Ethiopia New Orthodox Mezmur By Artist Yidnekachew Teferi / Egnas fetari alen/

Medhanialem Sweden Stockholm

Пікірлер: 924

  • @yidne6258
    @yidne62585 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ! በመቀጠል ይሄን መዝሙር የዘመርኩት አኔ ስሆን የዋናው መዝሙር ባለቤትም ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ነው, የዘመርኩበትም ምክንያት በኖርዌይ እና በስዊዲን የምንገኝ የሙዚቃ እና የቲያትር ባለሙያዎች በስቶክሆልም ከተማ ለሚገኘው ለመድሐኒያለም ቤተክርስቲያን ማሰሪያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ አንድ ላይ ሆነን ላዘጋጀነው ዝግጅት ነው ። አይኔን እየጨፈንኩ መዘመሬ ብዙዎቻችሁን ግራ እንዳጋባ እያየሁ ነው ምክያቱ ግን እኔ ዘፋኝ እንጂ ዘማሪ ካለመሆኔ የመጣ አለማወቅ መሆኑን እንድትገነዘቡልኝ አወዳለሁ. አይን ተጨፍኖ እንደማይዘመር ስላስተማራችሁኝም ከልብ አመሰግናለሁ ለሁላችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ !!

  • @rafaelassefarafaelassefa220

    @rafaelassefarafaelassefa220

    5 жыл бұрын

    Betam yemiwedew mezmur new wendme beziw ketil egzihabher kante gar yhun melkam behal

  • @saleightemmanuel5595

    @saleightemmanuel5595

    5 жыл бұрын

    Egziabher yibarkeh lethtenahem hone leagelgloth.

  • @GOD-127

    @GOD-127

    5 жыл бұрын

    Yidne May God bless you

  • @ponnoosetpyn5186

    @ponnoosetpyn5186

    5 жыл бұрын

    ኤር እስኬ ሜቼ ነው ለ2 ጌታ ይምንዛው ለሁሉም እግዚአብሔር ለቦና ይስጠን

  • @BegoMekerTube2127

    @BegoMekerTube2127

    5 жыл бұрын

    ሙሉ የመዝሙር ሲዲ ከአንተ እንጠብቃለን። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት ከአንተ አይለዩ።

  • @hirutbirara5440
    @hirutbirara54404 жыл бұрын

    ምናለ ዘማሪ ብትሆን ለዘላለም ንጉስ እሰከቀራኒወ ድረስ ለወደደህ ዘምር ከምስጋና በላይ በምድር ላይ የሚያረካ ነገር የለም ፀጋህን ተጠቀምበት በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ የማያለፈውን ክርስቶስን አመስግንበት

  • @anghesomgebremariam6214
    @anghesomgebremariam62143 жыл бұрын

    በሰው ዘንድ ብሟጠጥ ተስፋና ደስታ እኛስ ኣለን ሁሉን የሚረታ ተስፋ እንደሌላቸው ኣንሆንም ከቶ ክርስቶስ ኣለልን የሚያሳይ ኣብርቶ ኣዝ ያለቀሱ ሁሉ ይስቃሉ ኣይቀርም የለዋውጠዋል ጌታ መድኃኔዓለም ማንም ያላሰበውን ያልጠበቀውን ድል ለኛ ለመስኪኖች ጌታ ይሰጠናል ማንም ያልገመተው ያልጠበቀውን ድል ለኛ ለመስኪኖች ጌታ ይሰጠናል ኣዝ ሰዎች ቢጠበቡ ገንዘብ ለመሰብሰብ ይጠላለፋሉ ባልጠበቁት መረብ እግዚኣብሔርን ይዘው በቅን ክልተጓዙ ክፋትና ተንኮል ብዙ ነው መዘዙ ኣዝ ድሆች ኣስለቅሶ ግፍ የሚሰበስብ ምን ይመልስ ይሆን ጌታ ፊት ስቀርብ ለዚህች ኣጭር ዘመን የሚስገበገቡ ኣይረኩም ኣይጠግቡም ድሆች እያስራቡ ኣዝ የእህል ሽታ ጠፍቶ መሶቡም ቢራቆት ተስፋችን ሙሉ ነው እኛስ በጌታ ፊት ይህን ኩፉ ዘመን ያሻግራል ጌታ ×2 ከሰራን በኋላ በጸሎትን እንበርታ ×2

  • @solomonyohannes2309
    @solomonyohannes23094 жыл бұрын

    ይቅርታ በመጠየቅህ በጣም ታላቅ ሰው ነህ። ይህ ሰው ቤ/ክ ለመርዳት ያደረገው ነው። እባካችሁ ሰወች በማስተማር ፋንታ አናውግዝ። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @selamtekle8760

    @selamtekle8760

    4 жыл бұрын

    Egzabher bchanow lezelalem yemnor

  • @bezakebede4199
    @bezakebede41992 жыл бұрын

    ይሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @BETESEB1972
    @BETESEB19724 жыл бұрын

    መዝሙሩ ስትሰማ ውስጥህ የሆነ ነገር ይሰምሃል ውይ የእግዚአብሔር ሃይል ይገርማል ።

  • @mimayethiopa4666

    @mimayethiopa4666

    4 жыл бұрын

    True,it does uplift my spirit specially during this hard time .🙏🏾🙏🏾🙌🏾

  • @user-up9uc4jz3c
    @user-up9uc4jz3c5 жыл бұрын

    ለዚች አጭር ዘመን የሚስገበገቦ አይጠግቡብ አይርኩም ድሆች እያስራቡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባቴ ለንስሀ አብቃኝ ወየው ነፋሴ😢😢😭😭😭😭

  • @user-ny1ug2ec7u

    @user-ny1ug2ec7u

    4 жыл бұрын

    Aman

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    4 жыл бұрын

    አሜ አሜን ንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kanyohaye

    @kanyohaye

    4 жыл бұрын

    ሁሉ በእርሱ ሆነ የ ኣክሱም ስርኣተክብር ለቀቅ ወይጦ ሽናባ በ ቤተክርስትያ ሰው በድንጋይ ሚገዳል ህዝብ በ ተጋሩ ስርኣተ ክብር ማጭበርበር በካ ይህንን ኣይወክላቹ!!! ተጋሩ ትጉ ባህላቹ ታሪካቹ ጠብቁ እነዚ የነሱ ኣደለም ኣንዴ ባንዴራ እየቀቡ ኣንዴ ሰውን ሻንቅላ ጋላ እያሉ ሰው dehumanize ለማረግ ነው ሚጠቀሙበት ስለዚ ባህላችም ይመለስ እነሱም ካላቹው ባህላቸው ይፈልጉ!!!! ይህ የ ተጋሩ ነው ወይጤ ሽናሻ ፋርጣ ኩንፊል እባክህ ዝርፍያ ይብቃህ ታሪክህ ፈልግ!

  • @fthawitnuwaye1293

    @fthawitnuwaye1293

    4 ай бұрын

    😭😭😭🙏🙏🙏

  • @metkelmalettedi5353
    @metkelmalettedi53534 жыл бұрын

    ዝማሬ መልኣይክት የስምዓልና ኣነ ኤርትራዊ ኢየ ውሽጠይ በዛ መዙሙር ኣይ ሓጎስ ኣይ ሓዘን ኮይንኒ ከምዚ ትዘዝ ጥራይ ይብለኒ ብቃ ፈሪሔ ከምዚ ነዚ ሕማቅ ዘመን ትጠቅስ ኮይኑ ይስምዓኒ ኣምሕርኛ ስለዘይሰምዕ ኢዩ እቲ ጸገም ኣብቲ ዘለኩም ጸጋ ኣምላክ ድማ ጸጉኡ የብዝሓልኩም ኣምላክ

  • @user-zc4cu1eh7j

    @user-zc4cu1eh7j

    4 жыл бұрын

    Ktrgumelka demo..ferihe kea aytbel wedn ferahn equa aybrahanan 😁😄

  • @amenasmorom1787

    @amenasmorom1787

    4 жыл бұрын

    ኣሜን 🙏❤ኣሜን🙏❤ ኣሜን🙏❤ ቃለ ሂወት የስማዓልና🇪🇷

  • @biniamwelday4326

    @biniamwelday4326

    2 жыл бұрын

    @@user-zc4cu1eh7j 😁😁😁😁😁 neza nebsu eyu ferhla b kalie aytredieyo eba 😁😁😁😁

  • @berhanegebrezgabiherkidane9047

    @berhanegebrezgabiherkidane9047

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @fthawitnuwaye1293

    @fthawitnuwaye1293

    4 ай бұрын

    Btamie wshtka tksqs abey mo yrdana yu 😭😭😭🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f24 күн бұрын

    ማልቀስ ፀጋ ነው ልቡ ግን የደነደነ በኀጢአት አያለቅስም በልቡ ትዕብት አለውና ይሄን መዝሙር ሰምንቶ የማያለቅስ ያለ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ የወንድማማችን❤"

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan4 жыл бұрын

    ውይ እንደኔ አጢያተኛ አለ ፈጣሪ እንደቸርነቱ ይሁንልኝ አሜን 😪😪😪😪😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @shimelisnigusse6160

    @shimelisnigusse6160

    3 жыл бұрын

    May the mercy of God upon you.

  • @user-rf2hb6sm8t

    @user-rf2hb6sm8t

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ምህረትህ እንጂ እንደ ሀፅያቴ አይንብን😢

  • @fekergebresellasie7163
    @fekergebresellasie71635 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ለክብሩ ዘማሪ ያድርግህ

  • @user-xv4qp3yi6b
    @user-xv4qp3yi6b3 ай бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ስሰማ አንዳች ነገር ፈጣሪ ቸሩ መድሀኒት አለም አለኝ ምንም ነገር እንዳልጎደለብኝ ይሰማኛል ።

  • @saragashawgashaw3708
    @saragashawgashaw37082 жыл бұрын

    ሁሌም ሰምቸ የማልጠገበው የዘመኑ ወላዋይነትንና እውነታን የሚያስረዳ! መልካምን ያደረጉ መጨረሻ እንደሚስቁ ተስፋን የምንሰንቅበትን መንገድ የሚጠቁም ዝማሬ❤❤❤❤

  • @sofiyhaftamaryam4460
    @sofiyhaftamaryam44605 жыл бұрын

    የምታልቅስ ሴት ያለቹ እድልዋ እንደ እድሌ ነው መሰለኝ በምሬት እያለቀሰች ያለች እኔም እሱዋን አይቼ በምሬት አለቀስኩት ፊቴን በእምባ ታጠበ ወይእድላችን ጌታ የሰው ፊት አታሳየን ጨንቆኝ ብር አጥቼ እባክህ ጌታየ ለመለመን አታድርሰኝ ወይ እድሌ ።

  • @edenfiseha7905
    @edenfiseha79053 жыл бұрын

    Never been touched like this. May god be with all of us. AMEN

  • @ritatedros1936
    @ritatedros19363 жыл бұрын

    My favourite mezmur I love to hear this day and night. God bless you

  • @alalico7282
    @alalico72825 жыл бұрын

    Zemare Melaykt Yasemalen. Edemena Tena Yesteh Wendmachen Tsegawen Yabzalh . "Weladete Amlak" Behedkebet Tetebekeh " Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 le kalu Balebet Leul "Egziabher" Keber mesgana yegebawal Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @lifeeyobgunnerawi9313
    @lifeeyobgunnerawi93135 жыл бұрын

    Zemare melakti yesmalna amen Ortedex zelalem tnber amen Ruhus beal tnsai afasiga ygberelna From Eri🇪🇷 amen 🌏🏩🏥🏫

  • @eritube9777

    @eritube9777

    5 жыл бұрын

    Life Eyob amen 🙏🏽

  • @mangestdabse9830

    @mangestdabse9830

    5 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @mangestdabse9830

    @mangestdabse9830

    5 жыл бұрын

    እግዝብሄር.ቃለህዉት.ይሠማልን

  • @lifeeyobgunnerawi9313

    @lifeeyobgunnerawi9313

    5 жыл бұрын

    Amen tebareku yehwat👍🏛

  • @mariyamenate673

    @mariyamenate673

    4 жыл бұрын

    Life Eyob Gunneawi 🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️🙏🙏🙏

  • @selamselam4554
    @selamselam45545 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማች ልብ የሚነካ መዝሙር ነው አይንህን ባጨፍን መልካ ነበር እኔ ከመዝሙሩ እንጅ ካይንህ ምን አለኝ ግን መናፍቆች ስለሚጨፍኑ እንዳንመሳሰል ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @bezamoroda1074
    @bezamoroda10743 жыл бұрын

    ከሳሾች እግዚአብሔርን ፍሩ ጽድቅ የለም በሐሜት ስኖሩ ምስጊኒ በእናተ ያለቅሳል አምላኬ ፍረድልኝ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ቀጥልበት

  • @marykem7975
    @marykem79754 жыл бұрын

    😢😢😢😔 lehulum geta sihon sechi ena legash hulum yemiastekakel amlak Säle sew bekentu yechenekal,tesfa yekortal,yetalal yekoral,hulum yemiset geta Yesus Christo’s Medhanialem alelen,feker selam desta tena Wanaw yesew leg habtu naw genzeb alafi tefi naw,yemesgen amlake lante Meagana yegebal amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @natuabraham612
    @natuabraham6125 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና እግዚኣብሄር ይሓልኩም ፍጸምቲ ድማ ይግበርኩም

  • @heranimichael4595
    @heranimichael45955 жыл бұрын

    Egziabeher yakeberh to be honest I can’t stop playing the Mezmur it’s so beautiful thanks 🙏 God bless you

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe44755 жыл бұрын

    በጣም የተዋጣለት መንፈሳዊ ስራ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይድኔ እና ሞክሼ

  • @selamledire2813
    @selamledire28135 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ እንደው አለማዊው ዘፈን ይቅርብህ ብቻ በዚሁ በዝማሬው እንድትፀናልን ምኞቴ ነው ከቤቱ ያቆይህ

  • @habtakirar5042
    @habtakirar50424 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ውስጥን በጣም ያማል

  • @emumesi70
    @emumesi705 жыл бұрын

    ማንም ያለሣበው ያልጠበቀውን ለኛ ለሚሢክኖች ጌታ ይሠጠናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jesusislovejesusislovejesu8455
    @jesusislovejesusislovejesu84555 жыл бұрын

    እስኪ ኮማቾች ለመኮነን አትሩጡ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልጁ ዘፋኝ ስለሆነ ከልምድ አንፃር ነው እንዲህ ሚዘምር እና ብዙ ጊዜ ሀይል ስታወጡም አይን ሊጨፈን ይችላል ግን እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ? ኧረ ውይይይ ስማችን ብቻ ክርስቲያን 😬😬 እግዚአብሔር እንኴንም ዳኛ አላደረገን

  • @user-gd2nd4gz2v
    @user-gd2nd4gz2v5 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አይናችሁን አትጨፍኑ የሚጨፍኑት መኔፍቆች ናቸው

  • @amsuamsu2885

    @amsuamsu2885

    5 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kibreabfutsum991

    @kibreabfutsum991

    5 жыл бұрын

    Ere benatachu tinish qoytachu eyesus atbelu tilalachu pentiewoch sle milut yegna orthodox aynachu atchefnu yemil hg ena srat yelatm

  • @user-gd2nd4gz2v

    @user-gd2nd4gz2v

    5 жыл бұрын

    kibreab futsum የኔ እህት ተዋህዶ ያስተማረችን ስንፀልይም ሆነ ስንዘምር አይናችንን መጨፈን እንደሌለብን ነው ከጨፈንን የእግዚአብሔር መንፈስ ሳይሆን የዳቢሎስ ነው

  • @user-wi8np1ld4d

    @user-wi8np1ld4d

    5 жыл бұрын

    ደእስእኮንእግዛአብሄርበምርህትወእውነተኛውይቱመራሽእህት።ያፅናሽ@@user-gd2nd4gz2v

  • @azeb2809

    @azeb2809

    4 жыл бұрын

    እንዴት ያሳዝናል የናንተ ድንቁርና እስከ መች ነው ጥላቻችሁስ መቼ ያበቃ ይሆን እግዛብሄር ቃሉን እንድታነቡ ማስተዋል እንዲስጣችሁ ጥላቻ ከእናንተ እንዲያርቅላችሁ ይርዳችሁ

  • @mele-tube_2015
    @mele-tube_20152 жыл бұрын

    I always listen to tears that I never get tired of listening to; Thank you so much for giving me the strength to keep listening to my God. God bless the singer so much.

  • @helenh7835
    @helenh78353 ай бұрын

    😪😱😥😢😭❤️💛💚🙏🏽👍🏽🫶🏽 I am crying this is the first best mezmur Yidnekachew I am crying for ever I am very impressed of you Yidnekachew ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️💪🫶⚘️🌷🌻🌺🥀🎉⚘️🪻🪷🌿🌸💐 I have watched this in 22 weeks wel done Yidnekachew wow Yidnekachew 👏 😍 👍🏽 🥰 ☺️

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i4 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ከውስጥ የመነጨ እምነት ቃለህይዎት ያሠማልን

  • @meklitdesta1923
    @meklitdesta19234 жыл бұрын

    Oh my God , still I am crying😭, i am watching almost for three days , I know this muzmur is for Yilma Hailu but I love your voice message especially at this time (covid-19) thank you may God bless you brother 🙏.

  • @akliluamanuel9454

    @akliluamanuel9454

    2 жыл бұрын

    it is really amazing, may the Almighty God bless the Orthodox Tewahdo church

  • @meskeremnegahse4890

    @meskeremnegahse4890

    2 жыл бұрын

    mesi

  • @habtomgebrihiwet8269

    @habtomgebrihiwet8269

    Жыл бұрын

    Me too

  • @weynitesfatsion6311

    @weynitesfatsion6311

    7 ай бұрын

    Me too

  • @helenh7835

    @helenh7835

    Ай бұрын

    Me to

  • @Godislove727
    @Godislove7275 жыл бұрын

    "One thing I ask from the LORD, this only do I seek: that I may dwell in the house of the LORD all the days of my life"

  • @user-xv4qp3yi6b
    @user-xv4qp3yi6b3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን'

  • @wasli8257
    @wasli82574 жыл бұрын

    ሰላም ጌታ ክብርና ምስገና ለጌታችን ለመዲናችን ለየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦርተደክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @kingofda
    @kingofda3 жыл бұрын

    You don't need to understand to feel this soothing music! Amen! Amazing voice!I

  • @moammaraircargotoethiopia8042

    @moammaraircargotoethiopia8042

    2 жыл бұрын

    This is not music this is religious song be respectful even if

  • @kingofda

    @kingofda

    2 жыл бұрын

    @@moammaraircargotoethiopia8042 you're right this is ye yared zema music praising God!!

  • @biniamwelday4326

    @biniamwelday4326

    2 жыл бұрын

    @@kingofda ye yared zema don't say music 🎶 😐 say mezmur

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij40305 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዝማሪም ጊዜ ሆነ በፀሎት አይናችሁን አትጨፍኑ

  • @robelabraha2893

    @robelabraha2893

    5 жыл бұрын

    Lemn

  • @kibreabfutsum991

    @kibreabfutsum991

    5 жыл бұрын

    Lemmdnew protestant sle michefnu new .....yerasachu hasab ye orthodox atbelu

  • @waine6059

    @waine6059

    5 жыл бұрын

    ልክ ነሽ ማር

  • @user-je9po7xw6h

    @user-je9po7xw6h

    5 жыл бұрын

    Kenan kenan መጨፈን የሲኦል ምሳሌ ነው ኣው

  • @melkamzena9360

    @melkamzena9360

    4 жыл бұрын

    esu zefagn nw gebi masebasebiya lay zemr teblo nw..ykerta teykual

  • @workebogale3249
    @workebogale32494 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርህ አለማወቅ ምንም አይደል የሰው ልጅ ሁሌም ይሳሳታል ደግሞም ከስተቱ ይማራል ስተቱን አምኖ መቀበል ደግም እጅግ ትልቅነት ነው

  • @hanamoi2713
    @hanamoi27134 жыл бұрын

    ከሠማሑት ቀንሠአት እንደገና ተፈጠርኩኝ ብል በጌታ ምሥጋና ብፍጠር ደሥታዬ ነው ሠምቶ የማይደግመው የለም። ፈጣሪ እገራችኝኝ ወገኖቼን። ይጠብቅልኝ።

  • @fouadbader8570
    @fouadbader85704 жыл бұрын

    Zemare meleketen yasamalen !!!😭😭😭😭

  • @masialmualmu890
    @masialmualmu8905 жыл бұрын

    የዝሙር ባለቤት እግዚአብሔር አምላክህ ስሙ ይክብር ይመስግን ለዝመርልን ውንድማችን ዝማሬ መላህክት ያስማንልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene47473 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 zemer melekt yasamalen

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu16013 жыл бұрын

    በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋና ደስታ ለእኛስ ፈጣሪ አለ ሁሉን የሚረታ ተስፋ እንደሌላቸው አንሆንም ከቶ ክርስቶስ አለልን የሚያሳይ አብርቶ

  • @armahiakalu7035
    @armahiakalu70354 жыл бұрын

    We feel like we're so blessed and thank you

  • @user-ky7po2nh4h
    @user-ky7po2nh4h5 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን። በተዋህዶ ኦርቶዶክስ መቸም ብሆን አይን አይጨፈንም። ስራቱን እጠብቅ በእግዝአብሔር ስም

  • @hageretube6095

    @hageretube6095

    3 жыл бұрын

    Yikrta silalawekugn new ale eko mindnew mityiw

  • @user-eg3oz1lb4c
    @user-eg3oz1lb4c4 жыл бұрын

    እግዚኣብሔርን ማመስገን፡ መስበክና መዘመር ምነኛ መታደል ነው። የጻድቃናትና ቁዱሳን ኣባቶቻችን ጸሎትና ምልጃ ኣይለየን።

  • @sefiwgetu181
    @sefiwgetu1812 жыл бұрын

    ewnet nw tarik keyari amelake nw yalen .....amelakachine yekbre yemesegen amen

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe29334 жыл бұрын

    ለአንተም ሰላም ይሁን: ሌላው ደግሞ ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር ይመስገን: አንተም ከዚህ በኃላ ለእግዚአብሔር ዘማሪ እንድትሆን እጸልይልሐለሁ:ጊታ በነገር ሁሉ ይባርክህ 🙏✝️

  • @ahmedinlapiso3065

    @ahmedinlapiso3065

    4 жыл бұрын

    -

  • @haymiyetwhdolije5711
    @haymiyetwhdolije57115 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በምንዘምርበትም ሆነ በምንጸልይበት በምንቀድሥበት ግዜ አይናችን አይጨፈን ይህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አልተፈቀደልን ትዛዝም አይደለም ከተሣሣትሁ ይቅርታ

  • @kibreabfutsum991

    @kibreabfutsum991

    5 жыл бұрын

    Keyet amtitesh new orthodox endesu aynet srat yelem yerasachu hasab ye orthodox atbelu

  • @user-cf4ij8nf1g

    @user-cf4ij8nf1g

    5 жыл бұрын

    @@kibreabfutsum991 አይምሰልሽ እህቴ እስኪ አይንሽን ጨፍኚ መቼም ብርሀን ይታየኛል እንደማትይኝ አልጠራጠርም።ስለዚህ ብርሀን ለማግኘት ቅዱሳን ስዕላትናና የጌታችንን ስነስቅለቱን ከፊታችን እያደረግን የምንፀልየዉ ወደ ብርሀን ይመሩን ዘንድ ነዉ።

  • @ahadutemesegen7817

    @ahadutemesegen7817

    5 жыл бұрын

    መዝሙሩ ልብ ይነካል ከስሜት ሁኖ እድሆን

  • @haymiyetwhdolije5711

    @haymiyetwhdolije5711

    5 жыл бұрын

    ክብር ምሥጋና ይግባው እና የድንግል ማሪያም ልጅ አይናችሁን ጨፍናችሁ አመሥግኑኝ አላለም

  • @haymiyetwhdolije5711

    @haymiyetwhdolije5711

    5 жыл бұрын

    kibreab futsum yerasachu hasab behonem ኦርኦርቶድክስ አይኑን ጨፍኖ አይዘምርም

  • @kabtamucivilengineer
    @kabtamucivilengineer Жыл бұрын

    እስትንፋስ እስካለ ድረስ ተስፋ አለ ፡እግዚአብሔር መንገድ አለው ፡እግዚአብሔር ይመስግን ።

  • @mosttube9891
    @mosttube98912 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ !

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki44495 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዝማሪም ጊዜ ሆነ በፀሎት አይናችሁን አትጨፍnu

  • @azeb2809

    @azeb2809

    4 жыл бұрын

    ችግሩ ምንድነው ?

  • @ayenewmenber1235

    @ayenewmenber1235

    4 жыл бұрын

    @@azeb2809 አይን መጨፍን መንፈሳዊ ጥንካሬ እንደሌለ ነው የሚያመልክተው።

  • @user-qh8bw5oz1w

    @user-qh8bw5oz1w

    4 жыл бұрын

    @@ayenewmenber1235 ከመንፈሳዊ እውቀት ፅድት ያልክ ነክ! ተሳስተክ ሰውን የምታሳስት? እስቲ ተጠየቅ ሃዋርያዉ ጳዉሎስ ለምን ተመስጦ መጥቶበት አይኑ በብርሃናዊዉ ክርስቶስ እየሱስ ተመትቶ ሶስት ቀን ሙሉ አይኑ ተዳፈነ? ይሄ የሆነዉ ደግሞ በደማስቆ መንገድ ሳለም ነዉ?አየህ ወንድሜ ፈሪሳውያን አትሁን እነእርሱ ነበሩ ከክርስቶስ ጋራ ሲከራከሩ እናያለን ብለዉ የፎከሩት? ክርስቶስ ግን ልባቸው እስር ስጋዊ አይናቸዉ የበራ ዋጋ እንደማይኖረዉ በግልፅ ተናግሩኣቸዋል!!! ለማንኛዉም ዝም ብላችሁ ሳታዉቁ የአባቶቻችንን ስርኣት አትደምስሱ መመሰጥ ሃሳብን መሰብሰብ አይንክን ጨፈንክ አልጨፈንክ እንደሰዉዩዉ ነዉ እንጂ የቤተክርስቲያን ስርኣት ኣይደለም

  • @user-mw3yv4rd2o
    @user-mw3yv4rd2o5 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በቤቱ ያፅናህ እባክህ ዘማሪ ሁንልን ይህን ፀጋ ይዘህ የምን ዘፈን ቱ

  • @amichemedianetwork7324
    @amichemedianetwork73243 жыл бұрын

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ!!! Yidne የኔ ወንድም በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነው

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t9 ай бұрын

    በቤቱ ያፅና ወንድም አለም ክስቶስ አለልኝ የሚያሳየኝ አብርቶ

  • @mlashughedam4707
    @mlashughedam47073 жыл бұрын

    God blessing you brother i really like this muzer 🙏🙏🙏thank you so much.

  • @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
    @maryamtiwenhaderkakfuekeye92485 жыл бұрын

    አይንህን አትጨፍን ወንድማችን ዝማሬየ መላእክትን የሰማልን

  • @eyerusseyfu3927

    @eyerusseyfu3927

    5 жыл бұрын

    WEDEMA EGZIABEHAR EDEMAKIN YAREZEMIW LE NEFESA MIGEBN SETEKAT YEHAN MEZEMUR AWEKEWALEW GEN ANET SEZEMIREW WESETA DEREZ ZELIKO GEBA MANINETAN ZORE BEYA EDAY ADEREKIG EGZIABEHAR EDEMAKIN YAREZEMIW YELIBEKIN MESHAT ESU UEMULALIK👏

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Жыл бұрын

    ልብን ይሰብራል ያስለቅሳል ከውስጠት ይሰረስራል እውነት ማምን ያልገመተው እውነት ነው

  • @saronamiilav5526
    @saronamiilav55262 жыл бұрын

    Kalehyiwet yasemalin Hulem enditzemir ye amlak fekad yihunlih

  • @luly5175
    @luly51752 жыл бұрын

    The words went round and round and round in my mind and my body, until I knew they were no longer my words but something that had been carved into my heart. And now my soul was crying thank you for this healing Mezmur, Amhara people keep praying to GOD Sooner of later GOD will answer your prayers Everyone who has been doubting you will start believing in you. Keep praying.

  • @DaviMelese

    @DaviMelese

    2 жыл бұрын

    Same here! Thank you for sharing your thoughts 🙏

  • @enatealeme9012
    @enatealeme90123 жыл бұрын

    I love this may God bless him

  • @gizachewmulugeta226
    @gizachewmulugeta226 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሄር የአገልግሎት እድሜህን ያርዝመው ነገር ግን እንደወንድም የምሰጥህ አስተያየት ስትዘምር አይንህን አትጨፍን ብትችል ወደ እግዚአብሄር መንበር ቀና ብለህ ዘምር አይናቸውን የሚጨፍኑ ግን በጨለማ ያሉ በክርስቶስ ያልተነሱ ናቸው እኛ ደግሞ በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ምህረት በድንግል ማርያም አማላጅነት ከጨለማ ወጥተናልና ቀና ብለን አይናችንን ገልጠን እንዘምራለን፡፡

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Жыл бұрын

    እውነት ነው አለልን ለኛ ለምስኪኖች ጌታ ተስፋ እንደሌላቸው አንሆንም ከቶ .... ክርስቶስ አለልን የሚያሳይ አብርቶ ,,,,, ለዚች አጭር ዘመን የሚስገበገቡ አይረኩም አይጠግቡም !!!

  • @user-sg7ps6kk3z
    @user-sg7ps6kk3z5 жыл бұрын

    ቃል ሂወት የስምዓልና ጃወይ ጥንቃቀ የድል ኣሎ ዓይንካ ምዕማት ናይ ኦሪቶዶክስ ኣይኮነን መናፍቃን ካባና ንምፍላይ ዝጥቀምሉ ዩ ስለዚ ኣብ ካላኢይ መዝሙሪካ ይጽበ ከም ናይ ኦሪቶዶክስ ጌሪካ ከተቅሪብ

  • @user-xl1bj1lb1b

    @user-xl1bj1lb1b

    4 жыл бұрын

    tarik nay kdus yared anbb menfesu ab semay sle znebere neti ztewerwere kuat ayreayen. slezi ane hmak ayblon ye

  • @genetteklehaimanot544

    @genetteklehaimanot544

    3 жыл бұрын

    Hasabkum keybten eyu YESUSKRSTOS Bmenfes kmlek ygbo eyu msu teracheba SEB BMENFES ztnkef BMENFE KMLEK tray eyu. with love

  • @lozaasegu2863
    @lozaasegu28635 жыл бұрын

    ተባረክ በ ቤቱ ያፅናህ

  • @ayeluzanav7409

    @ayeluzanav7409

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Habibghorra
    @Habibghorra4 жыл бұрын

    ዝማሬ ምልክትነ ይስምልነ ይግልግልት እድምህነ ይርዝምልነ በነገራችን ምዝሙር በጣም ነው ልብ ይምነከው በድግም ዝማሬ ምልክትነ ይስምልነ

  • @amesaichbekele2516

    @amesaichbekele2516

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen zimare malkete yesamale

  • @romansurafel9283
    @romansurafel92832 жыл бұрын

    🙏🙏🙏ቃለሒወት ያሠማለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍❤❤❤❤❤❤ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k5 жыл бұрын

    አሜን 😢አሜን 😢አሜን 😢 አሜን 😢አሜን 😢አሜን 😢 አሜን 😢አሜን 😢አሜን 😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes87894 жыл бұрын

    Wow betam lib yemineka qalat yelgim. Egzabiher mihretu ylakilin amen. I am so proud of you thank you. God bless you bro. ♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @wubeedosa1748
    @wubeedosa17482 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehiwot yasemalin

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot5443 жыл бұрын

    BeMenfes Aymro endaybeten Ayn techefno yzemr wanaw KEEYESUS gar KEMENFESU Megenagnet Mamlet new Bltnet new. Tebarek

  • @anghesomgebremariam6214
    @anghesomgebremariam62144 жыл бұрын

    * ብሰንኪ ሰብ እንተ ረሓቐ ተስፋን ሓጎስን ንሕናስ ፈጣሪ ኣለና ንኩሉ ዝረትዕ ተስፋ ዘይብሎም ኣይንኸውንን ከቶ ክርስቶስ ኣለና ኣብሪሁ ዘርኢ ዝበኸዩ ኩሎም ምስሓቖም ኣይተርፍን ክቐያይሮ'ዩ ጐይታ መድሓኔ ዓለም ወላሓደ ዘይሓሰቦ ዘይተጸበዮ ዓወት ንዓና ንመሳኪን ጐይታ ክህበና እዩ። *2 ሰባት እንተ ተጣበቡ ገንዘብ ንምእካብ ክሑንኮሉ'ዮም ብዘይተጸበይዎ መርበብ ንእግዚኣብሔር ሒዞም ብቕንዕና እንተዘይተጓዒዞም ክፍኣትን ተንኮልን ብዙሕ እዩ ሳዕቤኖም *2 ድኻታት እንዳብከየ ግፍዒ ንዘዋህልል እንታይ ክምልስ'ዩ ኣብ ቅድሚ ጐይታ ምስቀረበ ነዛ ሓጻር ዘመን ዝስስዑ ኣይጸግቡን ኣይዓግቡን'ዮም ድኻታት እንዳጥመዩ። 2 ሽታ እኽሊ ተጥፈአ መሶብ'ውን ጥርሑ ተኾነ ተስፋና ምሉእ'ዩ ንሕናስ ኣብ ቅድሚ ጐይታና ነዚ ኩፉእ ዘመን የሳግር'ዩ ጐይታና ብጸሎት ንበርትዕ ድሕሪ ምስራሕና። 2 * እዚ ነቶም ኣምሓርኛ ዘይክእሉ ሓገዝ እንተ ኾነ ዝተጻሕፈ ትርጉም እዩ። ርግጽ'ዩ ብሰንኪ ዓቕሚ ከም'ቲ ዝድለ ዝተተጎመ ኣይኮነን፡ copy write የብሉን። እትኽእሉ ሰባት ነዚ ኣማሓይሽኩም ወይ ቀይርኩም post ክትገብርዎ ፍቓድ እዩ።

  • @user-ef6yx9cn4x

    @user-ef6yx9cn4x

    3 жыл бұрын

    ብጣዕሚ ክብረት ይሃበልና ዝሓወይ ጎበዝ ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ።

  • @user-ef6yx9cn4x

    @user-ef6yx9cn4x

    3 жыл бұрын

    እንተተ ካኢሉ እባ ቢ ኣምሓሪኛ ጸሓፈለና ክንጽበ ኢና ዝሓወይይይ

  • @ggbghghgd3369

    @ggbghghgd3369

    3 жыл бұрын

    የቅንየልና

  • @deju2263

    @deju2263

    3 жыл бұрын

    Yekenyelna kubr haweyy

  • @helenberhe2789

    @helenberhe2789

    3 жыл бұрын

    Thanks Brother

  • @hiwot28
    @hiwot284 жыл бұрын

    This made me cry!

  • @lealembirhanu1678
    @lealembirhanu16782 жыл бұрын

    But what a pleasure it is to be orthodox💚💛❤

  • @ramimaktabi297
    @ramimaktabi2974 жыл бұрын

    አዎ እኛሥ ክርሥቶሥ አለልን የሚያሣይ አብርቶ አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን ፫

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew72875 жыл бұрын

    ይህ አይንህን መጨፈን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይወክልም ። አንቃእደወ ሰማየ ።

  • @misrakasaminew76

    @misrakasaminew76

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዝምሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @konjokonjit9626
    @konjokonjit96264 жыл бұрын

    I love it. God bless you

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ለትውልድ የሚተርፍ ስራ ነው እኛም ልንማርበት ይገባል ለወደፊት

  • @aynalemasefa5582
    @aynalemasefa5582 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤😢zemare melaeketen yasemalen betam des yemil mezemure nw😢😢

  • @wubalemhaile1846
    @wubalemhaile18465 жыл бұрын

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቸሁ ግን አይናቸሁ አትጨፈኑ

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh51945 жыл бұрын

    ውይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ምነው ኣይንህ መጨፈን

  • @luly5175
    @luly5175 Жыл бұрын

    This beautiful healing Mezmur change my life for good my morning routine when i am down lift me up, my therapy to Thank you again Yidnekachew Teferi for this realy.Amen🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7832 жыл бұрын

    እዴት ይደንቃልን የእግዛብሄር።ስራ የጣፈጠ። ዜማች ደግሜ ለማዳመጥ በቃሁ እስኪ ዝማሬ መላእኽት የሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos5 жыл бұрын

    አይን መጨፍን መንፈሳዊ ጥንካሬ እንደሌለ ነው የሚያመልክተው። ሌላው ደግሞ ውስጥ ክፉ መንፈስ ካለ መንፈስን ለመቆጣጠር ያመቸዋል። ስለዚህ ኦርቶዶክስ እንደዚህ አያረግም

  • @user-wv6dn3yn6s

    @user-wv6dn3yn6s

    5 жыл бұрын

    አወ አይናችንንጨፍነን መጸለይ አንችልም ተዋህዶ የጨለማዉን ገዥ አናመልክም አይንን መጨፈን የጨለማ ገዥዉን የሚያመልኩ ናቸዉ አሥተካክል ወንድም በርታ

  • @user-iv2sy8tc6d

    @user-iv2sy8tc6d

    5 жыл бұрын

    ለምንጠጉራቸውንበደብአይሸፈኑትምአልሄድለጭፈራለዝማሬእጅ።

  • @user-iv2sy8tc6d

    @user-iv2sy8tc6d

    5 жыл бұрын

    ጠጉራችሁንበደብሸፍኑት

  • @tgstlssn6778

    @tgstlssn6778

    5 жыл бұрын

    አይን ስውር መሰለኝ

  • @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
    @maryamtiwenhaderkakfuekeye92485 жыл бұрын

    አይነ ሓፍር ነው መሰለኛ ሉጅ ቅና ብሎ ቢዘምር እንዴት ነበር ደስ የሚለው ድምፁ ጥሩ ነው አይኑ በይጨፍን

  • @kibreabfutsum991

    @kibreabfutsum991

    5 жыл бұрын

    Ayni mechefen mndnew chgru

  • @SalamSalam-nv1ww

    @SalamSalam-nv1ww

    5 жыл бұрын

    Hahahah asakishgn mamaye

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t6 ай бұрын

    ክርስቶስ አለልኝ የሚያሳይ አብርቶ❤❤

  • @ameleworkyabelneh5525
    @ameleworkyabelneh55252 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም ዘምርበት አደበትክን ድንቅ ነው

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb4 жыл бұрын

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ!!! እንዴት አድርጎ ነው የዘመረው ??? ሀጢያተኝነቴ ፍንትው ብሎ ታየኝ።

  • @robeltadesse8370

    @robeltadesse8370

    3 жыл бұрын

    (1 ጢሞ 1 ) ------------ 12 12 ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ 13 አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን፥ ይህን አደረገልኝ፤ ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምህረትን አገኘሁ፥ 14 የጌታችንም ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ካሉ ከእምነትና ከፍቅር ጋር አብልጦ በዛ። 15 ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤ 16 ስለዚህ ግን፥ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ፥ ምህረትን አገኘሁ። 17 ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal81935 жыл бұрын

    የለበስከው አለባበስ በተለይም ጥምጣሙን የሚለብሰው ምን አይነት ሰው ማእረግ ያለው መሆኑን መጀመሪያ ጠይቅ!!!! አይተዋህዶ! አይተዋህ! አይ ውዲትዋ ለማን አቤት ትዪ ይሆን? ይግባኝ ለክርስቶስ በይ አንድ ቀን ይመልሳል

  • @gscgsvygdg370

    @gscgsvygdg370

    4 жыл бұрын

    Lemel lemefer echekulale atefrede yeferdebhel

  • @user-lb7dq5pv6j

    @user-lb7dq5pv6j

    4 жыл бұрын

    ፕፕፕ አቤት በኮሜት ፅድቅ የሚገኝ ቢሆን ?????

  • @meseretwadaje4134
    @meseretwadaje41345 жыл бұрын

    አይ መናፍቅ እግዛብሄር ልቦናችሁን ያብራላችሁ መርከባን የሚያዉክ ነፋስ መጥታል አድነን ጌታ ሆይ ተጨንቀናል አድነን ጌታ ሆይ ተማፅነናል

  • @helenh7835
    @helenh78353 ай бұрын

    God bless you 🙏🏽 ❤️ 🙌 so much

  • @merrymerry2790
    @merrymerry27905 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስን አትወክልም አይን ጭፎኖ ኦግዚኦ፫

  • @genetregassa4214

    @genetregassa4214

    5 жыл бұрын

    Yene konjo eye yechafen hulu eko manafeq aydelam temasetum yehunal belo be Malekam maseb new konjo ayemaseleshem

  • @user-ld1vw8nm3v
    @user-ld1vw8nm3v4 жыл бұрын

    Amazing voice

  • @PoOp-su3mj
    @PoOp-su3mj4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋው በረከቱን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💒🕯🌹💚💛❤አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን።

  • @tsedeyalemu9105
    @tsedeyalemu91055 жыл бұрын

    የጎደለውን ሞልቶ ዝማሪያችሁን ይቀበላችሁ ።

  • @kanyohaye

    @kanyohaye

    4 жыл бұрын

    Tsedey Alemu የ ኣክሱም ስርኣተክብር ለቀቅ ወይጦ ሽናባ በ ቤተክርስትያ ሰው በድንጋይ ሚገዳል ህዝብ በ ተጋሩ ስርኣተ ክብር ማጭበርበር በካ ይህንን ኣይወክላቹ!!! ተጋሩ ትጉ ባህላቹ ታሪካቹ ጠብቁ እነዚ የነሱ ኣደለም ኣንዴ ባንዴራ እየቀቡ ኣንዴ ሰውን ሻንቅላ ጋላ እያሉ ሰው dehumanize ለማረግ ነው ሚጠቀሙበት ስለዚ ባህላችም ይመለስ እነሱም ካላቹው ባህላቸው ይፈልጉ!!!! ይህ የ ተጋሩ ነው ወይጤ ሽናሻ ፋርጣ ኩንፊል እባክህ ዝርፍያ ይብቃህ ታሪክህ ፈልግ!

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo19045 жыл бұрын

    ጴንጤዎች ቢሸውዱንም እግዚአብሔር ደሞ ነውራቸውን ይገልጣል ንቁ

  • @Mengisa-di3jy

    @Mengisa-di3jy

    5 жыл бұрын

    ጎበዝምንእያልሽነውቤንጤዎችናቸው?

  • @edenberhane5233

    @edenberhane5233

    5 жыл бұрын

    Eski mejemeriya misgana yikidem ke nekefita

  • @user-np2dm3ks4x

    @user-np2dm3ks4x

    5 жыл бұрын

    Mn maletsh new

  • @waffiki

    @waffiki

    5 жыл бұрын

    They were duped.

  • @tinalovetinalove8006

    @tinalovetinalove8006

    5 жыл бұрын

    ልቦና ይስጥሽ አንች ምንድን ነሽ መጀመርያ ራስሽን እይ

  • @BuzunaaAdugna
    @BuzunaaAdugna Жыл бұрын

    Ameen ameen sagalee jirenyaa sii yaa dhagesisuuu

  • @mkedstesfa5712
    @mkedstesfa57122 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክ ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፀናክ በእዉነት ልቤ የሚነካ ነዉ፡፡ እግዛአብህር ከዚህ የበልጠ አገልገሎት ይሰጤክ፡፡፡፡

Келесі