Ethiopia [ታሪክ]የደሕንነት ኃላፊው አስገራሚው ምስክርነት Baalu Girma | ኦሮማይ | ከአድማስ ባሻገር

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879 # Baalu_Girma #ከአድማስ_ባሻገር

Пікірлер: 17

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete15162 жыл бұрын

    ገዳይ በተገዳይ መንፈስ (spirit) በሕይወቱ ሁሉ ይከተለዋል ያደነ

  • @rohafurniture
    @rohafurniture4 ай бұрын

    የኔግምት ሲአይኤ ጋር ግንኘነት ነበረው መጵሐፊም ብዙመ ኮዶች የተልዕኮ ነው ብዬ አስባለሁ በእነሡ የታፈነ ይመስለኛል አብሯቸው ይሠራ ይመሰኛል

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez211111 ай бұрын

    በአሉን ያለመንግስቱ ፣ፍላጎት ፣ፈቃድ ፣እውቅና ማንም ህይወቱን አይወስደው። ማንም ይጠቆሙው፣ማንም ምቀኛ ይኑረው፣መንግስቱ እና የመንግስቱ ቅርብ ሰወች ሳያውቁ በአሉ አይገደለም።ምክንያቱም በአሉ በደንምብ የታወቀ የህዝብ ልጅ ነው።አምባገነን መንግስቱ ስንቶችን ሊህቃን፣ምሁራን፣ፖለቲከኞችን፣እና እንቁ ኢትዮጵያውያንን ገደለ? ***** የቀሀስን 60 ሚንስተሮች፣ቀሀስ፣ጀነራል አማን፣ጀነራል ተፈሪ ባንቲ፣ኮሎኔል አጥናፉ አባተ፣ፀሀፊ ዮሀንስ አድማሱ፣ዶክተር ተስፋየ ደበሳይ፣ብርሀነ መስቀል ረዳ፣ሀይሌ ፊዳ፣እዚህ ላይ ሁሉንም መዘርዘር አይቻልም።ያለ መንግስቱ እውቅና እንዲሁም የፀጥታው ሀላፊ ፣ የአብዮታዋ ሰደድ ክድሬወች ውጭ ማንም አይገድለው። ራሱ የመገደሉ ደብዛ ጠፍቶ የቀረበት ምክንያት ከቀሀስ ግድያ ጋር ሲያመሳስለው፤በህዝብ ልብ የኖረ ሰው በመሆኑ፣ገዳዩ መንግስቱ ይህን ከህዝብ ለመደበቅ ያደረገው እንደሚሆን ግልፅ ነው። የሚገርመው መንግስቱ ይህን ሁሉ ጉድ ይዞ፣አንድ ቀን እንኳን ያለፈውን ምእራፍ ለመዝጋት ከህዝብ ጋር በዚህ ጉዳይ በራሱ አናሳሽነት ይቅርታ ማድረግ ሲገባው፣እንዲሁም እርሱን ቃል መጠየቅ የሚያደርጉለት ይህን ሁኔታ ከማንሳት ይልቅ ለህዝብ የማይጠቅም ቃለ ምልልስ ነው የምንሰማው።ይህ ራሱ ያለው ትውልድ ምን ያህል በሞራል የወረደን መሆኑን ያሳያል።

  • @Anjulo959

    @Anjulo959

    10 ай бұрын

    Totally with you 👍

  • @michaelwub4040
    @michaelwub40402 жыл бұрын

    አነባበብህ ሁኔታው በጣም አላስፈላጊ ነው::

  • @EthioH76

    @EthioH76

    2 жыл бұрын

    I told the same many times.

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Жыл бұрын

    #ፓኪስታናዊው በአሉ ግርማ #አልሞተም ነበረ በ2010 ነው የሞተው አገሩ ሄዶ እየኖረ ነበረ

  • @brooktaye8875
    @brooktaye88752 жыл бұрын

    ስብስክራይብ አድርጉ የምትሉበት ይነጋገር ዘይቤ የፕሮግራሙን ደረጃ ይቀንስዋል በሌላ አባባል ተራ ስለሚያደርገው እንደፕሮግራሙ ደረጃ ስብስክራይብ አድርጉ የምትሉበት ይነጋገር ዘይቤም ክላሲክ መሆን አለበት። የመንገድ ቁአንቁእ አይመጥነውም

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon63662 жыл бұрын

    .

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus74049 ай бұрын

    ሰውየውኮ ሲያነብ ሊፈነዳ ነው እረ ተው በሉት።በተፈጥሮ ያልተሰጠውን ድምጽ አመጣለሁ ብሎኮ አየር አጠረው ጉድኮነው።ደራሲ በዓሉ ግርማ ስራዎቹ ሁሌም ዘላለማዊ ናቸው።እሱን ቢገሉትም ስራዎቹን ግን ጫፋቸውን መንካት አይችሉም።

  • @Eyaasu
    @Eyaasu2 жыл бұрын

    እራሱ ባሪያው ነው ያስገደለው

  • @Mimi-io1cm

    @Mimi-io1cm

    2 жыл бұрын

    Ewnet new!!😩

  • @helawisolomon6366

    @helawisolomon6366

    2 жыл бұрын

    bate yekorew ya barya

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon63662 жыл бұрын

    baryaw new yegedelew

Келесі