ETHIOPIA - አቶ ታምራት ላይኔ አቡነ መርቆሪዮስን ጨምሮ መላው የኢትዮጵያ ህዝብን ይቅርታ ጠየቁ። - NAHOO TV

አቶ ታምራት ላይኔ አቡነ መርቆሪዮስን ጨምሮ መላው የኢትዮጵያ ህዝብን ይቅርታ ጠየቁ።

Пікірлер: 60

  • @beyenemoges7514
    @beyenemoges7514 Жыл бұрын

    የልብን ሰርቶ ይቅር በሉኝ -- አሐ ጥላሁን ገሠሠ!!!

  • @seideshetie4266
    @seideshetie42664 жыл бұрын

    አንተ ሌባ ባንዳ የልብህን ከሰራህ ቡሀላ አሁን ትቅለበለባለህ ያአማራን ህዝብ አስጨርሰህ

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Жыл бұрын

    አቶ ታምራት፡-አንተ የማትረባ ትንሺ ሰዉ ስለሆንክ ነዉ እንጅ፣ብዙዎቻችን አንተን ብንሆን ወይም ራሳችንን እናጠፋ ነበር ያም ካልሆነ ደግሞ ከሰዉ ፊት ራሳችንን እንደብቅ ነበር፡፡ የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ የተዋረደዉ ዛሬ ሳይሆን አንተን እና መሰሎችህን ያበቀለ እለት ነበር፡፡ በዚህ ህዝብ ላይ ዛሬ ድረስ ይህ ሁሉ የዘር መጠፋት መከራ እየወረደበት ያለዉ አንተ እና መሰሎችህ ባነበራችሁት/በፈጠራችሁት ስርአት ምክንያት ነዉ፡፡ዛሬ ላይ የፈለገ ነገር ብተዘላብድ ማንም ጆሮዉን አይሰጥህም፡፡ ምናልባት ከሆነልህ እና የሚቀበልህ ከተገኘ ማለት ነዉ በተለይ እያንዳንዱን የኣማራ ህዝብ እንዲሁም ደግሞ መላዉን ኢትዮጵያዊ እግሩ ላይ እየወደቅህ በለቅሶ እና በፀፀት ይቅርታ መጠየቅ ከቻልክ ብቻ ነዉ፡፡ ይህንን ካደረግህ ብቻ ነዉ እዉነትም ለእግዚአብሄር ንስሃ መግባትህ የሚረጋገጥዉ፡፡ ሌላዉ ኢህደን የሚባል ግዞተኛ ድርጅት የመሰረትከዉ ለአማራ ህዝብ ደህንነት እና ነጻነት አስበህ ሳይሆን ለጌቶችህ የወያኔ ከሃዲ ባንዳዎች ህዝቡን ባሪያ ለማድርግ የፈጠርከዉ ግት ማስፈጸሚያ ተቛም ነበር፡፡ እዉነታዉም ይኸዉ ነዉ፡፡

  • @demismeaza1824
    @demismeaza18244 жыл бұрын

    መለስ እንኳን እግዚአብሔር ድፍት አረገህ ። አቶ ታምራት አንተም በጣም ክፉትህ ክፉ ነህ የህዝብ ደም አለብህ አንተ አህዛብ።

  • @helawisolomon8291

    @helawisolomon8291

    Жыл бұрын

    Zerun yedfaw. Hulunem yedfachew

  • @beriutlake2681
    @beriutlake2681 Жыл бұрын

    ብእግዚአብሄር ቤት እጃችሁን በድፍረት አስገብታችኃል እና ይህንን ሁሉ ቁጣ ይህንን ሁሉ እልቂት አምጥታችሁብናል።

  • @kenebeker8651
    @kenebeker86514 жыл бұрын

    አደረጉ አትበል አደረግን ነው የሚባለው አሁንም ውሸት ውሸት በስመአብ

  • @hannatewolde3932
    @hannatewolde3932 Жыл бұрын

    You're so brave and thoughtful. Be strong enjoy your life. Look where they are know. God bless you and your family. 👏🙏

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda37403 жыл бұрын

    ይቅርታ መጠየቅ ይነሰው እነታምራት የዘሩብን የዘረኝነት ትንሹ ዘር ነው ዛሬ አድጎ እያመሰን ታምራት ይቅርታ መጠየቅ ንሰሐ መግባት ያስፈልገዋል አቶ ታምራት ከአምላክ ቢታረቁ ደስ ይለኛል ግን በምድር ላይ ቀሪ ዕድሜውን ማቅ ለብሰው አሸዋ ነስንሰው በመሬት ላይ በመተኛት በፆም በፀሎት ተገድበው ነው አንጂ በከረባት ሆነው እሳት በመጫር አይደለም

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 Жыл бұрын

    Medihanialem yekum skay ystih

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Жыл бұрын

    Asgedednachewe.

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Жыл бұрын

    Beetle yesachewe hazene becha Bizu yaderesale.

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Жыл бұрын

    Yedfah yeshermuta lej. Akatari. Kemsehal lenegeru. Wagahen agegntehal

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Жыл бұрын

    Yedfah ahunem gera yegbah. Zemeneh yemekera yehun.

  • @zewdualemu6871
    @zewdualemu6871 Жыл бұрын

    ይሄን ሰው ከነነብሱ መሰቀል የሚገባው ፍጡር ነው

  • @tessemabekele9806
    @tessemabekele9806 Жыл бұрын

    እግዚአቤሄርን አለውቅም ስትል አተፍርም መፈጠርህን አተውቅም ነበር አሁንም አምላክን የተረቅበት መንገድ ለንስሀ አያበቃህም አገርንም ክደሀል ሕዝብንም ክደሀል እኛ ሰው ስለሆንን ይቅር ብለናል የወያኔን መንኮተኮት አይተ ነው ተሠሟ ነኝ ከአድስ አበበ

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey84954 жыл бұрын

    Ewunet gin eko yesew lijin kifat saytan enkuwan ayawukewum be egziabhir sim wuyyyyyy

  • @Belaymesfn-v3u
    @Belaymesfn-v3uКүн бұрын

    እዳያለፋት የለም ያ ሁሎ ታፀፈ ታጋይ የህዝብ ለጅ በደሙ በላቡ ደማቅ ታሬክ ፃፈ።።።

  • @Belaymesfn-v3u
    @Belaymesfn-v3uКүн бұрын

    ይቅር በለናል እኔም የኤሄድን ታጋይ ነኝ የነበርኩ

  • @fesshawoldu4242
    @fesshawoldu4242 Жыл бұрын

    Ato Tamirat Laine min neow sille ehitachewina sille kewndumwa gar yagenanechachew balehabtoch minew ayawerum??

  • @sabads4636
    @sabads46363 жыл бұрын

    ya suse yekire yebaliki haha.......... susami bahayemanote damo kachi alachewo?

  • @shimelesmudfu5261
    @shimelesmudfu5261 Жыл бұрын

    ጌታቸው ማሞ አውቅሻለው ባገኝሽ ደስይለኛል.

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Жыл бұрын

    Atfiwoch nachuh ante tamrat erasseh wagahen agegntehal. Tegabeh Tenfesswal. Werada ageritwan yegodah sew neh. Kitehen neber meshekshk. Bushti neh. Kalefe behwala tentebatebaleh.

  • @aberamekonen9600
    @aberamekonen9600 Жыл бұрын

    0000

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan20684 жыл бұрын

    ገደል ግባ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene20777 ай бұрын

    Ante leba ye AMARA hizb asichefchafi leba nek lezi hulu elikit teteyaki nek

  • @tesfayemengistie855
    @tesfayemengistie8554 жыл бұрын

    edmhin mulu serte gin Ethioian lembten kehone E/br bidirun yikfele .yante yikerta ETHIOPA KETEBTENECH BEHALA MIN YITEKMAL.

  • @beyenekitilaa5658
    @beyenekitilaa565811 ай бұрын

    Xxxx

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Жыл бұрын

    ትግሬን ማመን ቀብሮ አፈር አልብሶ ነዉ ሲጀመር የትግሬ ሀይማኖት መሪ ተብየወች ፈጣሪን ያቃሉ

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 Жыл бұрын

    Dedeb

  • @woldesenbetgebre151
    @woldesenbetgebre1513 жыл бұрын

    እንደ ምታወራው ከሆነ ቅን ሃሳብ አለህ:: ነገር ግን አሁንም ትሳሳታለህ::

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb7 ай бұрын

    የሠራ ፖለቲካ አይ ኢትዮጵያ ?

  • @degu8165
    @degu8165 Жыл бұрын

    አዝናለው ወደተውኩት ወደአልከ መመለስ ውሻ ወደትፋቷ መመለሷ

  • @ddedehyilu845
    @ddedehyilu845 Жыл бұрын

    እውነት የተወሰነ ገዜ ቢዘገይም አሸናፊነቱ አይቀርም ይሄው ግፈኞች ገሚሡ እስከነ ጨምለቃ ሐጥያታቸው ወደ መቃብር ሔደዋል ገሚሦቹ ጉድጓዱ በመጠባበቅ ላይ ናቸው አንተ ግን በንስሀ አድሰህ ከሀጥያትህ ታጥበህ ይህው ቆመህ የግፈኞች መጨረሻህ አሳየህ ከፈጣሪ የሚያመልጥ የለም

  • @habtamuherpo5162
    @habtamuherpo5162 Жыл бұрын

    ወያኔ ኦርቶዶክስን ከነታምራት ላይኔ ጋር እዴት እዳጠፍት ስማ

  • @Beshi520
    @Beshi520 Жыл бұрын

    Kifatachihun sextant inqwan ayawkewum neber. Yejihin neew yagegnehew. Banda...

  • @shitahundemissie5005
    @shitahundemissie5005 Жыл бұрын

    ጅላንፎ

  • @alemababe6100
    @alemababe61004 жыл бұрын

    bahyawt komo yahen mayet matdle naw

  • @user-zo6yc7xi1p
    @user-zo6yc7xi1p3 жыл бұрын

    ቀዳዳ

  • @beyenekitilaa5658
    @beyenekitilaa565811 ай бұрын

    ስንት ሰው ገደልክ ??ባለቤትስ ?ሴጣን ቤተሰብ መኖር የለብህ

  • @mamayen3450
    @mamayen34504 жыл бұрын

    እኔ በግሌ ይቅር ብዬሃለሁ ።ይቅርታ የእኛ ቤት ጋሻ የፀብ ማርከሻ የቃልኪዳን ማደሻ ነው

  • @abubekereshetu307

    @abubekereshetu307

    4 жыл бұрын

    ታምራት ላይኔ አሁንም አልተለወጠም በፊት አሰሩኝ ደበደቡኝ የሚላቸው ሰዎችን ሥም አሁንም አይናገርም፡፡ወሬውን ብቻ ሳይሆን የሰዎቹንም ሥም መናገር ለኢትዮጵያ ህዝብ ማሳወቅ ግዴታ አለበት አሁንም ወደፊትም፡፡አለበለዚያ ሥለ ራሱ ዝም ብሎ ቢዘበዝብ ትርጉም የለውም ህዝቡም አይፈልግም፡፡

  • @yonasalene2077

    @yonasalene2077

    7 ай бұрын

    Kkkkkkkkk anten bilo yikir bay ante manek yikir yemetilew

  • @besm113
    @besm113 Жыл бұрын

    ይሀ ወስላታ እንደ ዝንብ የሚያርፍበት የማያውቅ ካሃዲ የህ ተምልሶ ሰምቶት ይሆን?

  • @demsfanta8927
    @demsfanta89274 жыл бұрын

    ታምራት አተ ባዳ ዋጋህን ታገኛለህ

  • @saadaabdella1695

    @saadaabdella1695

    4 жыл бұрын

    Fuck you stupid

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 Жыл бұрын

    አንተ በቃ የሸርሙጣ ልጅ ነህ ።

  • @minalemelaku2592
    @minalemelaku25924 жыл бұрын

    Dedeb neh hodam kersam neh

  • @esayaslisanu6233

    @esayaslisanu6233

    Жыл бұрын

    ከልብ ተፀፆቶ ከሆነ ላለመድገም ይቅርታ ፈጣሪ ዘንድ ዋጋ አለው።

  • @habetamuwayu3264
    @habetamuwayu3264 Жыл бұрын

    ታምራት ላይኔ የእግዚሐብሔርን ስም ደፍረህ ትጠራለህ የስንት ንፁ አስርሺዌችን ኢትዮጵያዊያን ደምዐየጠጣህ ሴጣን የባንዳ ልጅ ጁንታ አፍክን ብትዘጋ ይሻልሀል።።።።።።።።።

  • @aboudcell5391
    @aboudcell53914 жыл бұрын

    ene yekir biyehalew ngigirek des yelal

Келесі