    @MM-vf6so

    3 ай бұрын

    ፍቅርየ የኔ ፍልቅልል ስወድድ አይዞሽ ጠንክሪ

  • @rimeber669
    @rimeber6693 ай бұрын

    የኔ ማር የኔ እቡጥ አስተዋይ ቆንጆ ነሽ የኔ ማር የጥርስሽማ ነገር አይወራ እዴት እደሚያምሩ በረዶ ነው የሚመስሉት❤❤❤❤

  • @user-zl4cl3dm5z
    @user-zl4cl3dm5z3 ай бұрын

    ፍቅር ነብስ ነገር ለኛ የለሽ ክብር ሰለደንቅ አለልፍም ሁሌም ወደፍት የኔ ጠንከረ ሴት❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube53053 ай бұрын

    ሒጃብ ያምርባታል የምትሉ ብቻ👍👈 ግን ደሞ ዛሬ ምን ኮርጀች ትልውት😅

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ምንእንኮርጂ ተይአታናግሪኝ😂😂😂😂😂ማሬ

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    3 ай бұрын

    @@user-fo8je1md8n እኔ አላልኩም😂

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    3 ай бұрын

    @@k.dyoutube5305 ክክክክክክክክ

  • @halima7993

    @halima7993

    3 ай бұрын

    በጣም ነው ያማረባት ወላሂ

  • @user-ol3jy8pn8y

    @user-ol3jy8pn8y

    3 ай бұрын

    የፀጉር እስታይል ነዋ አይጠፋም ተተከታተልን😂😂😂

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ3 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽ❤❤ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ የምናይበት ቅርብ ይሁን❤

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    3 ай бұрын

    Aminii

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    3 ай бұрын

    አሚንን❤❤❤

  • @hayath3029

    @hayath3029

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @DiveLove-xb7gk
    @DiveLove-xb7gk3 ай бұрын

    የሰደት እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ሀገራችን ፀሎታችን ሰምቶ ሰላም አውርዶልን በሀገራችን ለመኖር ያብቃን አውርዶልን የኔ ማር ሰወድሸ ሰንዋደድኮ ሲያምርብን❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat92733 ай бұрын

    ፉአድና ፍቅርዬ የዛሬ አመትም ባንድ ነበራችሁ አሁንም እንደዛዉ ደስ ትላላችሁ

  • @najatbolo7755

    @najatbolo7755

    3 ай бұрын

    አዉ ❤

  • @user-fo3xy6tc8r
    @user-fo3xy6tc8r3 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኛ ልዩ ስንወድሽ እንኖራለን ነፍ አመት ኑሪልን❤❤❤

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ3 ай бұрын

    ፍቅርየ አፍጥጨ የምጠብቃችሁ ነገር ልዮነታችን ውበታችን 👌👌👌

  • @user-wc9ic3jx7t

    @user-wc9ic3jx7t

    3 ай бұрын

  • @user-wc9ic3jx7t

    @user-wc9ic3jx7t

    3 ай бұрын

    💞💞💋💋💋💋😭😭

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    3 ай бұрын

    እኔስ❤

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt

    @GenetGenet-vv2zt

    3 ай бұрын

    እኔም ስንቴ ቤቷ እየገባው እንደወጣው ብታይ❤❤❤

  • @SlamSlam-hg6rc
    @SlamSlam-hg6rc3 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ የዋህ የመዲም ቅመሞች ኣባካቹ እናበረታታት ፍቅርዬ ማን ኣለ እንዴኔ የምወዳት አሳዩን በላይክ❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt3 ай бұрын

    ፍቅርዬ ዛሬ ደግሞ የድሬዋን ቆንጅዬ ወጣት መስለሻል በሺቲና በሂጃብ ተውበሽ የኔ ሽቅርቅር ውድ ነገር ልዩ ሴት እኮ ነሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    3 ай бұрын

    በጣም ዉበት ደፍቶባታል❤❤❤

  • @adan1376
    @adan13763 ай бұрын

    ዛሬየ አደኛ ነኝ የኔቅመም ቀረሽ ብየ ወላሂ ደብሩኝ ነበር😢❤❤❤❤❤

  • @AjjeeEntertainment
    @AjjeeEntertainment3 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ውድ ጎበዝ በርቺ በቅርቡ ኢንሻ አላህ 100k ትገቢያለሽ አብሽር ❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf73103 ай бұрын

    ይህ ነው ለሙስሊም ክብረ መስጠት አለባበሷ 👌👌👌👉🍓🍓🍓🌹🌹🌹🌹ዛሬ የመጀመሪያ ኮማችኝ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ❤

  • @Rahema322
    @Rahema3223 ай бұрын

    በጣም ምርጥ አስተሳሰብሺ ለዬት ያለ ልዬ ፍቅር የሆንሺ ልጅ ነሺ 👍👍🌺🌺🌺

  • @maeritube21
    @maeritube213 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ የዛሬ አመት ከነ አብርሽ ጋር እነ ፉአድ ጋር ስታፈጥሩ አስታውሳለሁ የልጂ አዋቂ ነሽ በርቱልኝ❤❤ስታምሩ❤

  • @user-st5de6gy8v
    @user-st5de6gy8v3 ай бұрын

    የነልዬ እንኳን በሠላም መጣሽ ፍቅረን የምትወድ ላይክ ግጪኚ❤❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube13 ай бұрын

    ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ስወድሽ እኮ ደስ የሚል ጊዜ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጋር አሳልፈሻል ስርዓትሽ ልዩ ነው 😍😍

  • @ikramtsegaye8088

    @ikramtsegaye8088

    3 ай бұрын

    😅😅 ወዬ ወዬ

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr3 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ጀግና ሰውን ለመማረክ ለመሳብ የማትቀቢ ብጥልቅልቅ የማትይ የኔ ንግስት በጣም ነው የምኮራብሽ ጀግና አቺ ነሽ ተኳኩለህ እያለቃቀስክ ለወድ አፍቅረኝ አታፍቅረኝ አደለም አቺ ማለት ራስን መሆን የምታስተምሪ ጀግናየ ነሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33823 ай бұрын

    በውነት ታስቀናላችሁ አይለያችሁ እንባዬን አስመጣችሁት ሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53353 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ፍቅራችን አንድነታችን ይመልስልን😍❤💓💙💜🙏🙏

  • @user-hi7vw5je3m

    @user-hi7vw5je3m

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @khyriasaleh43

    @khyriasaleh43

    3 ай бұрын

    ሙቢ አንተም ቢሆን አይዞሺ በላት እውነታውን አላህ ነው የሚያወቀው ና በረቸ በላት

  • @user-gl8mi2gl7i

    @user-gl8mi2gl7i

    3 ай бұрын

    ሙቤ እኮ አይደለም የፌክ ነው​@@khyriasaleh43

  • @Kedga-od5pz

    @Kedga-od5pz

    3 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @Fatima-no8km

    @Fatima-no8km

    3 ай бұрын

    አተ ነህ ጉድ የሰራሀት ሀይ ሀይ ብለህ😕😕😕😕😕😕ያስነጠካት

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju2213 ай бұрын

    ጎበዝ ከሁሉም ፍቅር ያሸንፍል ሠጣ ገባ ለማንም አይጠቅም በዛውም ቴክቶክ ላይ ዝብለው ነገር ሲዋሥዱ እሚድሩትንም ልብ ይስጣቸው ትልቅነት ይሄነው በጣም ወደድኩሽ በይቅርታ ማመንሽን🥰

  • @user-vi9tf3jy4s
    @user-vi9tf3jy4s3 ай бұрын

    ፍቅርየ ፍልቅልቅ የማንንም ወሬ እዳሰሚ ለማንም መልስ እዳሰጭ ማንም ምንም ቢል በራስይ አይድያ መልካም መልካም ነገሮችን ስሪ ደሞ አትጥፊ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df3 ай бұрын

    ፍቅርዬ አምሮባችሀል ዉበት ሲለካ ለካ በቅርዬ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-ql9xv4jf2u
    @user-ql9xv4jf2u3 ай бұрын

    ፍቅርዬ ለሙስሊሞቺ ያለሽ ክብር ደስ ሲል ተሸፍና ነዉ የሄደቺዉ ማሽአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senayit28
    @Senayit283 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ሴት በርቲ በታም ያምራል ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ወድሻለሁ ❤❤❤

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn3 ай бұрын

    ጌታን ምርጥ ልጅ ነሽ አለባበስሽ ሰው አክባሪነትሽ አታስመሲም ከልብሽ ነው የምሰሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ሁሉ ያምርብሻል ስታዘኚ ስትደሰቺ ግን አዘንሽን ያርቅልሽ❤❤

  • @user-nx4sj3cw8b

    @user-nx4sj3cw8b

    3 ай бұрын

    በጣም ሰው ሰቷት ሳይሆ ከራሷ የምረዳው

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅርየ 🎉🎉🎉🎉እንድህ ነው ኢትዮጲያዊነት እስላም ክርስቲያኑ አንድ ሲሆን❤❤❤❤❤

  • @kasutube8310
    @kasutube83103 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ፍቅርዬ በቅርብ ቀን 100k እገባለን ለሰዉ ያለሺ ፍቅር❤❤❤ ወደፊት ✊✊

  • @najatbolo7755
    @najatbolo77553 ай бұрын

    የሙስሊም ያላት ክበር ክበሪልን ፍቅር እንዉድሻለን አናም ደምቀሸ ነበረ ዘድረም አደመሽዉ❤❤❤

  • @heyewatnegymeskanlegheyewatneg
    @heyewatnegymeskanlegheyewatneg3 ай бұрын

    ሁለት ዘለግላጋዎች ማሻአላህ ፏድ❤ፍቅር ሲያምርባቹ እውነትም ፍቅር ኘሽ ሁላቹ የምወዳቹ ናቹ ዛሬ ደሞ ሻሚልንም አየሁት❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube3 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ ስርአትሽ ብቻ ይበቃል ❤እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑረን

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r3 ай бұрын

    ፍቅራችሁን ያብዛው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Zabeb-ji3rs
    @Zabeb-ji3rs3 ай бұрын

    ፍቅርየ የኔ ልዬ ማሻአላህ ፍቅር በሂጃብ ታምራለች የምትሉ👍

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so3 ай бұрын

    በጣም ታሳዝነኛለች በብዙ ነገር የተካደች አይዞሽ እኛ የማዳም ቅመም እናሳድግሽለን❤❤❤❤

  • @NasaSww
    @NasaSww3 ай бұрын

    ፍቅሪዬ ትዝ ትዝ ትይኛሌሽ ስቀመጥ❤ ስናሳ መፍትሄ አጠሁልሽ አችን ያሚያሰሪሳ ማሬ ዉዴ ❤ብየአለበዛም ጣጣ እኔ❤እዎድሻለሁ ናፊሴ እስካ ሚወጣ ⒻⒻⒻ ያኔ ንግስት ❤

  • @user-fs4jd8jz2n

    @user-fs4jd8jz2n

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayath3029

    @hayath3029

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube9543 ай бұрын

    ጓደኝነት የሚፈተነው በጎደሎ ቀን ነው ሂክማ ፉዓድ እንድሁም ሎሌሎቻችሁም ለናንተ ቃል የለኝም አላህ ብቻ የልባችሁን መሻት ያድርግላችሁ በዙሪያዋ ሁናችሁ አንገቷን ቀና አድርጓችሗታል

  • @babibabi4471
    @babibabi44713 ай бұрын

    ማሻ አሏህ ብል አፊያ አሏህ ይቀበላችሁ ፈቅርዬ ትለያለሽ የሰው ያለሽ ክብር ሁሌም ደስታ ኑሪልን

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od3 ай бұрын

    የኔ ቅመም ሁሉም ያምርብሻል እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ፈጣሪ የድሮዋን ኢትዮጵያ ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏💋💋💋❤❤❤❤

  • @aynalemkasaykasay7548
    @aynalemkasaykasay75483 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ድምቀት ስወድሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat81963 ай бұрын

    ሂክማዬ የኔቆጆ ላይክአርጉኝማሂክማእዲታነብልኝየኔዉዲዲዲዲ💧💧🌺

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ

  • @ath1381
    @ath13813 ай бұрын

    የሴት ጀግና ነሽ በጣም ነው ምወድሽ የቤተሰብሽ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ

  • @user-ho6ld1xn7r
    @user-ho6ld1xn7r3 ай бұрын

    የኔ ውድ በርች አላህ ጥሩነገር ይስጥሽ ያለፈው ያንች ስላልነበር እንጅ ያንች ጥፋት አይደለም እንደዝህ በራስሽ አይድያ ስትመጭ ሁሉም ሰው ይቀበልሻል

  • @Sarah-ur6ox
    @Sarah-ur6ox3 ай бұрын

    ሕብረታቹ አንድነታቹ በጣም ደስ ይላል ያደግነበት ባህላችን ነው ግን ማህተብሽ አደራ ❤

  • @ሀያትtube
    @ሀያትtube3 ай бұрын

    የፍቅር ቤተሰብ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ🥰

  • @user-sr4hd1ul8t
    @user-sr4hd1ul8t3 ай бұрын

    ሤትልጂ በራሧ ሥትኮራ ጠካራ ቆራጥ ሥትሆን አቤት እደት ደሥ እደሚለኝ አይዞሽ ማማየ

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga36213 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ላአንች ይስጥሽ ለማንም አገትሽን እንዳትደፊ ለወሬኛው ቦታ እንዳትሰጪ ሁሉ ሳቂ የኔ ውድ❤❤❤

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq3 ай бұрын

    ቤተሠብ ላይክ አርጉ እናበረታታት ይችን ቆንጂዬ❤❤❤

  • @adan1376
    @adan13763 ай бұрын

    ዳይ ጋይስ ወደ 50 Kአስገቡልኝ የኔ ውድ እህት

  • @user-wo2rv2li8i

    @user-wo2rv2li8i

    3 ай бұрын

    ኢንሻ አላ በቅርቡ ትገባለች❤

  • @user-ct1bh7yo6t

    @user-ct1bh7yo6t

    3 ай бұрын

    ok❤

  • @halima7993

    @halima7993

    3 ай бұрын

    ግን አሁን ስት ገባቺ ማረ

  • @adan1376

    @adan1376

    3 ай бұрын

    @@halima7993 30ማሬ

  • @adan1376

    @adan1376

    3 ай бұрын

    ​@@halima799330ማሬ

  • @lubabalubaba9751
    @lubabalubaba97513 ай бұрын

    ፍቅር የኔልዩ አላህይጠብቅሽ የኔሰዉ አክባሪ አላህያክብርሽ በሁለቱም ሀገር😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p3 ай бұрын

    100ሺ ይገባታል ፍቅር የኔ ልዩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @heyewatnegymeskanlegheyewatneg
    @heyewatnegymeskanlegheyewatneg3 ай бұрын

    ፍቅርዬ አብሽሪ በርቺ ገና ልጅ ነሽ ❤❤❤❤ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ

  • @aber5403
    @aber54033 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አንኮን መጣሽልን 100ሺ አናስገባት አግዚያቢሆር በሆድሽበት ይጠብቅሽ

  • @wesenegezahegn1992
    @wesenegezahegn19923 ай бұрын

    ዋውውውውየኔ የሴት ተምሳሊት ፍቅር ውድድድድ ሳላቅሽየምወድሽ ነገር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt3 ай бұрын

    የኔ ቅመም በቻለችው አቅም ምስኪኖችን የምትረዳ አስተዋይ እኮ ነች ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ ፍቅርዬ😍😘😘😘

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube99363 ай бұрын

    የኔ ነግሰት ሰወድሺይ አለባበስሸይ የጎድኚችሸን አለባበስ በማከበርሸይብቻ ሸልማት ይገባሻል የኔወድ

  • @rahima1683
    @rahima16833 ай бұрын

    የሆንሺ ❤❤ጣፋጭ ❤ነገር ❤❤ነሺ እኮ❤❤❤❤❤❤ፍቅርየ❤❤❤❤

  • @FafiTube-ov7lz
    @FafiTube-ov7lz3 ай бұрын

    የሆነ ነገር ጎቶአቹ የለማንም ሠው አጋዥ ስትነሡ የለው ደስታ በተለይ በፍቅር አለም ላይ ታማኝ ብቻ ሁኑ እናንተ❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    3 ай бұрын

    ፈዬ ደምሪኝ

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    3 ай бұрын

    @@user-ni7fg3gf3v መልሽ ደምሬሻአለሁ ውዴ

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa81413 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ልዩ ስወድሽ ጀግና እኮ ነሽ በርቺ ፍልቅልቋ ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df3 ай бұрын

    የጋደኛ ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያቹ❤❤

Келесі