የጨጓራ ባክቴሪያ እና ሕክምናው/ NEW LIFE EP 302

Пікірлер: 202

  • @user-rc9pd9xb2b
    @user-rc9pd9xb2b2 жыл бұрын

    እኔም በጨጎራ ህመም ተሰቃየሁ ሀገር ቤት ታክሜ ባክቴሪያ ፈጥሮብሻል ብለውኝ ነበር ህመሙ እየጨመር ብኝ ነው ያለ አሁን ግን መዳሜ አሞኛል ህክምና ውሰጂኝ ብላት አልወስድም አለችኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @galaxy893
    @galaxy8933 жыл бұрын

    እኔም በጨጓራ ህመም እየተስቃየሁነው ልቤን ያፍነኛል ወገቤን ይነዘንዘኛል ዱአአድርጉልኝ እኪ

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 Жыл бұрын

    የሀገራችን ሀኪሞችኮ ጎበዝ ናቸዉ እኔ አሞኝ ሀኪም ቤት ሄድኩ ሳልመረመር ወረቀት አምጥታ ልመዘግብ ነዉ ቫይታሚን ትፈልጊያለሽ አትፈልጊም አለችኝ በጣም ተናደድኩና እኔ ባዉቅ ለምን እዚ መጣሁ አልኳት ሲጀመር ሳልመረመር የምን እጥረት እንዳለብኝ ሳይታወቅ እንደት ትጠይቂያለሽ አልኳት እናም የዉጮቹ ምንም አያዉቁም

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw82152 жыл бұрын

    በብዛት መከራችንን አበላን በስደትላይ ያለነውን አላህ ጤነችንን ይሥጠን ያረብ እኔማ በጣምነው የተሰቃየሁት

  • @fatumasane7414
    @fatumasane74142 жыл бұрын

    ወላሂ እንደ ሀበሻ ያለ ሀኪም የለም ያደጉ ሀገራት የሚባሉት አይውቁም

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum52253 жыл бұрын

    እናቴ 7 የተለያዩ ዶክተሮች በግል ህክምና አይታለች ከሁለቱ በስተቀር ምንም ምርመራ ሳያደርጉ ነው በነገረቻቸው የህመም ስሜት ጨጉራ ባክቴሪያ በማለት አንድ አይነት መድሃኒት የታዘዘላት

  • @alem9410
    @alem94103 жыл бұрын

    ሙዚቃው ይርብሻል ።

  • @user-dq3dp6sc2v
    @user-dq3dp6sc2v

    ዶክተር እኔ የጨጓራ ባክቴሪያ ከተያዝኩ ከ2 አመት በላይ ሆኖኛል ታክሜ ነበር ግን መዳኒቱን ስወስድ ይበልጥ መዳኒቱ እየጎዳኝ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeniatmohammed9969
    @zeniatmohammed99692 жыл бұрын

    ዶክተረ በፈጠረህ መልስልኝ መተፈስ አልቻልኩም ልቤ በጣም ይመታን ህክምና ህጀ ጨጎራ ቁስለትነውአሉኝ መዳኒቱም ለውጥየለው

  • @Beza9435
    @Beza9435

    ኧረ እኔ በጨጓራ ባክተሪያ ተሰቃየሁ መላ በሉኝ😢😢😢

  • @user-mh6lg3qd6o
    @user-mh6lg3qd6o Жыл бұрын

    ያ አላህ ያራህማን ይሄ ሁሉ ኮሜት ታማሚ ነው ሳይሆነን ያለ እድሚያችን በሰው ቤት ተሰቃየን ያኢላሂ አንተው እርዳን ወላሂ የኔማ ይለያል ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሃል

  • @user-jq5mx1tr9s
    @user-jq5mx1tr9s Жыл бұрын

    ወላሂ ይህን ዶክተር ሳላደቀው አላልፍም አገላለጹ ማሻአላህ እኔ የጨጓራ ባክቴሪያ አለብኝ የሠገራ ምርመራም የትፋሽ ምርመራም አድርጌለሁ ግን ለግዜው ትንሽ ተሽሎኝ ነበር አሁን ኩላሊቴም ተጨመረ ብቻ አሻፊ። ሁወ አላህ። አልሀምዱሊላህ

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa

    ተባረክ ደስ ሚል ገለፃ ዕድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብህ ከሆሳዕና

  • @housenali4218
    @housenali421814 күн бұрын

    ተባረክ እኔም በጣም ያመኛል ምክርክ አገላለጽክ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርታ

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum52253 жыл бұрын

    በአብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ጨጉራ ባክቴርያ አለበት ለህክምና ሲሄዱ ዶክተሮች የሚናገሩት ባክቴሪያ ነው የሚታዘዘው መድሃኒት ደግሞ አንድ አይነት ነው ግን ለምን የአይነምድር ምርመራ እንኩዋን አየደርጉም

  • @liasol8518
    @liasol85183 жыл бұрын

    Tebarek Dr.

  • @ebissodakebo2523
    @ebissodakebo2523 Жыл бұрын

    I was taken two weeks treatment but no improvement what cane I do doctor please?

  • @yenenewmola5383
    @yenenewmola5383 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መቋረጥ የሌለባቸው መድሀኒቶች እንደ ስኳርና ደም ግፊት መድሀኒቶች የጨጓራ ህመም መንስኤ አይሆኑም፣ ከሆኑስ መፍትሄው ምንድን ነው

  • @abdelamohammed6833
    @abdelamohammed68333 жыл бұрын

    እንዴት መድሀኒቱ ሳይጠቅስ ይተዋል

Келесі