Ethiopia Sheger FM Mekoya - YHUDA ይሁዳ እንዴት ከዳ - YHUDA

Ойын-сауық

Ethiopia Sheger FM Mekoya - YHUDA ይሁዳ እንዴት ከዳ - መቆያ በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya
Website://shegerfm.com/
facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 66

  • @user-jz4xw6fv5m
    @user-jz4xw6fv5m5 жыл бұрын

    የቅዱስ እግዛብሄር ስም ለዘላለም የክብር አሜን አሜን አሜን

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow66145 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ የአማልክት ሁሉ አምላክ አለምን የሚገዛ እንዲያዉም አለምን የሚያሳልፈዉ አልፋና ኦሜጋ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነዉ:: ክብር ምስጋና ለቀራንዮዉ ንጉስ ይሁን!! ይህ የማይፋዋጥላችዉ ሰዎች የጥልቁ የሳጥናኤል ወገንናችዉ::

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk12555 жыл бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን እንደ ይሁዳ ከሀዲ ከመሆን ይሰውረን

  • @getachewferede1869
    @getachewferede18694 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቴ አሰፋ

  • @awekeasefa9181
    @awekeasefa91816 ай бұрын

    👌👌👌💯💯💯

  • @benjiman2089
    @benjiman20895 жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱስ የገንዘብ ፍቅር የክፍት ሁሉ መሠረት ነው ይላል! ይሁዳም ጌታውን አሳልፎ እንዲሰጥ ያረገው ከጌታው በላይ ገንዘብን ማፍቀሩ ነው! ስለዚህ ለገንዘብ ያለን ፍቅር በልክ ይሁን!

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok15683 жыл бұрын

    እረ ወዲያ እየሱስ ተፈጣሪ እንጅ ፈጣሪ አድለም አበቃ።

  • @yosiefangesom4149

    @yosiefangesom4149

    Жыл бұрын

    እርጉም አርዮስ እግዚአብሄር ይገስጽህ

  • @user-ff3yd5cv9k
    @user-ff3yd5cv9k3 жыл бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @getachewferede1869
    @getachewferede18694 жыл бұрын

    1971 ነው ያለው

  • @YONiDanTUBE
    @YONiDanTUBE10 ай бұрын

    እስልምና የመጣዉ ከመረጃ መዛባትና እጥረት መሆኑንታዉቃላቹ

  • @hwi9801

    @hwi9801

    Ай бұрын

    ጀዝባ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e3 жыл бұрын

    አሁን ይሄ ታሪክ ከመፅሀፍ ቅዱስ የተወሰደነው ወይስ ከታሪክ ተመራማሪዎች የተወሰደ????

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok15683 жыл бұрын

    እየሱስ እግዚአብሔር ነው ከአላችሁ እሱ ለማን ነው ሚፀልየው?🤣🤣🤣 እረ ተው🤣

  • @Ozil129
    @Ozil1292 жыл бұрын

    ሙስሊሞችም በክርስቶስ በምትሉት የነሱንም አቋም አሰማን ሞተ ተሰቀለ ብለዉ ስለማያምኑ

  • @surafelhailay2683
    @surafelhailay26833 жыл бұрын

    አታፍርም ግን ስለይሁዳ አሟሟት bible ሁለት አይነት አሟሟት ነው የሚተርከው ነገር ግን በዚህም አለ በዚህ ይሁዳ ሞቷል ስትል? ይሁዳኮ አንዴ ተፈጥሮ ኖሮ የሞተ ነው ሲሞትም እራሱን ሰቅሎ ነው ወይም በተቀመጠበት አንጀቱ ተዘርግፎ ከሁለቱ አንዱ ነው ሊሆን የሚችለው ነገር ግን bible የፈጣሪ ቃል ነው ትሉና bibleን የፃፉት በቅ/መንፈስ ተመርተው ነው ቅ/መንፈስ ደሞ አምላክ ነው ትላላችሁ ታዳ ይሄ አምላክ ስለ አንድ ሰው አሟሟት ሁለት የተለያዩ የአሟሟት ዘገባዎችን የሚያቀርበዉ ለምንድነው ????. ከመሬት እየተነሱ መዘገብ ሳይሆን በመጀመርያ ለዚህ ውብ ጥያቄዬ መልስ ስጠኝ ሌሎችም ክርስቲያን ነኝ የምትል ልትነግሩኝ ትችላላችሁ ግን በማስረጃ!!!!.

  • @thejesusmovement7490

    @thejesusmovement7490

    3 жыл бұрын

    ውድ ወንድሜ ከአንድ አመት ተኩል በፊት እኛ ሰፈር ስለሆነ ታሪክ ልንገርህ አንድ በ 20ዎቹ መጨረሻ ሚገመት ወጣት ከሰፈራችን 200 ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ጫካ ላይ ሞቶ ተገኘ። ሰውየው የተገኘው የተመሰቃቀለ ጉቶ ላይ በጆሮ ግንዱ ተሰክቶ ነበር ። ጉቶውም በረጋ ደም ተጥለቅልቆ እንዲሁም በአንገቱ ላይ ገመድና ከጎኑ ደሞ የወደቀ ከገመዱ ጋ የታሰረ ወፈር ያለ የዛፍ ቅርንጫፍ ነበር። አንዳንድ ሰዎችም ገመድ ይዞ ሲያልፍ እኮ አይተነው ነበር እያሉ ያወሩ ነበር ስለዚህም ከፖሊስ ግምት እንደሰማነው ይህ ሰው ወደዛፉ ተንጠላጥሎ ያስርልኛል ያለው ቦታ ላይ ሲደርስ ገመዱን ያስረዋል ከዚያም ይህ ሰው ህይወቱ ካለፈ በኋላ ይሁን ወይ ከሞተ በኋላ አይታወቅም ቅርንጫፉ ተቀንጥሶ ጉቶው ላይ ወደቀ። እናም የሰፈሩ ሰው በሁለት መንገድ የዚህን ሰው ሞት ይናገራሉ። አንዳንዶቹ ውይ አንድ ልጅ እኛ ሰፈር ተሰቅሎ ሞተ ብለው ሲያወሩ ሌሎቹ ደግሞ ጉቶ ላይ ተሰክቶ ሞተ ይላሉ ። ይህ ማለት ተሰቅሎ ሞተ ያሉቱ ጉቶ ላይተሰክቶ መገኘቱን እየካዱ አልነበረም ጉቶ ላይ ተሰክቶ ነው የሞተው ያሉትም አንገቱ ላይ የነበረውን ገመድና አጠገቡ በገመድ ተጠምጥሞ የተገኘውን ቅርንጫፍና የፖሊሶቹን ግምት ክደው አይደለም ግን ሁለቱም መግለፅ በፈለጉበት መንገድ ይገልፁታል። የይሁዳንም ስናይ አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ አንጀቱ ሊዘረገፍ አይችልም በብዙ አደጋዎች አንደምናየው የሰው ልጅ አካል በዚህ መልኩ ሊበታተን ወይም ሊዘረገፍ የሚችለው በመኪና አደጋ ወይም ሰዎች ከከፍታ ላይ ሲወድቁ ነው። And, my dear brother, sincerely compare the story of Judas Iscariot with this true story

  • @surafelhailay2683

    @surafelhailay2683

    3 жыл бұрын

    @@thejesusmovement7490 betam tigermaleh yenegerkegn tarikiko yesefere sewoch silemotew sew ስለአሟሟቱ beyihonal gimit yetenagerutin endemisale endet litakerbilign tichilaleh endet hono endemote silalayu ye አይን misikir silelele gimitachewn siderediru nw yemiyatitew tarikih gn orthodocs endemitlew bible yetetsafew tsehafiwochu be መንፈስ ቅዱስ ተመርተው (ያላዩትን እየነገራቸው) nw yetsafut. መንፈስ ቅዱስ demo amlak nw tada lehuletu tsehafiwoch sile and sew አሟሟት hulet yeteleyayu neger negerachew?

  • @thejesusmovement7490

    @thejesusmovement7490

    3 жыл бұрын

    ውድ surafel በመጀመሪያ እኔ የገለፅኩልህ አይነት ተመሳሳይ ታሪኮች በአለማችን ላይ አሉ ማለቴ ታዋቂ የሆኑ በታዋቂ ሰዎች ላይ የተከሰቱ ማለቴ ነው ደሞ በንፁህ ህሊና ካየኸው እኔ የነገርኩህ ታሪክ እንድትረዳ ደጋፊ ይሆንክ ነበር። ሌላው ስለመፅሐፍ ቅዱስ አፃፃፍ የገለፅከው ነገር በጣም የተሳሳተ ነው ። መፅሃፍ ቅዱስን ለመፃፍ ከ 40 በላይ ፀሐፊዎች ተሳትፈውበታል የሚፅፉትም በዘመናቸው የነበረን የሚያውቁትን እውነታ እንጂ የማያውቁትን መንፈስቅዱስ እንደዚህ እንደዚያ በሉብሎ እየተረከላቸው አይደለም ያፃፋቸው የትኛውም የክርስቲያን አማኝና ምሁራንም እንደዚያ አያምኑም። ነገር ግን በመንፈስ ተመርተው ፃፉ ሲል እግዚአብሔር እኛ ጋር እንዲደርስ የሚፈልገውን ነገር ማለትም እንድንማርበት የሚፈልገውን ነገር እንዳያስቀሩ እነዚህን ፀሐፊዎች መርቶአቸዋል ማለት ነው። ስለመፅሐፍ ቅዱስ manuscript's ሰርች አርግ ብዙ ጥያቄዎችህ ይመለሱልሀል

  • @surafelhailay2683

    @surafelhailay2683

    3 жыл бұрын

    @@thejesusmovement7490 bro ye bible ተአማኒነት lay bizu tiyake yemiyasinesaw ke 40 yemibeltu tsehafiwoch sileterebarebubet yihon!!? Bro betam yemigerm neger liteykih nw bergit bizu tiyakewoch binorugnm sile 4 wengeloch atsatsaf lansalih beteley jesus kemote behuala ke 3 ken behuala sinesa yalechiwn bicha lansalih be ማትዮስ 28:1-3 1በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ መጡ። 2እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ። 3መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። be luke 24:1-4 demo 1ነገር ግን ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው ከእነርሱም ጋር አንዳንዶቹ ወደ መቃብሩ እጅግ ማልደው መጡ። 2ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ 3ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። 4እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ. Be ዩሀንስ 20:1 1ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች። temelket biro betam yeteraraku negeroch beminm aynet melku andainet yemaihonu nigigrich nachew enditastewl yefelekut ማቲዎስ መላዕኩን 1 ነው ሲለን lelochu 2 nachew yilunal ዩሀንስ ገና ጨለማ ሳለ ሲለን ማቲ ደሞ ሲነጋ መቅደላዊት ማርያም ብቻ ሳቶን 2ኛይቱ ማርያምም አለች. matekalel yemifelgew ye ekele wengelko le roma weym le ግሪክ ሰዎች nw yetetsafew minamin endatilegn lefelegew bota bitsafim kutir siteregom lela yekutir አሀዝ anagegnim be ማቲዎስ ወንጌል መላኩ 1 kehone belelochum 1 nw!!!. ሀሳብህን አጋራኝ ጥሩ ነገር የጀመርን ስለመሰለኝ ነው

  • @thejesusmovement7490

    @thejesusmovement7490

    3 жыл бұрын

    ማውራታችን ደስ ብሎኛል በመጀመሪያ ከ 40 ሰዎች በላይ በመሳተፋቸው የመፅሐፍ ቅዱስን ተአማኒነት እንዴት ጥያቄ ውስጥ ሊከት ይችላል። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ታሪክ በተለያዩ ዘመናት በተለያዩ ሰዎች ተፅፏል እነዛ አንድ ላይ ተሰብስበው የኢትዮጵያ ታሪክ ይባላሉ ። መጽሐፍ ቅዱስ እኮ የእምነት መፅሐፍ ብቻ ሳይሆን የአይሁድ የታሪክ መፅሐፍም እኮ ነው። አንድን አይሁዳዊ እስኪ ስለጥንታዊ ታሪካቹ ንገረኝ ፣ የእስራኤል መንግስት እንዴት ተመሰረተ ብትለው እንደታሪክ መፅሐፍ ሚሰጥህ መፅሐፍ ቅዱስን ነው ታዲያ የትኛው የአለም ታሪክ ነው በአንድ ፀሐፊ ሚፃፈው በnapoleon ዘመን የነበረውን ታሪክ የፃፈ ፀሀፊ እንዴት የኢራቅንና የአሜሪካን ጦርነት ሊፅፍ ይችላል? ወይም ያ ሰው time traveler መሆን አለበት። መፅሐፍ ቅዱስ እኮ በ 4000 አመታት ውስጥ የተፃፈ መፅሐፍ ነው ። ለምሳሌ ከኢየሱስ ልደት 3000 አመት በፊት የነበረውን ታሪክ የፃፉት በዘመኑ የነበሩ ፀሐፊዎቾ ናቸው። እንዲሁ በእስራኤል በየዘመናቱ የተከሰቱ ታሪኮችን የፃፉት በየዘመናቱ የነበሩ ፀሐፊዎች ናቸው። በመጨረሻም እነዚህ ሁሉ ተሰብስበው በአንድ ጥራዝ እንዲሆኑ ተደረገ። ሌላው በአራቱ ወንጌላት ላይ ያሉ ግጭቶችን ስናይ ሁለት ወይንም ሦስት ጸሐፊያን ስለ አንድ ክስተት ራሳቸውን የቻሉ ትረካዎችን በሚጽፉበት ወቅት በአንዱና በሌለኛው ትራኬ መካከል የተወሰነ ልዩነት መታየቱ አስተዋይ የሆኑ ሰዎች ሁሉ የሚስማማበት እውነታ ነው፡፡ስለጉዳዩ ጠቅላላ መረጃ ለሌለው ሰው እነዚህ ዘገባዎች ምናልባት ከግጭቶች ሊቆጠሩ ይችላሉ ነገር ግን ጉዳዩን በጥልቀት ላጠኑ ሰዎች እንደርሱ አይሆንም፡፡ ግጭቶቹ የክርስትናን ምሰሶ ሊያናጉ የሚችሉም አይደሉም። በርግጥ ይህ መፅሐፍ ከሰማይ ተጠርዞ ወርዶልን ቢሆን ኖሮ መጠርጠሩ አይከፋም ነበር። የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለምሳሌ ስለ አድዋ ጦርነት ታሪክ ብዙ የድሮ ፀሐፊዎች ፅፈዋል በመካከላቸው የቀናት የቁጥር የሰዎች ማንነት ግጭቶች አሉባቸው ነገር ግን ሁሉም በዋና መልእክቱ ይስማማሉ ኢትዮጵያ ጣልያንን አሸንፋለች ነገር ግን በጦርነቱ ውጤት ላይ ግጭት ቢኖር ጥያቄ ያስነሳል ። ለምሳሌ በኢየሱስ የቤዛነት እና የድነት ስራ ላይ ግጭቶች ቢኖሯቸው ጥያቄ ያስነሳል ግን እንደዚህ አይነት ጥቃቅን ልዩነቶች በየትኛውም ትረካ ላይ የሚጠበቁ ናቸው። Atheist የሆኑ ታላላቅ የአለማችን ምሁሩን እንኳን ይሄን እንደ ጥያቄ አያነሱትም።

  • @user-ug1bt2gj3y
    @user-ug1bt2gj3y5 жыл бұрын

    እየሱስ አምላክ አደለም እየሱስ የአላሀ ባሪያ መልክተኛ ነው

  • @user-jz4xw6fv5m

    @user-jz4xw6fv5m

    5 жыл бұрын

    የራሱን ሃይማኖት የማያከብር የሰው ሃይማኖት ማክበር አይችልም ምን ለማለት እድፍልኩ ገብቶሻል አይደል የራስሽን ሃይማኖት ስለማታክብሬ ነው የሰው የምትንቂው

  • @meskiarerashow6614

    @meskiarerashow6614

    5 жыл бұрын

    ይሄን ጥያቄህ በጊዜዉ አይሁዱች አህዛቦች እንዳተ ያሉ ሁሉ እንዲህ ይሉት ነበር! ምክኒያቱም አይነልቦናቸዉን የጥልቁ አዉሬዉ ሳጥናኤል አዉሮታልና! የሚገርመኝ አሁንም በዘመናችን እነዛን አይነት ሰዉ ማየታችን🤔

  • @user-jz4xw6fv5m

    @user-jz4xw6fv5m

    5 жыл бұрын

    @@meskiarerashow6614 አይገርምም አሁንም እደዚ የሚስብ ፍጥረት አለ በጣም ይገርማል የኔ እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ለዘላለም የገሰልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @benjiman2089

    @benjiman2089

    5 жыл бұрын

    ምን ታውቂያለሽ ስለ ሚስጥረ ስላሴ ለራሳቹ የምታመልኩትንም በደንብ አታውቁም!

  • @user-ug1bt2gj3y

    @user-ug1bt2gj3y

    5 жыл бұрын

    አማራ.ነኝ دقدوق እየሱስ አሁንም አይደለም እዩሱስ እደኛው የአላሀ ባርያ ነው በየሱስ አላምንም እደኔው ሰው ነው እየሱስ አያድንም የሚያዲነው አላሀ ብቻ ነው እየሱስ የአላሀ መልክተኛ ነው እናታ ቀጥተኛ ውን መገድ ይምራችሁ ስለ ዲኔ አቺ አትነግሪኝም ሳይረፍድብሽ እስልምናሽን ተቀበይ ሰው በጥላ ቦታ ቁም ስሉት በራሱ እጅ ፀሀይን ይመርጣል እእእእ እናተ ማለት በፃሃይ ነው ያላችሁ

Келесі