Ethiopia Ortodox New Mezmur By Meskerem Habtamu (ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ)

Музыка

Medhanialem Sweden Stockholm

Пікірлер: 350

  • @anteyemenbere6832
    @anteyemenbere6832 Жыл бұрын

    በማህጸንሽ ያለው እንዴት እነደሚዘል ታየኝ የቅዱስ ሚካኤልን መዝሙር እየሰማ

  • @messeltsige7040
    @messeltsige70403 жыл бұрын

    ይቲኣየን መልኣከ እግዚኣብሕር ኣውደሙ። ለእለይፈርሕዎ ወያድሕኖሙ።

  • @eudyd9477
    @eudyd94775 жыл бұрын

    ዘማሪዋ እርጉዝ ናት ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ይገላግልሺ እህታችን የተባረከ ለአምላኩ ተገዥ እሚዘምር ልጅ ይስጥሺ ዝማሬሺን ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @jfjjcj1078

    @jfjjcj1078

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷📚📚📚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @wudemenge1525

    @wudemenge1525

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @yonasmesfen4312

    @yonasmesfen4312

    4 жыл бұрын

    Amen 🤲😍😍❤

  • @berhansmart5377

    @berhansmart5377

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @monajames5345

    @monajames5345

    3 жыл бұрын

    Z

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi4528 ай бұрын

    አጥንትን የሚያረሰርስ ዝማሬ ተባረኪ ቅዱስ ሚካኤል ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ

  • @woldemariamgashaw9733
    @woldemariamgashaw97333 жыл бұрын

    የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ረዳኤት በርከት እንድሁም አማላጅነቱ አይለየን አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር በያላችሁበት እንደ ሰማይ ክዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛችሁ

  • @saraabebaw360

    @saraabebaw360

    2 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @user-ed3tk9mf8x

    @user-ed3tk9mf8x

    Жыл бұрын

    Amen amen

  • @genetafewerki103

    @genetafewerki103

    Жыл бұрын

    @@user-ed3tk9mf8x £#

  • @gsjselambesufikadjsh2512
    @gsjselambesufikadjsh25125 жыл бұрын

    እንዲህ እንዳላችሁ አምላክ ያጽናችሁ ጠንክሩ በርቱ ከርጋታችሁ እስከ እርጋታችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ሀይማኖት እንዳትክዱ ህጉንና ትዛዙን ጠብቁ!!!የሙሴን ህግ እንዳትሽሩ ኢየሱስም በምድር እያለ እንደተናገረው "እኔ የነብያትን ህግና ደንብ ልሽር አልመጣሁም" ኢየሱስ ያልሻረውን ህግ የሙሴን ጠብቁ አደራ የሀይማኖት ለውጥ ሀጽያት ነው።

  • @hiruthirut9796

    @hiruthirut9796

    2 жыл бұрын

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ሁላችንም በቤቱ ያፅናን

  • @babistagezahegn3719
    @babistagezahegn37194 жыл бұрын

    ምን እነደምል አላውቅም ፀጋውን ያብዛላችሁ ያብዛልሽ በቤቱ ያቆያችሁ!!!

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia49854 жыл бұрын

    በስዊድን የምትገኙ የጥበብ ሰዎች እግዚአብሔር በቤቱ ያስቀራችሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክ። ሁላችንንም ፈጣሪ ለሱ ብቻ እንድንዘምርለት፣ ንድናገለግለው ይርዳን። መስኪዬ በዚሁ ቀጥይ ዝማሬው ውብ ነው ወደ አለም እንዳትመለሺ እሱ ይርዳሽ።

  • @birtukanhey5676
    @birtukanhey56764 жыл бұрын

    Elelelelelelelelele Elelelelelelelelele Elelelelelelelelele Zemere mikakti yesamalen ameen

  • @aweaman1497
    @aweaman14975 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባአል አደረሳቹሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    @mtagsewgaalweonelove6882

    5 жыл бұрын

    Amarch Dobalaa ameen ekwani abero adhrsne 😍😍👏

  • @awetandom2176

    @awetandom2176

    4 жыл бұрын

    ዝማረ መላክት ያሰማልና በታም ደስ ሲሲል መዝሙር

  • @adefrescoke4407

    @adefrescoke4407

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @fthawitnuwaye1293

    @fthawitnuwaye1293

    3 ай бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @masaratmasarat1849
    @masaratmasarat18495 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታለም በማህፀንሽ ያለውን የማህፀንሽን ፍሬ የአብራክሽን ክፋይ በዝማሬ የጠራሽው ቅዱስ ሚካኤል የተባረከ ባንች ተተክቶ የሚዘምር መልካም የቤተ ክርስቲያን ልጅ ይስጥሽ ያድርግልሽ

  • @tighai1186

    @tighai1186

    5 жыл бұрын

    እሜን

  • @hiyabgebrezgabiher39

    @hiyabgebrezgabiher39

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tibebukechma8239

    @tibebukechma8239

    4 жыл бұрын

    p

  • @tibebukechma8239

    @tibebukechma8239

    4 жыл бұрын

    @@hiyabgebrezgabiher39 pl0l000

  • @sindayoberhe2880

    @sindayoberhe2880

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @hewaneshetu8598
    @hewaneshetu85983 жыл бұрын

    ye zemedi G /Yohans yezemerewn betam temesasel

  • @Wubit234
    @Wubit2345 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ➡በማህጸንሽ የተሸከምሹ ፍሬ ቅዱስ ሚካኤል የሚያወደስ የሚያገለግል ያርገው 🙏💚💛❤

  • @giromyohannes3440
    @giromyohannes34403 жыл бұрын

    Amen amen amen qale hiwet yesmealna yehwat amharina aykeiln eye gn bxhuf eba sdedulna bejakum yehwat etom amharina tkeilu bejakum bejakum bejakum

  • @furtunamenges84
    @furtunamenges845 жыл бұрын

    ዝማረ መላእክት የስመዓልና ኣደይ ማርያም ብሰላም (ትምጻእኪ) ተገላግልኪ 🙏🙏🙏

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g5 жыл бұрын

    እስኪ ሜካፑን ተው እህቶች ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንባችሁ

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እሕት አለም እርግት ያልሽ ዘማሪ ነሽ ሁሉም እንዳች እርግት ያላችሁናችሁ እፍፍፍፍፍፍ መቸ ይሆን ከስደት ተመልሽ ፈጣሪየን እየዘመርኩ የማመሰግነው የእግዚአብሔር መላእክ ቅዱስ ሚካኤል እዚሕ ላደረስከኝ አመሠግንሀለሁ 😍😍😍😍😍

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat40585 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ኦቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር

  • @user-cs8ir9lz4i

    @user-cs8ir9lz4i

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማር መልእክት ያሠማልንእልልልልልልልልልልል

  • @aimyaimy7942

    @aimyaimy7942

    3 жыл бұрын

    አሜንንንንንአሜንንንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika6394 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መልአክ ነው።

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7833 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንንንንን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልቃህወት የሰማልኝ እግዛብሄር የክብርልኝ🌷🌹

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7833 жыл бұрын

    ቅዱስ ምካል አናቹ ለማየት ይብቃኝ🌲💐🌹♥🌻🌷🌺🌲💐

  • @rahelbeyene4075
    @rahelbeyene40755 жыл бұрын

    አገልግሎትሽ ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @mkemethiotube2038
    @mkemethiotube20383 жыл бұрын

    ቅድስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያን ክፉ አታሳየኝ እመብርሀን እናቴ አሜን እያላቹ በLike አስደስቱኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች

  • @johnnyasmerom
    @johnnyasmerom3 жыл бұрын

    አንኳን ለሚካኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa41615 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemar melkiten yasemalin ደናግል መርየም በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @hiwottejene4722

    @hiwottejene4722

    5 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN KAL HWOTN YASMALEIN

  • @aminahigoodamina5849

    @aminahigoodamina5849

    4 жыл бұрын

    @@hiwottejene4722 hi

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye91804 жыл бұрын

    Zemarea Melakt yasemalen

  • @ethiopiaortodoks4136
    @ethiopiaortodoks41364 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🇪🇹🇪🇷❤️

  • @user-vw4xe6fb9z
    @user-vw4xe6fb9z5 жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሚበረታታ ነው

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j5 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህጓና ስርዓቷ እጅግ በጣም የጠበቀና ጥልቅ የሆነ ጥንቃቄ የሚፈልግ ነው። እባካችሁ ከአባቶቻችን የተቀበልነውን ስርዓት ሳናዛንፍ ለትውልድ እናስተላፍ። እህቶቻችን የፊት መዋቢያ (Makeup) ተጠቅሞ በቤተክርስቲያ ውስጥና ደጅ እንዲሁም ስርዓቱ በሚከናወንበት ቦታ መቅረብ ክብሩም ስርዓቱም ህጉም አይፈቅድምና እባካችሁ እንጠንቀቅ።

  • @meskermfikadu2367

    @meskermfikadu2367

    4 жыл бұрын

    Betam yekebedal yeker yebelen

  • @ruta1324

    @ruta1324

    3 жыл бұрын

    Is it written in the bible?

  • @KokobGrmay-lz1ns

    @KokobGrmay-lz1ns

    26 күн бұрын

    ኡነት ነው ❤❤❤

  • @user-sd6nh3ri2n
    @user-sd6nh3ri2n5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ አሜን

  • @brhane4371

    @brhane4371

    5 жыл бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላኣክት የስመዐና

  • @dagnaneshbelew4004
    @dagnaneshbelew40044 жыл бұрын

    የኔ ወርቅ ድምፅሽ ሲያምር

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye12933 ай бұрын

    Bhodsh yalew lij ende kudus metmequ yohans yazllsh ehte❤❤❤

  • @tigisttigist4651
    @tigisttigist46513 жыл бұрын

    elelelelel zemariy melakete yasemalen ehtachnm kedus mikaale beselame yegelagkate emebityi tetebeksh bebito yatenachhu hulachhum

  • @user-uu1kj1tz3b
    @user-uu1kj1tz3b3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰላምቺ ይብዛልኝ እህቴ

  • @nebyattsehaye6329
    @nebyattsehaye63298 ай бұрын

    I love. This. Mezmur thank you. For making. This

  • @user-of6ty4lm5u
    @user-of6ty4lm5u Жыл бұрын

    አቤት መታደል🙏🙏🙏💚💛❤

  • @gottseidank1049
    @gottseidank10494 жыл бұрын

    Zmare melakt yasemaln Amen Amen Amen kudus Michael Abate kene Atley

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb4 жыл бұрын

    እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ!!!ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ!!!

  • @zinashreta248
    @zinashreta2482 жыл бұрын

    Ellleeellle qali hiwot yasemalin

  • @birtukanadisalembirtukanad6399
    @birtukanadisalembirtukanad63995 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ቡሰላም ታገላግልሽ

  • @dajk1214

    @dajk1214

    2 жыл бұрын

    አሜን3❤❤❤❤❤

  • @user-pz3yc7hx5w
    @user-pz3yc7hx5w4 жыл бұрын

    amen amen amen zemra malekti yasemline 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oy2pb6ro2i
    @user-oy2pb6ro2i4 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖደረሰልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @nananigisti3977
    @nananigisti39774 жыл бұрын

    amen amen amen zemar melaket yesmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @hanamariyammariyam6074
    @hanamariyammariyam60745 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት አይለን

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc5 жыл бұрын

    አሜን .አሜን.አሜን.ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.ፀጋውን.ያብዛላቹ.እህታችን.ድግል.ማርያም.በሰላም.ሁለት.ታድርግሽ።

  • @tsigeteferi9156
    @tsigeteferi91563 жыл бұрын

    Zemare melakten yasemalen. Denke newe demtsesh.

  • @messeltsige7040
    @messeltsige70403 жыл бұрын

    እድመን ጥእናን የሓብኪ ፈጣሪ ጽቡቅ መዝሙር

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። በርች እሕቴ እንደት እንደማረግሽኝ። እንደዚሕ በማንነታችንነው የምናምረው ። የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @silverblaze2619
    @silverblaze26193 жыл бұрын

    Zemare melaket yasemalen 👏🏾

  • @BurteMulu
    @BurteMulu6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቷን እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke4784 жыл бұрын

    አሜን ዝማሪ መላእካን ያሰማእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Htube-eq4ee
    @Htube-eq4ee4 жыл бұрын

    አሜን

  • @abuchiabuchi750
    @abuchiabuchi7504 жыл бұрын

    Zimare melaekt yasmalin

  • @dajk1214
    @dajk12142 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል አሜን 3❤❤❤ ድንግል ማርያም በሰላም ከሁለት ታርግሽ ❤❤❤

  • @mazamaza5592
    @mazamaza55924 жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @zdbintaslam387
    @zdbintaslam3874 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህቶቻችን

  • @bayushtube7706
    @bayushtube77064 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏😭💚💛❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን

  • @rozateklay8818
    @rozateklay88185 жыл бұрын

    Meskiye yene konjo tebarku betam tamralachu

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi23973 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልል

  • @wayeneshetrago6100
    @wayeneshetrago61004 жыл бұрын

    zemare malaketin yasemalen

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል በቤቱ ያፀናሽ

  • @mestymesty7236
    @mestymesty72365 жыл бұрын

    Amen amen amen zemaray melaket yasemalen

  • @tomiblackstar2863
    @tomiblackstar2863 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው በደጋግመው የማይሰለች 🤲🤲🤲

  • @nebiatamine498
    @nebiatamine4985 жыл бұрын

    Amen amen amen smare melati yesmalina

  • @makimaki7404
    @makimaki74042 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ በስላም ትገላግላችሁ

  • @user-rt9ng5tb6x
    @user-rt9ng5tb6x3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ። የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሜካኤል ጠላቶቻችን ረግጦ ይረድልን

  • @mashosheshay2420

    @mashosheshay2420

    Жыл бұрын

    ኣምላኽ የመስገን ዕድመን ጥዕና ይሃብኪ

  • @babish9601
    @babish96015 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hrithrit4219
    @hrithrit42194 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebrhit.gerezgher824
    @mebrhit.gerezgher8242 жыл бұрын

    Zmaermelakiti.yesmealna

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7833 жыл бұрын

    ቃህወት የሰማልኝ ቅዱስ ምካኤል ይጥብቀን🌷💐

  • @fiqerbasu.fiqadi.1894
    @fiqerbasu.fiqadi.18944 жыл бұрын

    Amen amen amen zameri malakit yasamaleni. Amen amenAmen

  • @user-uv6fw5ud9x
    @user-uv6fw5ud9x11 ай бұрын

    "በውነቱ የተዋህዶ ልጆች ናቹ

  • @user-sq5qn8es5b
    @user-sq5qn8es5b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን

  • @amenmesfin1391
    @amenmesfin13913 жыл бұрын

    Keep it up

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21905 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእትን ያስማልን ለሁላችሁም

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis32504 жыл бұрын

    Amennn! Zmare melaekti yesmealna yehwatey

  • @qedestegirma5987
    @qedestegirma59875 жыл бұрын

    Amen amene amene Amene amene amene Amene amene amene Amene sagallee bar bar sii yaa dhagechisuu motumaa waqayyoo sii haa dhalechisuu ebifamee ebifamee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ali-xe6mf
    @Ali-xe6mf3 жыл бұрын

    እልልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c4 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልል ዝምሬ ምላእክት የሰምልን አሀተቸይን

  • @user-cn7yq6od9o
    @user-cn7yq6od9o5 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን/፫/👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃

  • @aberataye6976
    @aberataye69764 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅን

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye56564 жыл бұрын

    Tebareku gobezoch

  • @classiphone5329
    @classiphone53295 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @loveemebat7866
    @loveemebat78664 жыл бұрын

    Zemare malakat yasmlen

  • @tigisttig2188
    @tigisttig21885 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያስማልን!!

  • @user-nn9cs7ud6i
    @user-nn9cs7ud6i5 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @johnnyasmerom
    @johnnyasmerom3 жыл бұрын

    ስወዳት የችን ዘማሪ በሪቺ አትትፊ

  • @jerusalemberaki8327
    @jerusalemberaki83277 ай бұрын

    ዝማሬመላአይክት ያሰማልን እንዴት ደስይላል

  • @silverblaze2619
    @silverblaze26193 жыл бұрын

    Mengeste semaye awerseln🙏🏾

  • @konjitmes8554
    @konjitmes85545 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zimare Malaekt yasemalin 👏👏👏👏👏👏👏

  • @taditadi393
    @taditadi3934 жыл бұрын

    Elelelelelelelele💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sifaandereje6137
    @sifaandereje61375 жыл бұрын

    ameen ameen ameen zemari melayikti qalyoti yasemali tebareku yetewahedo lijochi📖🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wayeneshetrago6100
    @wayeneshetrago61004 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @roozrooz9656
    @roozrooz96564 жыл бұрын

    ዝማር መላአክ ያሠማልን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7833 жыл бұрын

    ቃልህወት የሰማልኝ ለማየት የብቃኝ♥💐🌹♥♥

  • @user-mw3yv4rd2o
    @user-mw3yv4rd2o4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እህታችን በሰላም ወልደሽ ሳሚ እመብርሀን ትገላግልሽ ልጅሽም በጥበብ ያሳድግልሽ ሌሎሽ ሴቶሽ እህቶች አይ ሜክ አፕ እግዚኦ

  • @comceil5329
    @comceil53294 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ወዳጅ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🌹🌹🌷🌷🌷

  • @SalamSalam-tb5lw
    @SalamSalam-tb5lw4 жыл бұрын

    እልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን

Келесі