Ethiopia/ሰው እና ቤተ ክርስቲያን መቼ ተገናኙ /መጋቤ ብሉይ ወ ሐዲስ ዮሴፍ ደሳለኝ ምን እንጠይቅልዎ ክፍል 2//➡ምዕራፍ 4⬅️

#YosefDesalegni#orthodxsibket#Subscribe#ምንእንጠይቅልዎ
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер: 12

  • @user-kh2ph9og8j
    @user-kh2ph9og8j4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እኛም ሰምተን 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን

  • @BeteWengel
    @BeteWengel4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bebetube5579
    @bebetube55794 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን::

  • @user-hh8xj9dn6m
    @user-hh8xj9dn6m4 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @sisaytariku1034
    @sisaytariku10344 жыл бұрын

    kale hiwote yasemalen memeherachen

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️🙏🙏

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89944 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር🙏

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej95324 жыл бұрын

    ቃለህይዎትን ያስማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @tsedilove4731
    @tsedilove47314 жыл бұрын

    Amen kale hiwot yasemalen memihir egzabher tagawn yabzalk

  • @biniamproduction2438
    @biniamproduction24384 жыл бұрын

    ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ኣስቀድሜ ስለምታመጣልን ታላልቅ መምህራን እግዚኣብሔር ያክብርልን ቃለ፡ሕይወት ያሰማልን እላለሁ በመቀጠል ጥያቄ በብዙ መጻሕፍቶቻችን ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢኣት ተብሎ የተጻፈ ብዙ ኣለና፡ እኛ እምንጠመቀው ጥምቀት ለልጅነት ነው ወይስ ከጥንተ ኣብሶ(የውርስ ኃጢኣት) ለመዳን፡ ለሚል ሰፋ ያለ ትምህርት የሚያብራሩ መምህር ብታቀርብልን ጥሩ ነበር! ከይቅርታ ጋር

  • @abeltesgeya5914
    @abeltesgeya59144 жыл бұрын

    Bzu'gize sewoch yefetari kuta ylalu yefetari kuta'ke metshafkdus antsar mndnew? Yhn'tyake mabraria bisetbet bye be thtna eteykalew

Келесі