Ethiopia: ቁጥር-70 የሄፓታይትስ ቢ ኢንፌክሽን(Hepatitis B Virus Infection) ክፍል-1

Ойын-сауық

በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ

Пікірлер: 35

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam38463 жыл бұрын

    Thank you Dr. FSH may God bless you all 👏

  • @user-eq5ll5tb1d
    @user-eq5ll5tb1d3 жыл бұрын

    ስላም ዳክተር እንዴት ስነበትክ በጣም ነው የምናመስግነው እግዚአብሔር ክብርን ያድልልን

  • @martamesgana1333
    @martamesgana13333 жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ነው

  • @user-ou6qn3by8k
    @user-ou6qn3by8k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter83 жыл бұрын

    ሰላም ዶ/ር

  • @user-du1ow7tf1x
    @user-du1ow7tf1x3 ай бұрын

    Selam lante yhun Dr Fish erdatah yasfelgenal ebakih

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Жыл бұрын

    ሳህዶክተእናመሰግናለን

  • @user-ff1zv2by9s
    @user-ff1zv2by9s6 ай бұрын

    አመሰግናለው ዶክተር የትነው የማገኝህ

  • @user-zg3qq8bv2z
    @user-zg3qq8bv2z3 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልን ዶክተር እባክህን እኔ የሆድ ውስጥ TB ስለሚባል በሽታ ማወቅ ፈልጌ ነበር እባክህን

  • @drfsh

    @drfsh

    3 жыл бұрын

    ቲቢ ማንኛውንም የሰውነት ክፍል ሊያጠቃ ይችላል አንጀትን ጨምሮ ። ከሰው ወደሰው የመተላለፍ እድል የለውም። በቲቢ መድሀኒት መታከም አለበት

  • @AmanuelDesta-kk2ek
    @AmanuelDesta-kk2ekАй бұрын

    Dr.ine B manes alebign min liarge

  • @meseretdessalgn6866
    @meseretdessalgn68662 ай бұрын

    Dok ene hepatitis c alebegn ke 2 month befet new yawekut an d am pregnant so mn mareg albegn

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate70833 жыл бұрын

    ግንዛቤ እንድናገኝ እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @eexx1661
    @eexx1661 Жыл бұрын

    ዶክተር እኔ ቢዉ አለብኝ ከዲሮ ጀምሮ እና አሁን ቁስለት ይሰማኛል ምክር ካለህ

  • @alemyirdaw6168
    @alemyirdaw6168 Жыл бұрын

    bhekemena kaletgnes mene enaderege

  • @aberhamtesema7243
    @aberhamtesema7243 Жыл бұрын

    ህክምና የት አገኛለዉ

  • @hamzaabdoidirisabdo-es2cy
    @hamzaabdoidirisabdo-es2cy6 күн бұрын

    ክትባቱን ዬት ማግኘት ይቻላል

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 Жыл бұрын

    እኔ ይሄን ምልክት እያየሁ በራሡግዜ ይተወኛል ግን ውስጤን እየጎዳኝ ይሆን

  • @ASa-ks6is
    @ASa-ks6is3 ай бұрын

    ዶክተር እኔ ምን ብዬ እንደምናገር አላውቅም እና በጣም እንባ የተናነቀኝ ነው የምፅፍልህ እናቴ በዚህም ታማቡኚ ጥቁር አንባሳ ሆስፓታ ወስጃት ወደካንስር ተለጦል ብለውኝ የምር አሞኛል አቅም አጣው እናቴንም አጣው ይህ በሽታ ከባድ ነው በጣም ተሰቃይታ ነበር የውነት እግዚአብሔር ምስክር እናቴን በማጣቴ ለኔዛሬቀኑ ጨልሞብኛል መኖር አስጠልቶል እውነት ከዚህ በሀላ እንኳ መኖር የምችል አልመስለኝም።

  • @user-fc4jr6lm6w
    @user-fc4jr6lm6w6 ай бұрын

    እናምስግናለን ዶክትር እኔም ቢ ነው መዳኒት እዬውስርኩ ነው እና እስከ ስንት ገዜ ንው

  • @SariGetachew

    @SariGetachew

    2 ай бұрын

    ወንድሜ የትነው የታከምከውና መድሃኒቱን ያገኘሀውእባክህን ንገረኝ

  • @fitsummoges6769
    @fitsummoges67693 жыл бұрын

    ስለሰጠኸን ማብራሪያ አመሰግናለሁ። Active Hepatitis B positive Virus Infection ምን ማለት ይሆን? ሕክምናስ አለው?

  • @fitsummoges9575

    @fitsummoges9575

    3 жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር! ከ 4 ዓመት በፊት ነብሰጡሩ ሆኜ ነበር Hep B +ve ብሎ ዶክተር የነገረኝ :: ከዛ በኃላ ግን ምንም ህመም ስላልነበረኝ ወደ ሕክምና አልሄድኩም ግን ስወልድ ልጄ በ 72 ሰዓት ውስጥ ክትባት ተክትቧል ባለቤቴም ተክትቧል አሁን ግን ቼክ ሳረግ Active Hepatitis B+ve አሉኝ ምንም የህመም ስሜት ግን የለኝም ምን ላርግ?

  • @drfsh

    @drfsh

    2 жыл бұрын

    በክፍል 2 አስረዳለሁ። ይከታተሉ

  • @drfsh

    @drfsh

    2 жыл бұрын

    ክትትል ማድረግ፣ ህክምና የሚያስፈልገው ሲሆን ደግሞ ምን እንደሚያረጉ ሀኪሞችዎ ያስረዱዎታል የሚል እምነት አለኝ

  • @fitsummoges6769

    @fitsummoges6769

    2 жыл бұрын

    @@drfshእሺ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @KennaSabbona
    @KennaSabbona6 ай бұрын

    10 nkw

  • @yfgsff3076
    @yfgsff3076 Жыл бұрын

    እኔ የጉበት ቫይረስ ቢ አለብሽ ተብያለሁ መድሀኒት የለውምዴ

  • @drfsh

    @drfsh

    Жыл бұрын

    Hepatitis c ከሆነ ህክምና አለው። hepatitis Bም እንደ ሁኔታው ሊታከም ይችላል

  • @SariGetachew
    @SariGetachew2 ай бұрын

    እረ ደ/ር እኔ ቫይረሱ እንዳለብኝ ካወቅኩኝ 13 ኣመት ሆኖኛል ምንም የሚያመኝ ነገር የለም ጳውሎስ ሆሲፒታል ተመላልሼ ተመረመርኩ የሚሉኝም የሚሰጡኝ ነገር የለም እባክህ ህክምናው የት ነው የሚሰጠው ከቻልክ ጠቁመኝ

  • @Penguin-23rd

    @Penguin-23rd

    2 ай бұрын

    ሳሪ እንዴት ነሽ፡ያገኘሽው መረጃ አለ?

  • @SariGetachew

    @SariGetachew

    2 ай бұрын

    @@Penguin-23rd እረ ምንም ኣላገኘሁም

  • @Penguin-23rd

    @Penguin-23rd

    2 ай бұрын

    @@SariGetachew እኔ ሰሞኑን አውቄ ወደ ሚኒሊከ ሆስፒታል ሪፈር ተደሪጌ ነበር ከጤና ጣቢያ፡ድንገት ሕክምና ጀምረሽ ከሆነ ብዬ ነው

  • @Penguin-23rd

    @Penguin-23rd

    Ай бұрын

    I went to ICL and took viral load test and they said I don't need to start medicine now for it is at low level.

Келесі