Ge'ez Tube

Ge'ez Tube

ግእዝ መላእክቱ ከስሉስ ቅዱስ ጋር የሚነጋገሩበት የሰማይ ቋንቋ ነው።

March 29, 2024

March 29, 2024

Пікірлер

  • @Tesfaye-ic5jj
    @Tesfaye-ic5jj4 минут бұрын

    መድኅኒዓለም የሰውን ልጅ አድኖ በቁጥር አንድ ፈያታዊ ዘየማንን ወደ ገነት ያስገባበት ድንቅ የእግዚአብሔር ቸርነት ቀጣይ የሆነውና ለእኛ በዚህ ዓለም የእግዚአብሔር ሕግን ጥሰን እየኖርን ላለነው ኃጥአንም እረኛችን ክርስቶስ በከፈተልን በመዳኛችን በርሜል ቅዲስ ጊዮርጊስ ፀበል ላይ የዲያብሎስ ጡሩንባችሁን እየነፋችሁ የጥፋት አታሞአችሁን እየጎሰማችሁ በአውደምህረታችን ውሰጥ ሽምጥ እየጋለበችሁ የምትገኙ የጨለማው ዓለም ፈረሰኞች የጥፋት ግልቢያችሁን አቁሙልን !

  • @AyuTsegalen
    @AyuTsegalen42 минут бұрын

    መንገድ ላይ ያለ እሾ ፣መናፍቅ ሰይጣን እና የገንዘብ ሰወች አንድ ናቸው አላማቸውም እየተጎዱ መጎዳት እነጅ ተጠቅመው ሰውን አይጠቅሙም።

  • @user-yo5wu1xg4l
    @user-yo5wu1xg4lСағат бұрын

    የሰማእቱ ጊወርጊስ ልጆች ናቸው የተንጫጩት

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655Сағат бұрын

    ታኩርልጅነውየዋህነውይቅርታይጠይቃልእኛክርስትያንከሆንንእያዳዳዱንመጽሀፍቅዱስየሚለውንአናስተምርምእያዳዳችንጠበቅአርገንአንይዝምአባቶችምፍዳቻችንንነውየሚጠብቁት

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia213 сағат бұрын

    ይሄ ቪዲዮ ረጅም አመት ሆነታል የአቡነ በርነበስ

  • @user-to6bu7et1z
    @user-to6bu7et1z14 сағат бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን ።

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem747417 сағат бұрын

    ኣባ ገብረ ኪዳን ላይ የዳቢሎስ ልጆች ተንጫጩኮ😂😂😂

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun364318 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse468120 сағат бұрын

    አንተም አባ ገብረኪዳን አንድ ናቹ አባ ገብረኪዳን መምህር ግርማን የሚቃወሙ አባት ተብዬ ናቸው አንተም ደቆን ነኝ ስትል እየሰማን ነው በእጅ አዙር የእግዚሐቤርን ስራ መቃወም ነው የዘመናችን አንተም እሳቸውም ዱኩማኖች ናቹ ህሊናቹ የተወረ የእግዚሐቤርን ድንቅ ታምር መለየት የቃታቹ የውሸት ዳቆን የውሸት አባቶች የበዙበት ዘመን መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን መምህር ግርማን የሚቃወም አባት ዳቆን መምህሮች ናቹ ያስቸገራቹሁን ህዝቡን ለምንድነው የምታወዛግቡት ሰው ፀበሉን እዲጠራጠር ማድረግ ለምን ተፈለገ አደብ ጉዙ

  • @aleaye3205
    @aleaye320521 сағат бұрын

    I think you have to learn about the secret of Mequteria. Another one, I heard a lot of people speaking witness about miracles to Bermil Georgis. So, how can be all those witnesses you said them script of drama? Can you go to Bermil Georgis yourself check it?

  • @user-ce4mx9or9l
    @user-ce4mx9or9l21 сағат бұрын

    አሜን

  • @user-ce4mx9or9l
    @user-ce4mx9or9l21 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604Күн бұрын

    AMANE AMANE AMANE AMANE

  • @SerkalemgetuSerkalemgetu
    @SerkalemgetuSerkalemgetuКүн бұрын

    Kutawe yiwredbachiu

  • @user-xz8fk9yd6g
    @user-xz8fk9yd6gКүн бұрын

    ያሣካሐልህበርታ

  • @user-xx7ip6fb6g
    @user-xx7ip6fb6gКүн бұрын

    እን አባት በጣም ቆይተዋል ጳጳስ ሳይሆኑ ሳውዝ እፍሪካ እየመጡ ይህንን የመናፍቅ ትምህርት ያስተምሩ ነበር

  • @yikerta0006
    @yikerta0006Күн бұрын

    ግን በትክክል እነዚህ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ?

  • @adanechassefa4201
    @adanechassefa4201Күн бұрын

    ወይ ዘንድሮ

  • @adanechassefa4201
    @adanechassefa4201Күн бұрын

    እድሜ ለአብይ ለዚህ ያደረሳቸው እሱ ነው ጊዜ ቂጣ ነው

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659Күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤በርታልን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sbКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193Күн бұрын

    እግዚኦ ....""ፍጡር "" ሲባል ሎቱ ስብሐት ፍጡሩን ገንዘብ አድርጓል እንጂ ፍጡር አይባልም!

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193Күн бұрын

    አሜን ዲያቆን የተባረከ ትዳር ይስጥኽ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልኽ በጣም እያሳቅኽ እያዝናናኽ ታስተምራለህ ገሽ በርታ እግዚአብሔር ይርዳኽ ለሠርግህ አንቀርም!!!

  • @Phi595
    @Phi595Күн бұрын

    አቡነ በርናባስ በይፋ ስለወጡ ነው እንጅ አብዛይኛው ያው ናቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8sКүн бұрын

    👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8sКүн бұрын

    רק ישועה הוא מציל מי הכול.

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8sКүн бұрын

    ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2xКүн бұрын

    አተሲ😂

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfayeКүн бұрын

    እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያናግርህ ያሰራህ ሰውየው ለመሳታቸው ምንም ጥርጥር የለውም እንኳን በንግግር ሰው እየገደሉ እያስገደሉ ነው እኮ እስቲ ጥቂት እንታገስ ላዋረዱት ጌታ እንዲፈርድ እድል እንስጠው ጥቂት ጊዜ ነው ወንድሜ አትዘን ማንነታቸውን ጌታ እየገለጠልን ነው ስለሚወደን

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2xКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemmekonen
    @eyerusalemmekonenКүн бұрын

    ምንም ማስተባበያ አያስፈልግም ወንድም አባ የተናገሩት ሁሉም ገብቶናል። ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን መከተል ነው የሚበልጠው አትሳሳት

  • @mercymulugeta9835
    @mercymulugeta9835Күн бұрын

    ድሮም ከደብተራ ምን ይጠበቃል

  • @AsnakechAlemu
    @AsnakechAlemuКүн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @KhalideSheek
    @KhalideSheekКүн бұрын

    እግዚአብሔር ለቦና ይስጣችሁ አባ ገብረኪዳን ድንቅ መምህር አባታችን ናቸው ቃለ ይወቴ ያሰማልን ለራሳችን በጣም ቦዙ ችግር እያለብኝ እስኪ ሰዎች ላይ ብዙ ችግር አንፍጠረካችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186Күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @EWNETUGETNET-fu1qv
    @EWNETUGETNET-fu1qvКүн бұрын

    አምላክ ወሰብእ እንለዋለን ይህም ማለት ሰው የሆነ አምላክ ማለትነው

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pgКүн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219Күн бұрын

    ke Ethiopia Negere Melekot memar efelegalehu..ketechale ebakachu

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681Күн бұрын

    አባ ገብረኪዳን ትልቅ ችግር ያለባቸው አባት ናቸው ከዚህበፊት ሰለመቁጠሪያው አግባብነት እደሌለው ምህር ግርማን ለመሸንቆር ተናግረው ነበር በወቅቱ እርሶ ቀስብለው የጎርጊስን ፀበል መቃወሞት አይቀርም ብዮ ፅፌላቸው ነበር ያልኩት አልቀረም ከዚ ውጪ መቃወም አለ ምን እያልከን ነው ዩቱበሩ ግልፅ አማርኛ ነው የተናገሩት ታዲያ ሰው ምስክርነት የሚሰጠው የውሸት ነው እያላችሁን ነው ምስክርነት የሰጡ ሰዎች ቢሰሙ ምን ሊሉ እንደሚችሉ ሳስብ ያስፈራኛል አባ ገብረ ኪዳን አባታችንን መምህር ግርማን እዲሁም ሌሎች አባቶችን ለመቃዎም የሄዱበት እርቀት ሳስበው አሁንም ይዘገንነኛል አሁን ደሞ የሰውን ምስክርነት አለመቀበል አለማመን እግዚሐቤር ወይም ጎርጊስ አይሰራም አይችልም እንደማለት ነው የምቆጥረው ምእመኑም እኝን አባት በጥንቃቄ ነው መከታተል ያለባቹ መምህር ግርማን የሚቃወም አባት ያ ለኔ አባት አይደለም::አሁንም መምእናን አባቶችንም ሆነ ሰባኪያንን ዘማሪያን በጥንቃቄ ነው መከታተል ያለባቹ ከዚህ በፈት በጣም የምንወዳቸው ሰባኪያንና ዘማራዎቻችን በአሁኑ ሰአት የት አዳሉ የምናቀው ነው አሁንም አባ ገብረ ኪዳን በእጅ አዙር የእግዚሐቤርን ስራ እየተቃወሙ ነው ይህ አባባላቸው ከመረቁ ነው እንጂ ከስጋው ፆመኛ ነኝ እንደ ማለት ነው የሚቆጠረው ልቦና ይስጣቸው

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219Күн бұрын

    abet defret......

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619Күн бұрын

    ሁልጌዜ መውቀስ መክስስ። ሁሉም።እባካችሁ በተስጠው ፀጋ ይኑር እኔ ካልታየኚ ሌላው አይታየውም ማለት ነው እእባካችሁ የእግዚአብሄርን ቃል ብቻ አስተምሩን አትክስሱ ለመፍረድ አምላካችን በቻ የበቃናል😮

  • @zenebe614
    @zenebe614Күн бұрын

    ከዸነጠጡ እኮ ቆይተዋል። በውጪው ዓለም ያሉትን ምእመናን እንደፈለጉ እያሽከረከሩ ማንም ሀይ የሚላቸው ስለጠፋ ቤተክርስቲያን ላይ ተጣብቀው ቀሩ።

  • @selmonyehalem9032
    @selmonyehalem9032Күн бұрын

    ይሳካልህ

  • @salamsalami2409
    @salamsalami2409Күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660Күн бұрын

    ምን አቡን ናቸው እኝ በግድ እኳ የተሾሙ መናፍቅ ናቸው ይታወቃል በፊትም የሌባ አይነ ደረቅ ነው ነገሩ.. .

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827Күн бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619Күн бұрын

    ህመምተኛው በዝቷል ፈጣሪ ይማራቸው😮

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619Күн бұрын

    ማየትም።መስማትም ያስጠላል ምን ጉድ ነው 😮

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynuКүн бұрын

    አሜን አሜን አባታች ን ቃ ለ ሂወት ያሠማልን እድሜ ና ጤና ይ ስጥ ልን

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1dКүн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3tКүн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እዉነት አባባ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ምክራቸዉ በጣም ገራሚነዉ እግዚያብሄር ይርዳቸዉና ያሥፈፅማቸዉ እኛም ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤