#ETHIOPIA

ETHIOPIA የእንሳሮ ስውራን አባቶች ከመልዓከ ሞት የነጠቁት ነብስ …… የኢትዮጵያ ስውራን ገደማትን ያክል በምስጢር የተሞላ ነገር የለም በዚህኛው ይዘንላችሁ የመጣነው ደግሞ ስውራኑ ተብለው የሚጠሩት ሊቃውተ ቤተክርስያን ቅዱሳን አባቶች ከሚሰሯቸው ድንቅና እፁብ እፁብ የሚያሰኝ ተግባራቸውን ነውና ሁላችሁም ትከታተሉን ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናችኋል ….ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡

Пікірлер: 7

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w3 жыл бұрын

    አሜንአሜን ለአባቶችእድሜያቸውንያስረዝምልን አምላኬለሀገሪመሪትአብቁቶኝ ገዳማትለመሄድያብቃኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    አሜን አሜን የሥማቸው የምዘክር ያርገኘ እጄን ልቤን ጌታ ወደገዳሙ ያሣየኘ አቤቱ አደራውን ለአተ ሰጥቻለሑ ወለተ ጌርጊሥ

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit72863 жыл бұрын

    የአባቶችን አድራሻ አስቀምጥልኝ

  • @startafrica.
    @startafrica.3 жыл бұрын

    ---የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ከታች ባለው ፔጅ ያገኙታል 👉👉👉#queen_sheba_diy

  • @TT-hh9uz
    @TT-hh9uz3 жыл бұрын

    ገዳሙን የምታዘርፎ እናንተ ማስረጃ እየሰጣችሁ ነው

  • @zenahalemayehu3818
    @zenahalemayehu38183 жыл бұрын

    መቼም የሀገራችን አባቶች ፣ ተዐምራታቸው ዐያልቅ፣ ዛሬ ደግሞ የተለየ ነው፣😅 በትረካ፣ በትርክት ወሬ የተሞላ ትውልድ። እውነትን አሥተምሩ፣ የእናንተ ኪሥ ሞልቶ፣የሠውን ዕምነት በትርክት ብትቀይሩ፣ ምን ይጠቅማችዋል? ሠብስክራይብ፣ ላይክ፣ ለግዜው እንጂ አይጠቅምም። የሚያሣዝነው የኦርቶዶክሥ ዕምነት፣ እናንተን በመሠለ ልብወለድ ተራኪዎች፣ ብዙዎቹ በትርክት ወሬ መሠልቸት ወደሌላ ዕምነት ይጒዙ ዘንድ ዋነኛዎቹ ተዋናይ እናንተን የመሠለ ተረት ሠባኪዎች ናችሁ።

  • @user-tv3hp2dl7p
    @user-tv3hp2dl7p3 жыл бұрын

    እባካቹ በአባ ዘወንጌል ፎቶ አትነገዱ እባካቹ እናስተዉል ይህን የ አባ ዘወንጌል አይደለም በዚ ሚተላለፈው ትንቢትም የ አባ ዘወንጌል አይደለም

Келесі