Ethiopia - ጽንፈኞች በመጀመሪያ ስምህን ያጠፋታል ቀጥለውም አንተን ያጠፉሃል | Esat Eletawi 1 March 2024 Friday ዕለታዊ

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 13

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael77445 ай бұрын

    ኦነግ በአማራ ላይ ይህንን ነው ያደረገው...መፈረጅ ማረድ

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw72655 ай бұрын

    Very educational discussion. Political dialogue not violence is needed to bring positive chance in our country. Thank you ESAT for having such program.

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw40175 ай бұрын

    እንደናንት ያሉ ተምራናል እያልክ የምትለፋደደው ስልዲሞክራሲ ምነቱን የማትውቅና ህዝብ ማለት ምን እንደሆነ የማይገባህ ደንቆሮ ሙሁርነኝ ብልህ ለትንታኔ ስትቀር ኢትዮጵያን እንደናንተ እነአብይ ለመምራት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ብሄር ምርቱን ይላክላት

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael77445 ай бұрын

    "የብልጽግና መንታ ወንድም ይዘህ መጣህ" የሕዝብ ሚዲያ ነው ያልከው?

  • @yayaassalabasha4011

    @yayaassalabasha4011

    5 ай бұрын

    ለደነዝ ምንም አይገባውም !

  • @nusaybamuhammad-em3ei
    @nusaybamuhammad-em3ei5 ай бұрын

    በሄዳችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ በጣም ነው እንወዳችኋል እናከብራችኋል ከቁጥር አትጉደሉ እንደው ሳያችሁ እምባዬ እሚመጣው ወይስ የሁሉም ሰው😢😢😢😢😢😢 ወንድሞቼ ይህን ለቅሶ በሳቅ የምናይበትን ቀን ቅርብ ያርግልን እናንተም በድል ተመልሶ እወዳችኋለሁ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu83975 ай бұрын

    የአንተው ዘመዶች አይደሉ እንዴ ሰሞኑን ምኒልክን ንጉስ ነው ያሉት ገና በአጥንቱ ሲገዛችሁ ይኖራል

  • @agerenewu8397
    @agerenewu83975 ай бұрын

    ምን ስም አላችሁና ስማችን ይጠፋል የምትለው‼️የ16 ክፍለዘመን የሰማነውን ታሪክ በ21 ክፍለዘመን በአይናችን አሳያችሁን ሰውን እንደ እንሰሳ አርዳችሁ ቆዳ የምትገፉ አረመኔዎች 👹

  • @kxwolde5718
    @kxwolde57185 ай бұрын

    My brother I follow your interviews excellent BUT this guy is very bias and oromo fanatics hater especially King hero Menilik I just don’t like his ideology; he should stop his crazy ideas or put him in prison , he is misgendering young oromoes

  • @woldefantu75
    @woldefantu755 ай бұрын

    ፅንፈኛ ያለው ሰሜን ብቻ ነው??

  • @Yaseen-mi

    @Yaseen-mi

    5 ай бұрын

    ኣማራ ።

  • @agerenewu8397
    @agerenewu83975 ай бұрын

    የእሳት ሚድያ ጭንብላችሁ ተገልጧል

  • @yayaassalabasha4011

    @yayaassalabasha4011

    5 ай бұрын

    denz min yarguk?

Келесі