Ethiopia - ስለወደፊቷ ኢትዮጵያ ጥናቶች ምን ይላሉ 2050?

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 127

  • @Ftrwsck
    @Ftrwsck7 ай бұрын

    የወደፊቱን የሚያቀው አላህ ብቻ ነው ያለፉት አያቶቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለው ያስረከቡንን ሀገር ለልጆቻችን ደሞ ከዘረኝነትና ከድህነት የራቀች ሀገር ይኖራቸው ዘድ ዱአዬነው 🇪🇹🤲

  • @mesrtfikadu1266
    @mesrtfikadu12667 ай бұрын

    እመቤቴ ማርያም የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያን ጠብቂያት. ❤ አሜን

  • @unicornpower2565
    @unicornpower25657 ай бұрын

    ጠባቂዋ እግዚያብሕርር ነዉጂ ኢሮፒዋአን አደሉም ክብር ለሱሙ ይሁንለት 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @saq_center220
    @saq_center2207 ай бұрын

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘርጋ 🙏🙏

  • @hubeyb4371
    @hubeyb43717 ай бұрын

    ለኢትዮጲያ መች ይሁን ለደሃነ ለህዝብ እኩልነት የሚያስብ መሪ የሚሰጣት እኩልነት ነፈቀን ጌታዬ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v7 ай бұрын

    የድሮዋ ኢትዮጵያን ይመልስልን ፍቅር አንድነት የነበራትን ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @MOKAMISE

    @MOKAMISE

    7 ай бұрын

    ሚልዮነች የላቆ ይህናል አንቺ የድሮ ኢትዮጵያ ተመለሰ አትመጣም ተሰፋ ቀረጡ

  • @abdesha-sabonaa-gujii

    @abdesha-sabonaa-gujii

    7 ай бұрын

    የድሮዋ ኢትዮጲያ ምን ነበረች ከረሐብና ከችጋር ውጪ ደንቆሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tadewosyohanes

    @Tadewosyohanes

    5 ай бұрын

    ​@@MOKAMISEምቀኛ

  • @Tadewosyohanes

    @Tadewosyohanes

    5 ай бұрын

    ​@@abdesha-sabonaa-gujii50 amet mulu yetegmama tigl olf ❤

  • @fgty4821
    @fgty48217 ай бұрын

    አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ዞሮ ዞሮ መገቢያ ጎጇችን እሷ ናት😢

  • @abelgirma3135
    @abelgirma31357 ай бұрын

    ስለወዳፊቷ ኢትዮጵያ ምንም ትሁን እኛ የምነውቀው አድስቷ እዬሩሣሌም ከኢየሱስ ገር 1000 አማት መንገስ ነው❤🙌🙌

  • @user-bu9vk1bl4p

    @user-bu9vk1bl4p

    7 ай бұрын

    Who promised you that 😅 God😅😅😅

  • @user-tk6mj8fr8m
    @user-tk6mj8fr8m7 ай бұрын

    የወዴፊቱን እሚያውቀው አላህ ብቻ ነው ሰላሙን ያምጣልን

  • @user-cw9uk9me5j
    @user-cw9uk9me5j7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሟርተኛች ሰራቸው ይፈረሰ❤

  • @tigistderese592
    @tigistderese5927 ай бұрын

    ቸር አሰማን

  • @ethiopiaethiopia8160
    @ethiopiaethiopia81607 ай бұрын

    መልካም ማሰብ መልካም ነው። እንዳፍህ ያድርገው

  • @AAzizhayderBaderga
    @AAzizhayderBadergaАй бұрын

    Hagare lezelelam Ethiopian forever ❤❤❤❤❤

  • @hayathmuhammed2254
    @hayathmuhammed22547 ай бұрын

    ከይርያስማን አገራችንንሰላም አርግልን

  • @netsanete1578
    @netsanete15787 ай бұрын

    ምራባዊያን እራርተውለን ሳየሆን ወይ ለራሳቸው አሰበው እግዚአብሔር ምህርት አርጎለን ነው ያልፈረስነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie35057 ай бұрын

    ትክክል ነው ! ጂዋር ያለው!

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad96317 ай бұрын

    ያረብ ሀገሬንሰላሞን መልስልኝ ኢቶቢያ እማማ ሀገሬ ባችእኮነዉመከበሬ 💚💛❤️

  • @AsnakuAsne-eg5zz
    @AsnakuAsne-eg5zz7 ай бұрын

    We build great Ethiopia

  • @NAZRAWYTUBE
    @NAZRAWYTUBE5 ай бұрын

    እኛ ኢትዮጵያውያን እሳካሁን የቆየነው ምእራብያዊያን ስለፈቀዱ ሳይሆን እግዚአብሔር ስለሚያኖረን ነው❤

  • @user-vi1px6sp8n
    @user-vi1px6sp8n7 ай бұрын

    የጥንቷ ኢቲኤል የዛሬዋ ኢትዮጵያ በኢቲኤል ጊዜ ሰው ሁሉ በፍቅር በሰላም ሀይማኖቱን አክብሮ የዘር ፖለቲካ ሳይኖራት ሁሉም በፍቅር ነበር የምንኖረው የአሁኗ ኢትዮጵያ ግን የሰው ዘር መጥፊያ በሀይማኖት ላይ ልዩነት በዘር ተከፋፍለን እርስ በእራሳችን እንገዳደላለን እርጉዝ ሴቶችን ህጻናትን እናቶችን የሚደፈሩባት ሀገር ሁናለች አረ ስንቱን አሳየን አብይ አህመድ ነብስህን ለሲኦል ይዳርገው

  • @eshetuayalew6908
    @eshetuayalew69087 ай бұрын

    We must agree with one thing regarding to Red Sea. No matter what,Ethiopia will not exist without a port. Even if Ethiopia’s request for a port is not successful today, it should be clearly stated and emphasised that the next generation will not live without port. I think it’s better to resolve the issue today instead of leaving black mark for the next generation.

  • @user-ld2vr1iw1q
    @user-ld2vr1iw1q7 ай бұрын

    ❤❤

  • @ZelealemAbera
    @ZelealemAbera7 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ያድርግልን !!🎉

  • @mohammedAbate-bv4lc
    @mohammedAbate-bv4lc7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun62377 ай бұрын

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን መሰረተ ፅኑ ስለሆነ እንጂ በምእራባውያን ይሁንታ የሚወሰን አይደለም!! ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar32427 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ የተውደደ ነገር አይቀንስም ግብፃች ግን በዚህ ይሻሉናል ከፍ ያለው ነገር ዝቅ ብሎ ታያለህ የኛ ነጋዴዎች ከነሱ ቢማሩስ

  • @saliyanasir8068
    @saliyanasir80687 ай бұрын

    Best dream

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH997 ай бұрын

    ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም ኢንሻአላህ ሀገር ሞቶም ለመቀበር ማን እንደ ሀገር🥺

  • @selamkeren
    @selamkeren7 ай бұрын

    በቅርቡ ጌታ ይመጣል ከአሁን በሃላ በአለም መልካም ነገር አይመጣም

  • @user-op1dp7vs7j
    @user-op1dp7vs7j7 ай бұрын

    😮😮😮

  • @user-lx4vw9db5m
    @user-lx4vw9db5m7 ай бұрын

    Viva

  • @ketseladesalegn792
    @ketseladesalegn7927 ай бұрын

    " ምእራባውያን የኢትዮጵያን መፍረስ አለመፈለጋቸው ° are you sure ?

  • @zerihundemeke1476
    @zerihundemeke14767 ай бұрын

    endih mizanawi tesfan yemichir zegeba maqirebeh des yilal.

  • @bezuneshrogie136
    @bezuneshrogie1366 ай бұрын

    You don’t how much I like you.

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni12127 ай бұрын

    The great obstacle for Ethiopia it is Ethnic Federalism Constitution by Tplf

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun62377 ай бұрын

    የማደግ ትልቅ እድል(potential) ያላት ሃገር ነች!! ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @DinqiiTubes
    @DinqiiTubes7 ай бұрын

    ke Abiy gar wedefit

  • @ethiopiaethiopia8160
    @ethiopiaethiopia81607 ай бұрын

    Bible. የዮሐንስ ወንጌል 1:1 [1]በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy20537 ай бұрын

    Brother.Bea 2050 Yemidir Astedadari Eyesus Kristos Naw

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho7 ай бұрын

    Ethnic Federalism or death. We’ve have paid millions for it. Whatever pressure that comes from outside is NOT as effective as the one that comes from from within as such we will continue to put into effect article 39 in a way that materializes our independence.

  • @dawittilahun1127

    @dawittilahun1127

    7 ай бұрын

    Why don't you go then , you are not needed.

  • @GorgeBeyu-nq3qz
    @GorgeBeyu-nq3qz7 ай бұрын

    I saw a huge monument Imitating the symbol of *Ababa Geda* in the middle of the animated future city of Ethiopia , that is nice ....I hope you will add monumental buildings representing the northerners,the somalia ,the Muslims ,the westerners of Ethiopia in the coming animation.....we would be happy if you had stated your source

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda81367 ай бұрын

    tiru tesfa alen laka

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho7 ай бұрын

    ምእራባውያን ምን አሉ ብሎ ተስፋ የሚያረግ ማንም የለም ከ አማራ ተስፋፊ በስተቀር።ትግሉ ይቀጥላል።

  • @BeHappy-eg6ji
    @BeHappy-eg6ji7 ай бұрын

    Tiwedqalech alu🥺

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad96317 ай бұрын

    ወልቃይት የአማራነዉ አለቀ 💚💛❤️🇪🇷

  • @be-liever

    @be-liever

    7 ай бұрын

    የአማራ አይደለም ማንሰጠው 🤔 እሱ ከህዘበ ውሳኔ ቡኋላ የማን አነደሆነ ይታወቃል። አለቀ ደቀቀ 💚💛❤️ 💙🇪🇹

  • @hawwamohammad9631

    @hawwamohammad9631

    7 ай бұрын

    @@be-liever ግም እናየማነዉ

  • @fatumahussentube9631

    @fatumahussentube9631

    7 ай бұрын

    አሰብ የኤርትራ ደማቸው ነው 😊😊❤

  • @fatumahussentube9631

    @fatumahussentube9631

    7 ай бұрын

    ​@@be-liever😂😂😂

  • @vufy9901

    @vufy9901

    7 ай бұрын

    ጥምብ ነሽ

  • @user-yf9bl5th3u
    @user-yf9bl5th3u7 ай бұрын

    Ante muartegna ethiopia yalferesechiw Egziabher sileyazat enji mrabawiyan silalifelegu aydelem

  • @birukbk6705
    @birukbk67057 ай бұрын

    isikazam igna inalikalene

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho7 ай бұрын

    ምእራባውያን ተማምነህ ከሆንክ አታስበው።ገና መለያየቱማ መች ይቀርላታል።በግድ ተደፍጥጠን የምንኖር መሰለህ።

  • @mebrahtomnegash2969
    @mebrahtomnegash29697 ай бұрын

    ኢተዮጵያ የማይትፈርሰው ፍኖ ከተቀጣጠራት ነው አለቀ

  • @BekaAman605

    @BekaAman605

    7 ай бұрын

    ማነው ፋኖ ከብት 😂😅

  • @habtol5184
    @habtol51847 ай бұрын

    የኢትዮጵያዊያን ችግር መንስኤዉ አሜክስና አሜክስ ብቻ ነዉ አንድ ቋንቋና አንድ ሃይማኖት የሚለዉ ቡዱን ነዉ

  • @StifPomkle-zo9uq
    @StifPomkle-zo9uq7 ай бұрын

    Cx

  • @gurageful
    @gurageful7 ай бұрын

    የኔው ጉድ: እኔ ግን ምለው በአለም ላይ ሆደ ጠባብ ባክቴሪያ፣ ቫይረስ እና የመሳሰሉት.. ናቸው። ሆደ ሰፊ ከዝሆን የባሰ ማን አለ እህቴ? የኔዋ ጉዲት: /እናት አገሬ ኢትዮጵያ/ ስንቱን ጉድ ችላ በሆዷ ሸሽጋ እንደያዘች!!!!!! ዋ! አቅለሸለሸኝ ብላ የተነፈሰች ለት አይይይይይይ....

  • @chakachandelolo2236
    @chakachandelolo22367 ай бұрын

    ሚዕራቧውያን ስላልፈለጉት ? ተራ ትንታነክ ይገርማል።

  • @wariowacheadan4704
    @wariowacheadan47047 ай бұрын

    ሌላ ትክክለኛ መረጃን የሚያስተላልፍ የዩቱብ ን channel ንገሩን❤❤

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi25167 ай бұрын

    የብልፅግና መሪ መግደል መሸነፍ ነው ብለው ነበር በዚህም ፈሪውን ሁሉ ወደ ሺፍታነት ሰለተቀየረ የብልፅግና መንግስት ለህልውናው ሳይቀር መግደል ነፃነትን ያረጋግጣል ከማለት የዘለለ መፍትሄ አያገኝም

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai80567 ай бұрын

    Abey Ahmed is America's agenda. Which Ethiopia are you talking about????????? The heater among oromo, amhara and tigray???? Please tell abey to stop civil war.

  • @user-ws3kw6ok8t
    @user-ws3kw6ok8t7 ай бұрын

    Weyne fano lesixan bilo izbin yascherisal ay fano

  • @user-op1dp7vs7j
    @user-op1dp7vs7j7 ай бұрын

    😮😂😮😮

  • @tesfayehailu2
    @tesfayehailu27 ай бұрын

    Andande enkua endezeh tiru zena seru

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes5 ай бұрын

    አንተ ግን ኢትዮጵያዊ ነህ?ሁሌም ስለ ሀገርህ መጥፎ ማውራት ምን ይጠቅምሀል?መርዝ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha58877 ай бұрын

    Etiopiea habtam Hager nech buzu weha wenz ena meadn yalat Hager chgru mery ayhonlarm edmy lek Erdata lebnet mot rehab sdet tornet yhe hulu liabeka ygebal Del le Fano Fth letaredu nxuhan

  • @ibrahimovic2814
    @ibrahimovic28147 ай бұрын

    Sila Wagner group mari (alaka ) siratin

  • @alimuhidin4430
    @alimuhidin44307 ай бұрын

    ማነው ይሆናል ያለው ነጮች 😂😂😂😂😂

  • @davidson5423
    @davidson54237 ай бұрын

    WHEN FANO TAKE POWER ETHIOPIA WILL BE GREAT AGAIN 🦁💚💛❤💪

  • @The-righteous-will-prevail

    @The-righteous-will-prevail

    7 ай бұрын

    ቀላጅ አማራ ብቻ ማለትህ ነው ?

  • @davidson5423

    @davidson5423

    7 ай бұрын

    @@The-righteous-will-prevail NO FOR ALL IT`S PEOPLE

  • @robertgyurgyak6297
    @robertgyurgyak62977 ай бұрын

    First step, free Lalibela

  • @Ahmeda.860

    @Ahmeda.860

    7 ай бұрын

    1st don’t ran your mouth like you care about lalaibela

  • @Mtube7629
    @Mtube76297 ай бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ እንደመር ብሎ የከፋፈለንን አላህ ያሳልን ኢትዮፂያ ሀገራችንን አላህ በእዝነት አይኑ ይይልን

  • @abazesrael1026
    @abazesrael10267 ай бұрын

    ኢትዮጵያ የትግሬና ኦሮሞ ዘረኝነትና ጎጠኝነት ከቆመ ጎረቤቶቿን ጠቅልላ በ2050 ልዕለ ኃያል ትሆናለች አትጠራጠሩ።

  • @bilalhussen7257
    @bilalhussen72577 ай бұрын

    ፈኖስ???

  • @MustafaAbdullah2023
    @MustafaAbdullah20237 ай бұрын

    ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ط❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad96317 ай бұрын

    የኦነጉመግስት ሲነቀል ፋኖ ሲመራት ልክእደአበባትፈካለች ኢቶቢያ 💚💛❤️

  • @Biftuu....walloo

    @Biftuu....walloo

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @ye_allah_barya3836

    @ye_allah_barya3836

    7 ай бұрын

    ሳምርሽ ይቅር ኢሻ አሏህ ፋኖን እና መሠሎችን አሏህ ያጥፋልንንና ሰላም ያላትን አገር ይስጠን

  • @hawwamohammad9631

    @hawwamohammad9631

    7 ай бұрын

    @@ye_allah_barya3836 ቅዘን ፋኖመቸም አይጠፋ

  • @hawwamohammad9631

    @hawwamohammad9631

    7 ай бұрын

    @@Biftuu....walloo ዲዳም

  • @user-ft9zl5fs4v
    @user-ft9zl5fs4v7 ай бұрын

    ዛሬ ገና ሚዛናው ዜና ዘገብክ ፈታ በዝው ቀጥል

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari70137 ай бұрын

    😂😂😂 ስላለች ኢትዮጵያ አርጉ በ ናታቻሁ ኢትዮጵያ ፈርሳለች ስለ 2050 ይቃጫሉ ወይ ጉድ

  • @Ethiopia_the_great

    @Ethiopia_the_great

    7 ай бұрын

    ብሮ የደፈረሰ አይን ስላለክ ነዉ ፈርሳ የምትታይህ፤ አቅራቢያ ያለ ሆስፒታል ሄደህ ታየው 😂

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa6 ай бұрын

    ሶማልያ ክልል ወደ ሶማልያ።ኦሮምያ አገር ።ትግራይ እና አማራ ሲናቆር ይኖራል።በንሻንጉል ወደ ደቡብ ሱዳን።ኦሮሚያ ደቡብን ይዛ አገር።ፈርሳለች አሁን ድርሻ ድርሻውን ለማስፋት ሙከራ ላይ ነው።

  • @betawef9713
    @betawef97137 ай бұрын

    አናትህ ይፍረሰ አማራን በመጥላት የሚወዳደራችሁ የለም

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail7 ай бұрын

    አሰብ ሻቢያ በወደደው መንገድ ይመልሳታል ❗️

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    7 ай бұрын

    ጥረመጀመርያ ከናትህ ጋር ቁጭ ብለህ አልቅስ ለቅሶህን ስትጨርስ ያህያ ስጋ ብላ በረሀብ የተጎዳው ጎንህ እንዲጠገን ከዛ አሰብን ማለም ጀምር

  • @fshayekifle3132

    @fshayekifle3132

    7 ай бұрын

    Read the eritrean history eritrea was never part Ethiopia

  • @asmeretghebru311

    @asmeretghebru311

    7 ай бұрын

    Assab is Eritrea, Eritrea is only for Eritreans ። ቅዥት መቸም ኣይከለከልም።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman65787 ай бұрын

    ኧረ አትቀልዱ አይደሉም 2050 ከዘረኛ መንግስት 2025 አትደርስም መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ መንግስት !

  • @abiye719
    @abiye7197 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያ የምትባል ሀገር አትኖርም !!!! አፍር አማራ ትግራይ ኤርትራ አንድ ሀገር ሱዳን ጋምቤላ ደቡብ ሱዳን,ታላቃ ሱማሊያ ,ኦሮምያ!!!!......!!

  • @Ethiopia_the_great

    @Ethiopia_the_great

    7 ай бұрын

    ከstone age አላለፍክም እንዴ? ነቃ በል እንጂ ወደ ታች ነው እንዴ የምታድገዉ?😂

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere53777 ай бұрын

    በጎረምሳው በአብይ ሰው ርቦት አህያ መብላት ከጀመረ 2020 እርስ በእርሱ ይበላላል 2021 አበቃላት

  • @tube8181

    @tube8181

    7 ай бұрын

    እርሰበርሰተበላላቆየ

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red22527 ай бұрын

    Fetadaily talks too much about two Arabs ( hamas and usrael ) war as if he gets teeff from them , but hides the genocides of the amhara people by oromo Protestants party ( PP) Talking about future ethiopia is worthless when the back of ethiopia nationalism is at risky by targeting the amhara people and Orthodox Church h by oromo Protestants party called PP

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r4 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ፡ በ2050 ትኖራለች ብላችሁ ነው ? 😂

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo7 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ሚዛናዊ ዘገባ ዘግብ መንግስትን ጠላክና የኛን ጆሮ በውሸት አታድማ ከአሀዳዊ ስርኣት ፌዴራሊዝሙ አስእ እጅ ይሻለናል ምነው ግን የአማራው እሊት ፌዴራሊዝምን ፈራችሁ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta23447 ай бұрын

    አንተ አቋመ ቢስ ለከርስህ ለዪትዪብ መፀዋት ባለፈዉ ወር ስታወራ አንደኛ ጠብ ቀስቃሽ ትንታኔ ብለህ የባጡን የቆጡን ስትዘባርቅ ቆይተህ አሁን ደሞ በሌላ ቱልቱላ ብቅ አልክ እራስህ ጠይቀህ እራስህ መልስ ትሰጣለህ ሁለት ምላስ ነዉ ያለህ መጀመሪያ ማንነትህን ግለፅ የወጣልህ የባእዳን መልእክተኛ እንደሆንክ ያስታዉቃል ፈታደሊ የሚል የዳቦ ስም ይዘህ❤🇪🇹

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma31815 ай бұрын

    ስራ ፈት ጫታም ወታደርነት ይግባ

  • @yishakweldemariamweldesila13
    @yishakweldemariamweldesila137 ай бұрын

    Ethiopia will go down.

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu28425 ай бұрын

    Egzeabhar.hulun.yawkal

  • @GeddonPicces
    @GeddonPicces7 ай бұрын

    This is really cool!🐱

Келесі