Ethiopia ShegerFM - Mekoya - መቆያ፦ ከአምባገነንነት ወደ ዘረኛነት በእሸቴ አሰፋ ነሐሴ 2፣2012
Ойын-сауық
#ethiopia #Sheger_FM #Mekoya #Libya
Ethiopia Sheger FM - Mekoya - ከአምባገናንነት ወደ ዘረኛነት - በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
youtube channel:bit.ly/2ychCUy
Website:www.shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
Twitter: shegerfm?lang=en
Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
apps.apple.com/app/id847859021
Пікірлер: 109
ክፉ አትበሉኝና የኛ ኢትዮጵያ እጣም ያስፈራኝም።ምክንያቱም ወንጀል እንደ ፅድቅ እየተቆጠረ ነው ዘረኝነትም እንደ ጀግንነት ዋ
@ermeyasabebe4062
2 жыл бұрын
Tikikil
ጁሃር የሚደግስልን ይህንን ነው::
@user-ie1lm6kb9k
4 ай бұрын
ከ 3 አመት በሆላ የጀዋር እና የአብይ ሁኔታ እንዴት ታዩታላችሁ ????? እኛስ ወዴት እየሄድን ነው ??
@Afro-history
2 ай бұрын
What about now ,
መቶበመቶ ትክክለኛ መረጃነው እኔምበዛነው ያለፊኩት
@michaelcorleone1861
3 жыл бұрын
Sorry
ሰው ሰውን የሚጠላው ሰውን የሚገድለው በውስጡ የ አምላክ መንፈስ ከሱ ርቆ ሴጣን ሲነግስበት ብቻ ነው የዛን ሰአት እሱም እንደ ሰው ማሰብ ያቆማል ኢትዮጵያን ሊያፈርሳት ያሰቡትን ስታፈርስ ኖራለች እንጂ መቼም አትፈርስም መቼም ምኞታቸው ምኞት ሆኖ ይቀራል ።
@mamushdwado4196
2 жыл бұрын
ልክ እንደ ኣብይ አሕመድ (ግራኝ ኣሕመድ)
@DeaconYeabkal
3 ай бұрын
ትክክል 🙏🙏🙏@@mamushdwado4196
ወሳኝ ኢንፎርሜሽን ነው እናመሰግናለን እሸቴ አሰፋ 🌷
አቀራረብህ 1ኛ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል
አይ እሸቴ አሰፋ እናመሰግናለን ከአንተ ጋር ማላውቀው ሊቢያ ነበርኩኝ
ኦኦኦፍፍ ሀገሪን ጠብቅልኝ፡🙏🙏
Eshetye....haweye...tebarek ahunim ante ena getahun nigatu edme abzito yistachu tebarekulgn....
እሸቴ እንኳን ደና መጣህ አድናቂህ ነኝ❤ እባክህ ስለ ንጉሳችን ቴዲ አፍሮ ባንተ ድምፅ እና አቀራረብ መስማት እንፈልጋለን 🙏
@makibarock5
3 жыл бұрын
መምህር❤
@Ya-rm4qp
5 ай бұрын
Tedy zefagn enji lela ayidelem..sew endih eyalachihu new yemtategbu ..
👈👈☝️☝️👈👈Golden voice
@getachewferede1869
3 жыл бұрын
ማራኪ ነው
@motivationforall2023
3 жыл бұрын
@@getachewferede1869 yes he can creat an imaginary world to a story....getcho u can c my channel which i am motivating ppl
ሀሀሀ እሱዉ ይሻላቸዉ ነበር በጃቸዉ ገድለዉ መዉጫ የሌለበት መከራ ገቡ
@user-le7vc5wp2n
Жыл бұрын
እና ጥቁሮች መቼ ገደሉት ስቃዩ ለጥቁሮች እኮ ነው
እሼ እንኳን ደህና መጣህልን ያንተን ዝግጅት አይቼ ማለፍ አልችልም ወዲያው መስማት ጀመርኩ በምንም አይነት ሁኔታ ብሆን ቅድሚያ እሼ። አደንቅሀለው።
@samsonbekele3187
2 жыл бұрын
Ŕ
በዚህ ምድር ላይ እደአረብ ጨቃኝ ፍጥረት የለም አውሬዎች
ሐገርን የሚያፈርሱ ኃይሎች ስለሚደርሰው የንፁሀን እልቂት ጉዳያቸው አይደለም 🤔
ኢንሻ አላህ ኢት
በአለም ስትኖር ሃያልና ጠንኻራ መሆን ይገባል
Eshet you are hero
በዚች መሬት ስንት ግፍ ይፈፀማል ጌታሆይ ይቅር በለን
I love this man
ያሳዝናል እናመሰግናለን መቆያ
Losing hope in humanity 😭
Thank you
ያየ ያውቀዋል
Thank you again for remind us , peace is priceless .
በጣም ያማል የኛ የአፍሪካን ችግር
እንወድሐለን
Right.
ስንት የኢትዮጵያና የኤርትራ ወንድሞቼ በሊቢያ እየተሸጡ የተደፈሩት ስንት ስቃይ እና ጥቃት እየደረሰባቸው ይገኛሉ።ከዛን ከሞት ከተረፉ ሂወታቸው ምን እንደሚሆን እግዚአብሔር አምላክህ ይወቀው።
Ay Arab......esat geta eyesus yaznibibachu
ወይ ጉድ
አምባገነን አልነበረም ቃል አጠቃቀምህን አስተካክል
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋሉ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚገርሙ ናቸው ካሀዲዎች እነሱ ለጋዳፊም አልሆኑም ምንም ጋዳፊ ስተት ቢሰራ እንኳን ከድህነት ያላቀቃቸው እሱ ነው እሱን ከአሜሪካ ጋር ተባብረው ገድለው ምን አገኙ ሀገሪቷንና አተራምሰው ህዝብ ጨረሱ እንጂ በምን እድላቸው ጋዳፊ ቢመራቸው ጋዳፊ ጥቁር ቀይ አይልም ነበር እነዚ የሁዳዎች እኛ ሙስሊሞች በዘር በቀለም አናምንም ቁርአናችንም ዘረኝነትን ተፀየፉ ሁሉም የአደም ልጅ ነው
😢ይችን ሊቢያንና ህዝቦቿን ከገፀምድር ያጥፋት መድሀኒአለም ክርስቶስ
😭😭😭
know i understand punishment of Libya
100% ትክክል ነው ሊቢያ ሰባህ እስር ቤት ያለ ጉድ
Yemir eshetye betam alekesku.....ay tkur ...lemekera new yetefeternew.....amalk bicha yibekel....ye Alem nigus egzer esu yefeteren yifred
ሰው መሆኔን ጠላሁ!
ንጉሴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ ::የአፍሪካ ህብረት የጡቅሮችን ጉዳይ አሳስቦኛል ብሎ በቸለተኝነይትከተወ የአውሮፓ ሀገሮችናኝUNምንገዶት
@alem8640
2 жыл бұрын
Eshete
😭😭😭😭💔💔💔
Hi Leader of Africa you know how to dance and drinking champagne yes?
Eshe Top journalist ever♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️❤️❤️❤️❤️. ልብ የሚሰብር ነው፣ በመልክ ቀለም ሰው የሚጮቅንበት ዓለም ወይ 😥😢😥😢😥😢😥😢😥
መጀመርያ አገራችን የት እደለች ማየት ጡሩነው የሌሎችን አሳንሰን ለማውራ ስለመደሪ ስለዘረኝነትማ እናቀው እኛነን
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
አሁን በዚህ ሰአት ከዚህ የከፋ ግዞት ነው ያለው በዘረኝነት ያበደ ፖለቲካ!
Can you please send the original voicemail of the last message bikett ismael or tell me where I can find it
ወንድሜ እኔ ሊቢያ ነበርኩኝ እንደ ሚጋነነው አደሉም ጋዳፊ ሳይሞትም ከሞተ ቡሀላ ነበርኩኝ
@KaleabTeferi-qt4nz
7 ай бұрын
አላጋጠማችሁም ተመስገን ማለት ነው
Yihe hulu ye auropaweyan sera mehonu new. Yasazenal nege teregnaw enesu nachew
eshte asfa migem akerarb nw bertu
ጉድ ነው የሰው ጪክንና
አይ አፍሪካ እዳሽ ስቃይሽ መብዛቱ አይይይይ እረ ምነው አላህ ሆይ እረ ምነው እንደሀጥያታችን ዝም አትበለን እባክህ በሀያልነትህ ይሁንብህ ካላንተ ማን ሊረዳን
Libya colonel omer Gaddafi kesu buhala menor altemechachewm
እሸቴ ድምጥህ እኮ የድሮ የሬድዬ ጋዜጠኞችን ድምጽ ያስታውሰኛል የቤተክህነት ቅኝት ድምጽ የመመረቂያ ጽሁፌን ከሰራሁባቸው ድምጸቶች አንዱ ያንተ ነው !
እሸቴ አንዳንድ ጊዜ ለምን ትጠፍለህ ?
መስጂድ የገባ ውሻ ይደበደባል የሚለው ይታረም👍
@Tesematek1988
13 сағат бұрын
እና ይሸለማል
🥲🥲🥲😢🤦♂️
ሊብያ ለአንድ አመት ኑሪያለሁ የሲኦል አገር ናት 😡😡😡
Why don't the African Union doesn't consider securing the freedom of Africans who are trapped in this horrendous and tragic situation?? The AU in concert with the United nations should do something. All it needs is asking for funds under the United nations and march armed forces contributed from African countries to beat the hell out of these racists and ensure the freedom the poor people suffering there. It is hard to listen to this leave alone take this as human beings.
የኛወቹሰ ማን ያውራላችው? ኦርቶዶክሰ በመሆናችው ብቻ በቆንጨራ የተቆራረጡት፣ ቤት ንብረታችው ለወደመባችው መች ነው ይሄን ግፍ በአንድነት የምናወግዘው ?
@michaelcorleone1861
3 жыл бұрын
Esti ahun sele lela tarik eyeseman new timihirt eko new zim bleh egngngngn
ከኩፍራ እስከ ትሪፖሊ ስንት ግፍ አይተናል።ሊቢያዊያን የሰይጣን ልጆች ናቸው።እንዴት ከሃበሻ ይህን መረጃ አላገኘህም?
@mikot4439
3 жыл бұрын
እስኪ ያንተን ታሪክ አጫውተን
አዎ ምንም ውሸት ዬለውም ሊቢያ ሙስልም ሁን ክርስትያን ጥቁር ከሆንክ በቃ አለቀልህ እኔም እሄ ደርሶብኛል ግን አሁን አለሃምዱሊላ እኔ ያለሁት እሮፓ ነው ሊቢያ ማቼም ፈጣር ሰለም አይስጠት የስንት እነቶች እንባ አለበት መሰለቹ
ከባህር ማዶው የተከወነውን የሰው ታሪክ ትረካ ትታችሁ እቤታችሁ በገዛ ሀገራቸው በሀይማኖታቸው በትውልድ ስፍራቸው እየተመረጡ በግፍ ለሚጨፈጨፉት እንደከብት እሚታረዱትን አላያችሁምን ሰቆቃቸውንስ አልሰማችሁምን ????????ነው ወይስ ከጨፍጫፉው የሚወረወረውን ፍላፃ ለማለፍ ብላችሁ ባላየ ባልሰማ አድፍጣችሁ ይሆን ? ??????????????????????????????????
18 dekika five fifty eyalech ante 1200 dollars tlale ere hak yehone masreja amta fara wahid
መስጂድ እንደገባ ውሻ ማለት ምን ማለት ነው
@Tesematek1988
13 сағат бұрын
እስልምና የሰይጣን ሀይማኖት ነው ባባ
@Tesematek1988
13 сағат бұрын
እስልምና የሰይጣን ሀይማኖት ነው ባባ
አዎ የዘረኛነት ትርጉሙ ይህ ነው። ዘር ማለት የጥቁር ዘር፣ነጭ ፣ካውኬሺያን፣ አረብ፣ ሞንጎላዊያን፣ ላቲን፣ ኢንዲያን፣ ወዘተ ናቸው። እንጂ ኢ/ያ ውስጥ አንድ ዘር ነው ያለው እሱም የጥቁር ዘር። ነገር ግን ብሄርን እንደ ዘር ቆጥረው ብሔርተኛ ማለት ትቶ ዘረኛ ማለቱ ስህተት ነው።
@kingdegualem3270
3 жыл бұрын
abdulwahaba,ትክክል ነህ ግን ችግሩ የጤነኞች ዝምታ እብዶችና አላዋቂዎች ወንጀላቸውን ማወቅ ይከብዳቸዋል እንደውም በኩራት ሰላማዊ ነዋሪዎችን ይሰድባሉ እንደፈለጉ ይሆናሉ ዝምታ ሃገር ያፈርሳል
ጋዳፊም ቢሆን ሰዳም ሁሴን የግፍ ግድያ የሴራ ፖለቲካ የውጭ ሀገራት እጅ አለበት ሀገራቸውን ይሄን የመሰለ የአኗኗር ምቾት እያላቸው በጥጋባቸው መሪያቸውን ገለው ሀገራቸውን ያፈረሱ ጅሎች የባሰ እንጅ የተሻለ የለም በሉ ቅመሱት ሀገሬ ላይም የኦነግ ፅንፈኞች የግብፅ ተላላኪወች ኢትዮጵያ ላይ መስራት የፈለጉትም የአክራሪ ፅንፈኛ መፈንጫ ማድረግ ፈልገው ነው ይሄ ሁላ በሀገሬ ላይ ብጥብጠረ የሚያደርጉት የተረገሙ ከሌላ የማይማሩ በሀገር በጥባጭ ላይ አብይ ቆፍጠን ያለ እርምጃ መውሰድ አለበት ሀገር አልቦ ሳንሆን በፊት ።
@alem8640
2 жыл бұрын
TPLF too
soon day in my country
@12print89
3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ድንጋይ ...እራስ ነው ችግር ሚፈጥረው ... ሴጣን
@haimanotmerdassa6288
3 жыл бұрын
Hachalom belachute
@Love-zd2bi
3 жыл бұрын
Ka botyam men yetbkale tenb gala boshet
@Love-zd2bi
3 жыл бұрын
Mdra ya gama kabet
Ye diktator Abiyis machenew mitakerbut?
@Gozhini
3 жыл бұрын
Min malet new abiy sew yigezal ende ? Shameful
እሼቴ I’ve a huge respect for you, but ትረካው ላይ መስጊድ እንደገባ ውሻ ያልከው ጉዳዪን ከፈረደበት እስልምና ጋር ልታያይዘው መፈለግህ አግባብ አይደለም:: ጉዳዩ ዘረኝነት ነው
@samio5896
2 жыл бұрын
መጀመሪያ contextually መረዳት ጥሩ ነው; ዉሻ መስጊድ ቢገባ ዝም የሚባል ይመስልሃል? ከእስልምና ጋር ቢያያዝስ የሙስሊም ሀገር የሆነችው ሊቢያ እኮ ነች የሰው ልጅኝ እነደ እንሰሳት የሚታየው ሰው እንደሰው የማይቆጠርበት ሀገር
@equalityequality3720
2 жыл бұрын
@@samio5896 have u been to Libya 🇱🇾 before??
@samio5896
2 жыл бұрын
@@equalityequality3720 should i have to be in Libya bro to witness the atrocities. Don't forget you are black too. Forget about Libya and tell me how our fellow Ethiopians are treated in Saudi?
@equalityequality3720
2 жыл бұрын
@@samio5896 don’t forget there r millions of black Libyans out there . U see that’s I asked z dam question. The Ethiopian paradox will take time to solve, a lot of time
@samio5896
2 жыл бұрын
@@equalityequality3720 So what is your point? i don't get u. I was telling u we have to show solidarity for those black Libiyans and now u are telling me that there is millions of black Libyans. i said forget the black Libiyasn is to give u more insight how Ethiopians are even mistreated in middle east if you don't care about black Libyans.
የገማ ሀይማኖት ነው ያላችሁ 🥴
@HananMehammed-yr4iq
7 ай бұрын
ምን ማለትህ ነው እ....
@MMm-jk8gr
3 ай бұрын
ሀሀሀሀ ያተም አለ ትረት ትረት