Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Пікірлер

  • @user-tp5dg3qk2m
    @user-tp5dg3qk2mКүн бұрын

    የወሎ ማህፀን ያፈራዉ መላኩ በያን❤👊

  • @matib768
    @matib768Күн бұрын

    ሲሰቀሉ እንዲህ ብለው ነበር አንድ ትልቅ አባት ሲያወሩ እንደ ሰማሁት :- ኢትዮጵያ እኛ አረሙን እንንቀል ስላልን ይህንን ሰጠሽን ስለዚህ:- ወንድ ልጅ አይውጣልሽ የሚ ጠላሽ ይግዛሽ ሴት ይግዛሽ ጃንሆይ ቀብርዎ አይመር ስለዚህ የሆነ የታሪክ ማስተካከያ ንጉሥ ዳዊት እንዳደረገው ካልተደረገ ችግሩ ቀጣይ ነው 😢

  • @papyjetu
    @papyjetu2 күн бұрын

    በርቱ ሰአት ያንሳል

  • @dawithamdo8280
    @dawithamdo82803 күн бұрын

    "due to unknown reason the army was ordered to retreat." this is my favorite sentence

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13454 күн бұрын

    የንጉሰ ነግስት አስተዳደር ይሻለን ነበር ክዝያ በሃላ በአንዲት ሀገር አለቃው ሺ ሆኖ ሳለ ተኮርኩሮ ( ጉቦ) ተስጥቶ እንኳን ለኔስ ለኔስ የሚል እንጂ ሰሚየለም

  • @user-tt3sg8bl3l
    @user-tt3sg8bl3l4 күн бұрын

    ሁሉም የግል ጀስደኝነትን ፈላጊዌች ናቸው

  • @osmanali3776
    @osmanali37765 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ጦር ወንጀለኛ ሰራዊት ነው በኤርትራ ወገኖቻችን ላይ ያደረሰውን የዘር ማጥፋት ወንጀል አንረሳውም።

  • @yerowako8507
    @yerowako85076 күн бұрын

    Le Ethiopia men seru hezbun bezer kefaflewu chesegna lelawun keberte aregu enji

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk6 күн бұрын

    Ertrian is bloody lands for Ethiopian people freedom and unity!!! Because of involvement of forgin countries for their interests in East Africa, Ethiopia. Also the banda people in our country helped Ertrian for their benefit!!!

  • @aratkilo1808
    @aratkilo18086 күн бұрын

    የማነህ:ቀዳዳ:ሙሉቀን:ስለፖለቲካ:የሚያውቀው:ነገር:አንድም:ነገር: አልነበረም:: ለምን:ስለ:ግጥሙ:ደራሲ:አታወራም:: ሌላ:ታሪክ:ስተርክ:ሰምቸሀለሁ:ጥሩና: እውነተኛ :ይመስለኝ:ነበር:ከእንግዲህ:ግን:አልሰማህም::

  • @papyjetu
    @papyjetu7 күн бұрын

    1879 ጣፋጭ

  • @papyjetu
    @papyjetu7 күн бұрын

    1879 እንዴት ይጣፍጣል በርቱ የዮሀንስ አድማሱ ታሪክ

  • @matthewtsegaye4802
    @matthewtsegaye48027 күн бұрын

    ዳግማዊ ነቅዐጥበብ ❤ ጆሮ ላለው መልካም ነው!

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston51498 күн бұрын

    Grandmother Madame Asfaw❤ am I Black, Asian, and White

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston51498 күн бұрын

    Grandmother Madame Asfaw❤ is William❤ trusted

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston51498 күн бұрын

    Grandmother Madame Asfaw❤ am I a Prince in Ethiopia❤

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston51498 күн бұрын

    Grandmother❤ is it true❤❤ I'm a King in Ethiopia

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston51498 күн бұрын

    Grandmother Madame Asfaw

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston51498 күн бұрын

    Madame Asfaw ?

  • @user-tt3sg8bl3l
    @user-tt3sg8bl3l8 күн бұрын

    የመንጌ ክህደት ሀይበልጥም እንዴ እናት ሀገር ወይም ሞት ሲለን ከርሞ ዝሞባብዌ የገባው

  • @user-tt3sg8bl3l
    @user-tt3sg8bl3l8 күн бұрын

    ሲያልቅ አያምር የሚባለው አይነት

  • @papyjetu
    @papyjetu9 күн бұрын

    በርቱልን

  • @user-td3ns8ih3j
    @user-td3ns8ih3j9 күн бұрын

    ለምን ምንጭ አትጠቅሱም ከጊዬን መፀሄት ላይ ነው የውሰድነው ብትሉ ምን ትጎዳላችሁ በተደጋጋሚ ይህንን ድርጊት ስትፋፅሙ ማፈር አለባችሁ

  • @tafgirma
    @tafgirma9 күн бұрын

    በዘመኑ ስለነበርኩና ጄነራሉ ሲሰቀሉ በዕድሜ ታላቄ ከሆነ ጋር ስለሆነ የሄድኩት አንደኛ በቦታው የደረስነው ከተሰቀሉ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ስለሆነ ከጅምሩ አላየሁትም ሁለተኛ ከአራዳ ጌዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውጪ እንደተሰቀሉት ወንድማቸው ገርማሜና፣ ጽጌ ዲቡ ፣ ወርቅነህ ገበየሁ በቅርቡ ለማየት የሚፈቀድ አልነበረም በሩቁ የተሰቀለ ሰው ይታያል እንጂ የጄነራሉን ማንነት በቅርበት ለማየት አይፈቀድም ነበር፡ ነገር ግን እዚህ የተሰጠው የታሪኩ አገላለጽ ላይ አንድ ግራ ያጋባኝ ነገር አለ፡ ይኸውም እንደተገለጸው እጃቸው የፊጥኝ ወደኋላ ታስሮ ባለበት እንዴት አድርገው ገመዱን እራሳቸው አንገት ውስጥ ሊያጠልቁት ቻሉ? ስለዚህ ነባራዊውን እውነተኛ ታሪክ ድምቀት ለመስጠት የተጨመረ መስመር ይመስለኛል።

  • @papyjetu
    @papyjetu10 күн бұрын

    ምርጥዬዎች

  • @jaalalatube1434
    @jaalalatube143411 күн бұрын

    Wollegaye Le Ethiopiaye mn yalihonk ale 😭

  • @MahamedAdem-pn3wb
    @MahamedAdem-pn3wb11 күн бұрын

    We are Eritrean🦁🇪🇷💪

  • @digitalwayanenetwork1056
    @digitalwayanenetwork105611 күн бұрын

    I love this Program

  • @FatiFat-r9q
    @FatiFat-r9q11 күн бұрын

    ይመቻቹ ደስ የሚል ባህል ነው ❤

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi12 күн бұрын

    አዲስ ዮመቻቹሁ

  • @zemariKasahun
    @zemariKasahun13 күн бұрын

    ተባረኩ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @legessebekele5316
    @legessebekele531613 күн бұрын

    ሁሉ የደረጀን አቀራረብና ድምፅ ኮፒ ማረግ ይፈልጋሉ ራሳቸውን ቢሆኑ ጥሩ ነበር ።

  • @AadamBaarshoo
    @AadamBaarshoo14 күн бұрын

    Awu shital?😅

  • @teklumark4122
    @teklumark412215 күн бұрын

    መንግሥት ፌክ ነበረ

  • @Ethio575
    @Ethio57515 күн бұрын

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @papyjetu
    @papyjetu15 күн бұрын

    ከእግር እስከ እራሳቹ ቁም ነገር ነው በርቱቱቱቱቱ

  • @yonasgede7258
    @yonasgede725815 күн бұрын

    ከኤልያስ ኑር ጋር ሁሉም ያው ነፍሰበላ ናቸው የሚገርመው የኢትዮጵያ ሕዝብ እያለቃቀሱ መኖር እንጂ ኑና የእነዚህ ገዳዮች ተሰባስበን ወደ ዓለም ፍርድ ቤት እናቅርብ ብንል አንድ ሰው እንኻ የሚንቀሳቀስ የለም በየግዜው አሁንማ የሚድያ ነጋዴዎች መጫወቻ ሆንን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk16 күн бұрын

    I heard this amazing formers of Ethiopian army History over and over!!! But they failed because of forgin countries evnvolvement and Banda people in our country. This is make me Very angry when I saw it.

  • @Kazabishotu
    @Kazabishotu16 күн бұрын

    ያ ስሙ ያልተጠቀሰው የከፍተኛ ሊቀመንበር ነፍሰ በላው የፒያሳው ኤልያስ ኑር ይሆን እንዴ?

  • @papyjetu
    @papyjetu16 күн бұрын

    1879 ነብስ ናቹ

  • @chimelak
    @chimelak17 күн бұрын

    Death for ኢሀፖ የኢትዮጵያ ውድቀት ተጠያቂዋች

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa236217 күн бұрын

    Really amusing person with a great personality I heard abut him often on media How he was entertaining his crew at person Unbelievable He really know What is life abut In short May his soul rest in peace In haven

  • @user-by1pt7gy6w
    @user-by1pt7gy6w17 күн бұрын

    እንደዚህ ቢደረግ እንደዚህ ቢደረግ እናሸንፍ ነበር ተብሎ የታሪክ ትንተና 9:18 የለም ደርግ በኤርትራ ያለሰማራው የሰራዊት ብዛትና ዘመናዊ መሳርያ ስፍር ቁጥር የለውም ሻብያ በክላሽ እየተዋጋ ነው የደርግ ታንኮችና ሌሎች ክብደት መሳርያዎች የማረከው ደርግ በቢልዮኖች ዶላር መሳርያ እየገዛ ያስገባል ቦሃላ በሻብያ ቁጥጥር ይገባል የወያኔም ተመሳሳይ ነው ወያኔ ቢልዮኖች ዶላር ኣፍስ ሶ ያስገባው ዘመናዊ መሳርያ በሻብያ እጅ ገብተዋል ከተሸነፋቹ ቦሃላ ትርጉም የሌለው ምክንያት ታመጣላቹ ሻብያ በውግዪ ታክቲክና ስልት የታካነ ነው ሻብያ ለመድረስ ብላቹ ያለ እንቅልፍ ኣትደሩ ከስሕተታቹ ኣለመማራቹም ትልቅ ችግር ነው

  • @papyjetu
    @papyjetu18 күн бұрын

    ውድ 1879 ፕሮግራም ብትሰሩበት

  • @zeinujoh1045
    @zeinujoh104518 күн бұрын

    የአባቷ ስም አበበ ጃራ አይመስለኝም አበበ ጅሬ መሰለኝ ግዜው ቢርቅም ከነ መልካም ቤተሰቦቿ ሁሊም አልዘነጋቸውም

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale970918 күн бұрын

    እባክህ ወንድሜ ባለፈውም የቀኃስ ፍርድ ብለህ ስትቀርብልን ይህ የአባ-መላ ( ፊት-አውራሪ ኃብተ-ጊዮርጊስ) ታሪክ ነው ብለህ ነበር። ይህ አሁንም የራስ ዕምሩ ብለህ ያቀረብከው ታሪክ የአባ-መላ ነው ወንድማለም። ስለምታቀርብልን ታሪኮች ሁሉ እናመሰግናለን! ግን ስህተቶች እርማት ይደረግባቸው። ይቅርታን መጠየቅንም አንፍራው። አንተው የምታቀርብልን ብዙ ታሪኮች የይቅርታ ጠያቂነትን ያንጸባርቃል እና

  • @AhmedMohammedshifa
    @AhmedMohammedshifa19 күн бұрын

    ሽሬ ሻቢያ ነው የተቆጣጠረው ወያኔ ስትቀጠቀጥ ነው የጠራችን

  • @AhmedMohammedshifa
    @AhmedMohammedshifa19 күн бұрын

    በኤርትራ 23 የኢትዮጵያ ክፍለ ጦር ነበር የሻእቢያ ሰራዊት 2ክፍለ ጦር ኣይሞላም ነበር ክክክክክ

  • @AhmedMohammedshifa
    @AhmedMohammedshifa19 күн бұрын

    100 ሚልዮን ህዝብ ከ3 ሚልዮን ኤርትራውያን 30 ኣመት ተዋጋ ሲባል ኣይገርምም ክክክክ

  • @AhmedMohammedshifa
    @AhmedMohammedshifa19 күн бұрын

    በኣሜሪካ: ሶቬት ህብረት:ኲባ: የመንና ሌሎች ሃገራት እየተረዳቹ ኣሸነፍናቹ::