Ethiopia [ታሪክ] ሻምበል መንግሥቱ ገመቹ - ፪ Mengistu Gemechu | Mengistu Haile Mariam | Fasika Sidelil

Пікірлер: 13

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k6 ай бұрын

    ሰው ካለ ቀኑ አይሞትም

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw96466 ай бұрын

    በቀጣይ እንዲሁ እንዳማረብን ተመልሰን እንገናኝ

  • @zolazola5725
    @zolazola57256 ай бұрын

    መንግስቱ ገመቹ በደርግ ላይ ተንጠላጥሎ የነበረ እና የመንግስቱ ሀ/ማሪያም ጠባቂ የነበረ ግለሠብ ነበር።የ1981 መፍንቅለ መንግሥት እሱ ባያከሽፈው ኖሮ፣ ዛሬ አገራችን እዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ አትገባም ነበር።ነገሮች ካለፉ በኋላ እንዲህ አስበን ነበር አይሰራም።ከንቱ ውዳሴ ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

  • @alemubelay3124

    @alemubelay3124

    6 ай бұрын

    መንግሥቱ ገመቹ የመንግሥቱ ሃ/ማሪያም ጠባቂ አልነበረም የማታውቀውን አትናገር። መፈንቅለ መንግሥቱ ቢሳካም ምንም የሚመጣ ነገር የለም።ወያኔም መጥቶ ምንም አልፈየደም።አሁንም ፋኖ በለው ሸኔ ወዘተ በጦርነት ምንም አይለውጥም።ብልፅግና ከሥልጣን ማንሳት ይችሉ ይሆናል።ግን ለኢትዮጵያና ለዚህ መከረኛ ሕዝብ አንዳች የሚተክረው ነገር አይኖርም።ባጭሩ በጦርነት የሚመጣ መፍትሔም ሰላምም የለም።

  • @yonatanteshome2121

    @yonatanteshome2121

    Ай бұрын

    yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta

  • @HamidHamid-pe1wf
    @HamidHamid-pe1wf6 ай бұрын

    ኣጥፊ ሰው ነው። ሁሉም የደርግ ኣባላት በደም የታጠቡ ዎንጀለኞች ናቸው

  • @yonatanteshome2121

    @yonatanteshome2121

    Ай бұрын

    yematakiwoun atekebateri dedeb

  • @HamidHamid-pe1wf
    @HamidHamid-pe1wf6 ай бұрын

    ጥያቄው የኣብይ መንግስቱ ገመቹ ማን ነው? ኢትዮጵያ ሰልጣን ጠባቂ ኣንድ ሰው ነው።

  • @Badema1991
    @Badema19916 ай бұрын

    መንግስቱ የሚሞተው ገና አብይ ከሞተ በውኋላ ነው በ96 አመቱ እመኑኝ

  • @bisratzewdie9081

    @bisratzewdie9081

    6 ай бұрын

    አንተስ መቼ እንደምትሞት ታውቃለህ?

  • @Badema1991

    @Badema1991

    6 ай бұрын

    @@bisratzewdie9081 እበት ነገር ነህ ካንተ በውኋላ

  • @yonatanteshome2121

    @yonatanteshome2121

    Ай бұрын

    @@bisratzewdie9081 tebeji shermuta dedeb

  • @samggjudy7
    @samggjudy75 ай бұрын

    ፩) መንግስቱ ተሳደበ ... አንጓጠጠ ... ከራሱ ሌላ የሚሰብ ሰው ያለ አይመስለውም ነበር ... ታሪክ እራሱን ይደግማል .... የሚባለው እንዲሁ አይደለም :: ፪) ፋሲካ ሲደልል... ሰምን መልኣክ ያወጣዋል አሉ ... ከመንግስቱ ኃይለማርያም በላይ ይህን አገር ለወደቀት ያደረገ - ተስፋዬ ወ/ ስላሴ አይደለም ?! ፫) የደሕንነት ዋና ሐላፊ የነበሩት ሰዉ ... ለመንግስቱም ... ለሕዝቡም ... ለራሳቸውም ሳይሆኑ ... አሲረው አሲራው ሴራቸው ሰዉ ከመብላት በላይ አንድ አላማ ሳይዝ ... እንደጨው ምምተው መጥፋታቸው ... እውር ቢፈርድ - እውር ይወልድ ... እንደሚባለው ሆነባቸው

Келесі